07/26/2021
Mebiy ye
ፍቅር� ያሸንፋል Be fikir� ininur� ye idime� kenaten chemerikilign degu Getaye kefi kefi belilign�
07/26/2021
K
08/03/2020
#ይቅርታ🇪🇹🇪🇹 #ይቅርታ🇪🇹ደካሞች ይቅርታን አያዉቋትም ይቅርታ የጠንካሮች መለያ በህርይ ናት💞
አስተማሪ ታሪክ💗
ኔልሰን ማንዴላ ፕሬዝደንት ከሆኑ በኋላ አንድ እለት ከቅርብ ጠባቂዎቻቸው ጋር ለምን በእግራችን ወጣ ብለን አንንሸራሸርም በዛው ምሳ እንበላለን ብለዋቸው ተያይዘው ወጡ። አንድ ሞቅ ያለ ሰፈር ሲደርሱ ምግብ ቤት አግኝተው
ከጠባቂዎቻቸው ጋር ገብተው እንዳዘዙ ከፊት ለፊታቸው ያዘዘው ምግብ የዘገየበት አንድ ሰው ስላዩ
"ጥሩትና ከእኛ ጋር ይብላ"ብለው አንዱን ወታደር ላኩ። ሰውየው መጥቶ አብሯቸው ተመገበ።
እየተመገበ ሳለ እጁ ይንቀጠቀጣል ጨርሶ ሲሄድ
ከጠባቂ ወታደሮቹ መሃል አንዱ "ማዴባ የቅድሙ ሰውዬ ህመምተኛ ነበርኮ እጁ ይንቀጠቀጥ ነበር"ይላቸዋል
"አይደለም!ድሮ የታሰርኩበት እስር ቤት ጠባቂ ዘበኛ ነበር። ብዙ ግዜ ተደብድቤ ከቶርች ስመለስ ውሃ
ስለሚጠማኝ ውሃ እንዲሰጡኝ በጩኽት ስጠይቅ ይሄ ሰው ይመጣና ፊቴ ላይ ሽንቱን ይሸናል።አሁን የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዝደንት ሆኜ ሲያየኝ የምበቀለው መስሎት ፈርቶ ነው"
ሀገር በመቻቻል እና በፍቅር እንጂ በቂም በቀል አትገነባም።
ደካሞች ይቅርታን አያውቋትም ይቅርታ የጠንካሮች መለያ በህርይ ናት💗💗💤ketemechachu
SHER👌
Tewodajua singer 💞
አባይ አበይ #አባይ yene new
አባይ አባይ አባይ 🇪🇹😊👏👌💞
አድስ መረጃ
ዘጠነኛዉ ሽ ክፍል 45
06/20/2020
ዬትኛዉ ይሻላል እne🙃😙merichalew👈
9ኛዉ ሽ ክፍል 44 ይዝናኑ👈🙃👇👌
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Website
Address
New York, NY