Splendor Academy

  • Home
  • Splendor Academy

Splendor Academy We are an academic firm mainly works on providing of quality education and manufacturing of differen

We are hiring!
29/07/2025

We are hiring!

ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ተማሪዎች የሳይንስ ቀን በግቢያቸው ውስጥ  በተለያዩ ቀላል ሙከራዎችን በመስራት አክብረዋል፦                            1. ተክሎች ...
28/04/2025

ዛሬ ሰኞ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ተማሪዎች የሳይንስ ቀን በግቢያቸው ውስጥ በተለያዩ ቀላል ሙከራዎችን በመስራት አክብረዋል፦

1. ተክሎች ውሃን በምን መልክ ወደ ቅጠል እንደ ሚያስኬዱ
2. ከወዳደቁ እቃዎች የውሃ ማጣሪያ እንዴት እንደሚሠራ
3. ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ እና የማስተላልፉ ቁሶችን መለየት
4. ቆሻሻ ነገርን እንዴት በሳሙና ማስወገድ እንዳለባቸው ተማሪዎች ትምህርታዊ በሆነ መልኩ ግንዛቤ አግኝተዋል። ውላቸው በምስል ሲደገፍ ከብዙ በጥቂቱ ይህን ይመስል ነበር።

ለኢትዩጲያውያን ብቻ የተመቻቸ እድል! የምንፈልገው በጣም ውስን ሰዎችን ስለሆነ ጥሩ እንግሊዘኛ መፃፍና መተርቶም የምትችሉ በሙሉ እድሉ ክፍት ነው።ለማመልከት ማስታወቂያው ላይ ያለውን ኮድ ስካ...
09/04/2025

ለኢትዩጲያውያን ብቻ የተመቻቸ እድል! የምንፈልገው በጣም ውስን ሰዎችን ስለሆነ ጥሩ እንግሊዘኛ መፃፍና መተርቶም የምትችሉ በሙሉ እድሉ ክፍት ነው።
ለማመልከት ማስታወቂያው ላይ ያለውን ኮድ ስካን ማድረግ ወይንም ደግሞ ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ ተጭነው ፎርሙን ይሙሉ።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScKoM3mmadwiJL_RNbWy_wKfAGCfG8ZyUOJJTBWGsl0PZH_Pg/viewform?usp=sharing

Color Day!
20/02/2025

Color Day!

የባህል ቀን በስፕሌንደር መዋእለህፃናት
29/11/2024

የባህል ቀን በስፕሌንደር መዋእለህፃናት

22/11/2024
የጨዋታ ቀን ዛሬ በደማቅ ሁኔታ የተለያዩ ትምህርታዊ የሆኔ ጨዋታዎችን በማድረግ ቀናቸውን አሳልፈዋል። ቀናቸው ደግሞ ከብዙ በጥቂቱ በምስል ሲደገፍ ይሄን ይመስል ነበር።
22/11/2024

የጨዋታ ቀን ዛሬ በደማቅ ሁኔታ የተለያዩ ትምህርታዊ የሆኔ ጨዋታዎችን በማድረግ ቀናቸውን አሳልፈዋል። ቀናቸው ደግሞ ከብዙ በጥቂቱ በምስል ሲደገፍ ይሄን ይመስል ነበር።

ዛሬ በመርሀ ግብራችን መሰረት የችግኝ ተከላ ቀንን ልጆች በእጃቸው የራሳቸውን ተክል እንዲተክሉ የተደረገ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ የእለቱ እንቅስቃሴ በምስል ሲደገፍ ይህንን ይመስል ነበር።በእለቱ ...
11/10/2024

ዛሬ በመርሀ ግብራችን መሰረት የችግኝ ተከላ ቀንን ልጆች በእጃቸው የራሳቸውን ተክል እንዲተክሉ የተደረገ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ የእለቱ እንቅስቃሴ በምስል ሲደገፍ ይህንን ይመስል ነበር።
በእለቱ በዚህ ልክ ልጆች ሙሉ በሙሉ ተግባር ተኮር የሆነ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ላደረጋችሁት የትምህርት በታችን ወላጆች፣ መምህራን እንዲሁም ጠቅላላ የአስተዳደር ሰራተኞች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።

እንኩዋን ለኢሬቻ በአል አደረሳችሁ።
02/10/2024

እንኩዋን ለኢሬቻ በአል አደረሳችሁ።

Address

Near Ayelegete, Kebele 02

Opening Hours

Monday 08:30 - 16:00
Tuesday 08:30 - 16:00
Wednesday 08:30 - 16:00
Thursday 08:30 - 16:00
Friday 08:30 - 16:00

Telephone

+251930291782

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Splendor Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Splendor Academy:

Shortcuts

  • Want your school to be the top-listed School/college?

Share