አገልጋይ ዳዊት ዶለአሞ

አገልጋይ ዳዊት ዶለአሞ የእግዚአብሔር ን ቃል መገለጋል ነው

መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ገጽ ያለው ትልቅ መጽሐፍ እንደሆነ ታውቃለህ። ሆኖም ይህ ተስፋ እንዲያስቆርጥህ አትፍቀድ! ከዚህ ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስን ከድግስ ቡፌ ጋር ልታመሳስለው ትችላለህ። የቀረበውን ...
15/01/2023

መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ገጽ ያለው ትልቅ መጽሐፍ እንደሆነ ታውቃለህ። ሆኖም ይህ ተስፋ እንዲያስቆርጥህ አትፍቀድ! ከዚህ ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስን ከድግስ ቡፌ ጋር ልታመሳስለው ትችላለህ። የቀረበውን ነገር ሁሉ ልትበላ አትችልም። ሆኖም የምትፈልገውን ምግብ መርጠህ እስክትጠግብ ድረስ መብላት ትችላለህ።

ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ የተሟላ ጥቅም ማግኘት ከፈለግክ ሙሉ ትኩረትህን በምታነበው ነገር ላይ ማሳረፍ ይኖርብሃል። #ከታች የቀረቡት ሐሳቦች እንዲህ እንድታደርግ ይረዱሃል #
።።።። #ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ጋር በተያያዘም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው። በችኮላ ከማንበብ ይልቅ ጊዜ ወስደህ አእምሮህና ልብህ በትምህርቱ ላይ እንዲያተኩር አድርግ። የመዝሙር 119 ጸሐፊም ያደረገው ይህንኑ ነው። ስለ አምላክ ሕግ ሲናገር “ቀኑን ሙሉ አሰላስለዋለሁ” ብሏል።—መዝሙር 119:97

እርግጥ ይህ ሲባል ቃል በቃል ቀኑን ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን እያነበብክና እያሰላሰልክ መዋል አለብህ ማለት አይደለም። ታዲያ ነጥቡ ምንድን ነው? መዝሙራዊው ስለ አምላክ ቃል ለማሰብ ጊዜ መድቧል። እንዲህ ማድረጉ ደግሞ ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ ረድቶታል።—መዝሙር 119:98-100

“እናቴ በአንድ ወቅት እንዲህ ብላኝ ነበር፦ ‘በሳምንት ውስጥ ሰባት ቀናት አሉ፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ለራስሽ ብዙ ነገር ታደርጊያለሽ። ታዲያ ለይሖዋ የተወሰነ ጊዜ ብትሰጪው ምክንያታዊ አይመስልሽም?’”—ሜላኒ

ጊዜ ወስደህ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ማሰብህ ጥሩ ውሳኔ ለማድረግ ይረዳሃል፤ ለምሳሌ ጓደኛ ስትመርጥ ወይም መጥፎ ነገር እንድታደርግ ስትፈተን የተሻለ ውሳኔ ማድረግ ትችላለህ።

15/01/2023
15/01/2023

መንፈስ ይሙላባችሁ
May the spirit fill you

15/01/2023

የሞት አዋጅ
አይሰራም በቤቴ
አይሆንም በቤቴ
ገልብጦታል ነገሩን
አባቴ!

15/01/2023

“አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤”
መዝ 103፥13

Address

Durban
አገልጋይዳዊትዶለአሞ

Telephone

+27652266853

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አገልጋይ ዳዊት ዶለአሞ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category