CHS

CHS

Share

We are a network of people across the globe working together to raise money and build a high school in Chachkuna, Ethiopia.

Because of redistricting, Chachkuna Woreda’s Administration was transferred from Gondar Zuria to Lay Armachiho. Based on this reason, the Chachkuna schools are now administrated by Lay Armachiho educational administration and students are allowed to study only in the Tikel Dengay High School which is more than 35 kilometers away from Chachkuna. Because of school redistricting and policies, stude

08/02/2023

በ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች:: የማህበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች ናቸው::

Photos from CHS's post 07/10/2023

የ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ከመገባደዱ በፊት ተማሪዎች በወላጆቻቸው ፊት ሰርትፍኪት ሲቀበሉ: የግንባታ ግብአት የሆነው አሸዋና ግንባታው እየተካኺደ ምሆኑን የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው::

07/10/2023

እየተገነባ ላለው ተጨማሪ አንድ ብሎክ 4 መማሪያ ክፍሎች ተማሪዎች ድንጋይ ሲያቀርቡ

07/10/2023

የጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በዓመቱ ማብቂያ አባላጫ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ዕውቅና ሲሰጥ::

Photos from CHS's post 03/20/2023

በጫጭቁና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እየተገነባ ያለውን ተጨማሪ አንድ ብሎክ 4 መማሪያ ክፍሎች የሚያሳዩ ፎቶዎች ናቸው። ግንባታው እስከ ግንቦት ባለው ጊዜ ተጠናቆ ክፍሎቹ መስከረም ወር 2016 ዓ/ም ለመማር ማስተመር ዝግጁ ይሆናሉ። ት/ቤቱ ገና ከውጥኑ ጀምሮ እንዲሠራ በሃሳብ በሞራልና በማተሪያል ለረዳችሁን ሁሉ ክልብ እናመሰግናለን።

በ2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ት/ቤቱ 437 ተማሪዎች፤ 50 መምህራን የአስተዳደርና የጥበቃ ሠራተኞች እያስተናገደ ይገኛል።

ት/ቤቱ በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ጊዜ 64 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስቀምጦ 30ዎቹ ለዩኒቭርስቲ ሲያልፉ ቀሪዎቹ 34 ደግሞ ሞያና ቲክኒክ ማሰልጠኛ ገብተው እየተማሩ ይገኛሉ። እንዲሁም ለ2015 የትምህርት ዘመን 69 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ።

Photos from CHS's post 11/15/2022

የጫጭቁና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 64 ተማሪዎች በ2014 የብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወሰደዋል፦
------------------------------------------------------------------

የጫጭቁና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታው እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ2007 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ተግባሩን በመስከረም ወር 2008 ዓ.ም አስጀምሯል። በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 437 ተማሪዎች፤ 26 መምህራን፤ 8 የአስተዳደርና 2 የጥበቃ ሠራተኞች እያስተናገደ ይገኛል።42 የማህበራዊ ሳይንስና 22 የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም የብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደዋል።እነዚህ የብሔራዊ መልቀቂ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸው ሰምሮ እራሳቸውን ቤተሰቦቻቸውንና አገራቸውን የሚያገለግሉ ብቁ ዜጎች እንዲሆኑ ከወዲሁ እንመኛለን።

Photos from CHS's post 04/14/2022

በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ለተማሪዎች፣ ለመምህራን፣ ለአከባቤው ህብረተሰብና ለከብቶቻቸውም ጭምር ነው።

Photos from CHS's post 04/10/2022

እነዚህ ፎቶዎች የሚያሳዩት በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው። ኃላፊነቱን ወስዶ ይህንን ፕሮጀክት እያስገነባ ያለው ወገን የሕፃናትና እናቶች መርጃ ማህበር የሲያትል ቅርንጫፍ ነው። በዚህ አጋጣሚ ወገንን እናመሰግናለን።

04/09/2022

በጫጭቁና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ግቤ ላይ እየተገነባ ያለው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ነው። ኃላፊነቱን ወስዶ ይህንን ፕሮጀክት እያስገነባ ያለው ወገን የሕፃናትና እናቶች መርጃ ማህበር የሲያትል ቅርንጫፍ ነው። በዚህ አጋጣሚ ወገንን እናመሰግናለን።

Photos from CHS's post 04/09/2022
02/25/2022

በጫጭቁና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ላይ እየተገነቡ ያሉት ተጨማሪ መማራ ክፍሎች በቪድዮ ይህን ይመስላል:: ግንባታው ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ተጠናቆ መስከረም 2014 ዓ,ም አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ ነበር የተጀመረው:: ሆኖም ግን አንድ አመት ዘግይቶም ቢሆን መስከረም 2015 ዓ.ም አገልግሎት እንዲሠጥ የግንባታውሥራ እየተካኺደ ነው:: የሞራል የሃሳብና የገንዘብ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው::

Want your school to be the top-listed School/college in Stone Mountain?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


4282 Cavan Drive
Stone Mountain, GA
30083