YaTewlid Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from YaTewlid, Education, Washington D.C., DC.

09/12/2024

ልክ የዛሬ 50 ዓመት ሐሙስ 1967 ዓ.ም. ዓፄ ኃይለሥላሴ ከስልጣናቸው ወርደው ደርግ ወደ እሥር ቤት በመክተት ቤተመንግሥቱን በጊዜያዊነት ስም በመያዝ ለ17 ዓመት ሥልጣን ተቆናጠጠ።
ይህ ቀን ከደርግ ሥልጣን መያዝ ባሻገር በኢትዮጵያ ለ3 ሺህ ዘመናት የነበረው ዘውዳዊ አገዛዝ አብቅቶ ሀገራችን ለአለፉት 50 ዓመታት ያየችውን መከራ እንድንቃኝ ያስገድደናል። ከያ ትውልድ ተቋም

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

09/12/2024

https://youtu.be/Ouw71WWknW8

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

የዛሬ 35 ዓመት ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም. መፈንቅለ ሥልጣን  አስታኮ በፋሽስቱ መንግስቱ ኃይለማርያም በግፍ የተረሸኑትን እንዘክራቸው:: ነፍስ ይማር 🙏
05/13/2024

የዛሬ 35 ዓመት ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም. መፈንቅለ ሥልጣን አስታኮ በፋሽስቱ መንግስቱ ኃይለማርያም በግፍ የተረሸኑትን እንዘክራቸው:: ነፍስ ይማር 🙏

Ya Tewlid Tequam is a non profit organization formed at Dallas, North America during its first foundation congress held on July 5 - 6, 2012. Earlier on May ...

ሰላም ወገኖች፦ሜይ ዴይ 2016 ዓ.ም. የያ ትውልድ ዙም ዝግጅት አስመልክቶ በአቶ ሚልዮን ዓለማየሁ "የደርግ አፈና ሂደትና መጨረሻው ቀይሽብር"በሚል በመረጃ የቀረበውን ትመለከቱ ዘንድ እነሆ!
05/10/2024

ሰላም ወገኖች፦
ሜይ ዴይ 2016 ዓ.ም. የያ ትውልድ ዙም ዝግጅት አስመልክቶ
በአቶ ሚልዮን ዓለማየሁ "የደርግ አፈና ሂደትና መጨረሻው ቀይሽብር"
በሚል በመረጃ የቀረበውን ትመለከቱ ዘንድ እነሆ!

Ya Tewlid Tequam is a non profit organization formed at Dallas, North America during its first foundation congress held on July 5 - 6, 2012. Earlier on May ...

https://youtu.be/fPcOB63niYk ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬው አደርሳችሁ: አደረሰን እያልኩ: ነፍሱን ይማረውና የታደሰ አለሙ ሚሻ ሚሾ ተጋበዙ:: መልካ...
05/03/2024

https://youtu.be/fPcOB63niYk ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬው አደርሳችሁ: አደረሰን እያልኩ: ነፍሱን ይማረውና የታደሰ አለሙ ሚሻ ሚሾ ተጋበዙ::
መልካም በዓል!

zemen ayshire

ሰላም ወገኖች:-ሜይ ዴይ 2016 የያ ትውልድ ዙም ዝግጅት አስመልክቶ  በነሲቡ ስብሐት "ማን ግድያ ጀመረ? ማን ተኮሰ" በሚል በመረጃ የቀረበውን ትመለከቱ ዘንድ እነሆ!
04/30/2024

ሰላም ወገኖች:-
ሜይ ዴይ 2016 የያ ትውልድ ዙም ዝግጅት አስመልክቶ በነሲቡ ስብሐት "ማን ግድያ ጀመረ? ማን ተኮሰ" በሚል በመረጃ የቀረበውን ትመለከቱ ዘንድ እነሆ!

Ya Tewlid Tequam is a non profit organization formed at Dallas, North America during its first foundation congress held on July 5 - 6, 2012. Earlier on May ...

02/28/2024
04/17/2022

ሰላም ወገኖች፦

ዝክረ ሜይ ዴይ ሰማዕታት 45ኛ ዓመት እና የያ ትውልድ ድረ ገጽ 10ኛ ዓመትን አስመልክቶ በአሥር ዓመት ጉዟችን ያወጣናቸውን እትሞች ትመለከቱ ዘንድ ልከንላችኋል።

http://www.yatewlid.org/images/PDF/YT/YT_Issue/YaTewlid_MayDay_Compiled_Issues_2014.pdf

የያ ትውልድ ታሪክ ህያው ነው!!!

ያ ትውልድ ተቋም

ሰላም ወገኖች፦እነሆ! ያ ትውልድ ቅጽ 9 ቁጥር 2 ዕትም "የግፍ ደም ዛሬም ይጮሃል"ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ ለተረሸኑት 54 የዓፄ ኃ/ሥላሴ ባለሥልጣናት እና ብ/ጄነራል አማን ...
11/21/2021

ሰላም ወገኖች፦
እነሆ! ያ ትውልድ ቅጽ 9 ቁጥር 2 ዕትም "የግፍ ደም ዛሬም ይጮሃል"
ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ ለተረሸኑት 54 የዓፄ ኃ/ሥላሴ ባለሥልጣናት እና
ብ/ጄነራል አማን አንዶምን ጨምሮ ለተረሸኑት 60ዎቹ
47ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ።

ለማንበብ ሊንኩን ይጠቀሙ

http://www.yatewlid.org/images/PDF/YT/YT_Issue/YT_Vol_9/Ya_Tewlid_Vol_9_No_2_Hidar_14_2014.pdf

የምሥል ቅንብር ለመመልከት ከታች ይጠቁሙ

https://youtu.be/9IJU0yjjTQo

«ያ ትውልድ ተቋም» ለመረጃ ምንጭነት!

የተጐዱ ወገኖችን ለመርዳት!

ለያ ትውልድ መታሰቢያነት!

የያ ትውልድ ታሪክ ህያው ነው!!!

ኅዳር 12 ቀን 2014 ዓ.ም. (November 21, 2021)
ቸር ያሰማን!
ያ ትውልድ ተቋም

Ya Tewlid Tequam is a non profit organization formed at Dallas, North America during its first foundation congress held on July 5 - 6, 2012. Earlier on May ...

ሰላም ወገኖችየያ ትውልድ ተቋም ዘጠነኛ ዓመት በዓል ዝግጅት እነሆ!በተቻለ ለምታውቋቸው አስተላልፉት።https://www.youtube.com/watch?v=bONQJZTddY8&t=0sያ ትውልድ ተቋ...
07/13/2021

ሰላም ወገኖች

የያ ትውልድ ተቋም ዘጠነኛ ዓመት በዓል ዝግጅት እነሆ!

በተቻለ ለምታውቋቸው አስተላልፉት።

https://www.youtube.com/watch?v=bONQJZTddY8&t=0s

ያ ትውልድ ተቋም

የያ ትውልድ ታሪክ ህያው ነው!!!

Ya Tewlid Tequam is a non profit organization formed at Dallas, North America during its first foundation congress held on July 5 - 6, 2012. Earlier on May ...

እናንተ "አባዬ!" ብላችሁ ጠርታችሁ አድጋችሗል?
05/28/2021

እናንተ "አባዬ!" ብላችሁ ጠርታችሁ አድጋችሗል?

Ya Tewlid Tequam is a non profit organization formed at Dallas, North America during its first foundation congress held on July 5 - 6, 2012. Earlier on May ...

In Memories of May 16, 1989 Coup D'etat ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም. መፈንቅለ መንግሥት ሰለባዎች ትውስታ
05/16/2021

In Memories of May 16, 1989 Coup D'etat
ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም. መፈንቅለ መንግሥት ሰለባዎች ትውስታ

Ya Tewlid Tequam is a non profit organization formed at Dallas, North America during its first foundation congress held on July 5 - 6, 2012. Earlier on May ...

Address

Washington D.C., DC
20011

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YaTewlid posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category