10/12/2025
ከታች ያስቀመጥኩት ቪድዮ ሰሞኑን እህቴ ተምር ተጭበርብሪያለሁ በማለት በሀሰት ስሜን በአደባባይ ስትዘልፈኝ አይታችሁዋል ነገር ግን እውነታውን ለምወደኝ ህዝብ ግልፅ ለማድረግ ትራኩ ከተገዛበት ካንፓኒ websites ላይ ሙሉ ጫረታውን ያሸነፍኩበትን ዋጋ የሚያሳይ ቪድዮ አስቀምጫለሁ ይህ ትራክ እህቴ ተምር የገዛችው ትራክ ነው በጫረታ እኔ ያሸነፍኩት $145,000 ዶላር ስሆን ተጨማሪ የገዛሁበትን 7% እከፍላለሁ 145,000 × 7 = 1,015,000
Then divide by 100 → 1,015,000 ÷ 100 = 10,150 ስንት ሆነ 155,150 ሽ ዶላር ሆነ ተጨማሪ ለትራኩ ማጏጏዧ ሰሪቪስ አዲስጎማ $12,000 ዶላር ታርጋ ሳወጣላት $2600 ከፊያለሁ ስንት ፈጄ $169,615 ዶላር ፈጅቷል የራሴን ወጪ ለሷ ብየ Dallas, Texas ድረስ የሄድኩትን ሳልጨምር እና እሷ የገዛችው በ $150, 000 እና የቱ ጋር ነው ያጭበረበርኳት እንደውም $19,650 ቀንሸላታለሁ ? እኔ መልካም ነበር ያደረኩ እራሴን ጎድቼ ነበር ለሷ ያደረኩት ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል ወገኖች እስቲ እናንተው አይታችሁ ፍረዱ ተባረኩ