17/06/2026
Coming soon
Singer soli welcome
south Africa gospel singers group እኔ የክርስቶስ አገልጋይ ነኝ ከጨለማ ወዴ ምደነቅ ብርሃን የተጣራሁ!!
17/06/2026
Coming soon
Singer soli welcome
Beloved singer maty yosef
Coming soon
10/06/2026
ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም የተወደደ ዘማሪ ታረቀኝ መለሠ " የሱሳ አመናት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ቁ 1 አልበም ይዞ እየመጣ በመሆኑ በፀሎት ከጎኑ እንቁም ::
03/06/2026
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን ዛሬ ፀሎታችንን ከጀመርን ሶስተኛ ቀናችንን ይዘናል እግዝአብሔር የተባረከ ይሁን ዛሬ ደግሞ እንደገና በፊቱ እንተጋለን ጌታ መልካም ነው ዛሬ ማታ በምኖረን የimo group የፀሎትና ጌታን የምናመሰግንበት ወረዊ ቀናችን ነው በደቡብ አፍሪካ የእግዝአብሔር ምህረት እንድገን በኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካና በመላው አለም የጌታ ምህረት እንድገን እንፀልያለን ማእበሉ የምሰመው ወጀብ የምታዘዝለት ጌታ የእኛ አምላክ ነው ክብር ለስሙ ይሁን !!!!! መልካም ቀን!!!
31/05/2026
ሌባ ነቢያትና ሐዋርያት ‼
መጋቢ ፃድቁ አብዶ ለመንግስት ያስተላለፋት ወሳኝ መልእክት👇🏻
ክቡር ጠ/ሚ አብይ አህመድ “የስንዴ ነዶ” ነዉ አደል የምርጫ መወዳደሪያ ምልክትዎ? የነገ ሰኞ ነዉ አደል ምርጫዉ የሚካሄደዉ?
ለኢትዮጵያ ገና ብዙ ራዕይ ያለዎት ትልቅ መሪ ስለሆኑ እንመርጥዎታለን! ስንመርጥዎ ግን ይህን በወንጌል አማኝ ቤት አገልጋይ ነን በሚሉ ወንበዴዎች የሐሰት ትንቢት ለዓመታት የተፈጸሙ ዘረፋዎችን፤ የተመዘበሩ ኃብቶችን በተመለከተ የሕዝቡን ለሕዝቡ በማስመለስ ረገድ ቅድሚያ ሰጥተዉ የሕግ ማዕቀፍ እንዲበጅ በማድረግ በግለሰብ ደረጃ በኃይማኖት በቸርች ስም የተያዙ ይዞታዎችን ጭምር የሕዝብ የትዉልድ የማምለኪያ ስፍራ እንዲሆኑ ሐብቱም የሕዝብ ለሕዝቡ አገልግሎት እንዲመለስ ማድረግ ቀዳሚ ስራዎ ይሆናል ብለን በእርስዎ የአመራር ብቃት እምነት ስላለን ነዉ!
እንደ አገር መሪ ያለፉትን ጥቂት ዓመታት በተመለከተ ብዙም መናገር ባያስፈልገንም እጅግ ሠርተዋል፤ ብዙ ለፍተዋል ከአመጸኞችጋ እየተደባደቡ በዚህ ልክ ለአገር ለሕዝብ የሚታይ፤ ለትዉልድ የሚተላለፍ ትልልቅ ሥራ የሠሩ ጠንካራ መሪ መሆንዎን እናዉቃለን።
ነገር ግን በሌላ በኩል የመንግስትዎም ስም በዋናነት እንዲጠለሽ እየሆነ ያለዉ በነዚሁ በኛዉ ባሉ ራሳቸዉን ነብይና ሐዋርያ ብለዉ በሾሙ ሐሰተኛና ሌባ “ነብያትና ሐዋርያ” ነን በሚሉ መሆኑን ልብ ይሏል። በቀጣይ ይህ ጉዳይ እንደ መንግስት ትኩረት ተሰጥቶበት እንደሚፀዳ እንጠብቃለን።
ጌታ ኢየሱስ ከነቤተሰብዎ ይባርክዎ!
31/05/2026
የተወደዳችሁ የደቡብ አፍሪካ መዛምረን ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልን አንድ ማስተወቅያ ልንነግረችሁ ነው በዝህ ሰአት ወደ እናንተ የመጠነው እንደምታወቀው በደቡብ አፍሪካ ስደተኛ ጠል የሆነ ቡድን ተደረጅቶ ብዙ ወንድም የአፍሪካን ልጆች እያሰቃዩ ይገኛሉ ስለሆነም መፍትሄ ከሰማይ ስለሆነ የጌታ እጅ ጣልቃ እንድትገባ ለደቡብ አፍሪካ የጌታን ምህረት የምንጠይቅበት ሳምንት እንድሆን ተስማምተን በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ እየሰረችሁም ብሆን ሳምንቱን በፆምና ፀሎት አብረን እንድንፀልይ ተስማምተናል ሁላችሁም በያላችሁበት ወደጌታ እንድትቀርቡ ፍቱንም እንድንፈልግ አደረ ልንሰጣችሁ ነው በዝህ ሰአት የመጠነው ሁላችንም አብረን የጌታን ፍት እንፈልግ ብሩካን ናችሁ!!!
16/05/2026
ተለቀቀ
//ህድር ዮመንቾ//ዘማሪ ማቴዎስ ደሴ//𝑚𝑎𝑡ℎ𝑒𝑤𝑜𝑠 𝑑𝑎𝑠𝑒//2018/2026// ኢየሱስ ያድናልከታች የምታገኙ የሚድያ አድራሻዎቼን subscriber like comment በማድረግ ሊንኩን በመጫን መዕክቶችን እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።• YouTube:- https://yt.psee.ly/833tcj• Faceboo...
"የፃሎት ጥሪ ከካዉንስል "
🇪🇹 …🇿🇦 👉… አስቸኳይ የጾም ጸሎት ጥሪ ከሳውዝ አፍሪካ አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተላለፈ፡
በጆሃንስበርግ እና በዙሪያው ላሉ አብያተ ክርስቲያናት ቅዱሳን በሙሉ
የፊታችን ማክሰኞ ሜይ 5 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት በወቅታዊ የሳውዝ አፍሪካ ሁኔታዎች በእግዚአብሔር ፊት የምንጸልይበት ጊዜ ይሆናል።
ቦታው፡ ኬብሮን ቤተ ክርስቲያን
29/03/2026
በቅርብ ቀን
Coming Soon
Subscribe 👇
https://youtube.com/?si=pZ1hIUoVsChn0mdM
በጉጉት እንጠብቃለን ሊዱ