የፈረንሳይ ለጋሲዬን እና የቤላ ልጆች

የፈረንሳይ ለጋሲዬን እና የቤላ ልጆች ይህ የፌስቡክ ገፅ በ በ 2002 ዓም በ አሜሪካን ሀገር ተከፈተ አላማው የፈረንሳይና የቤላ ልጆችን በተለያዩ የአለማችን ክልል ያሉትን ማገናኘት ማፈላለግ ነው

FERENSAY LEGASIYON AND BALLA ONE OF THE BEST PLACE IN ADDIS ABABA IF YOU LIVE OR IF YOU NOW SOME ONE OF IF YOU BORN
THAT PLASE PLEASE BE A FUN AND LET"S GET TOGETHER PL THIS FACEBOOK OPEN BY ME U.S.A 2009

08/06/2025

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
ፈረንሳይ ለጋሲዬን የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ህንጻ የደረሰበት ደረጃ
ይህ ቤተክርስቲያን ለአካባቢው ሰው በብዙ አገልግሎት እየተወጣ ያለ ቤተክርስቲያን ሲሆን ይህንን ቤተክርስቲያን ከፍጻሜው ለማድረስ መረባረብ ስላለብን በተለይ የአካባቢው ተወላጆች በውጭ ሀገርና በሀገር ቤት ያላችኩ በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን ማስፈጸሚያ የበረከት እጃችሁን እንድትዘረጉ ለማሳሰብ ነውና
ማሳሰቢያ ይህ መልክት በግል የተጻፈ ሲሆን ማንኛውንም እርዳታ ለማድረግ የቤተክርስቲያኑን አስተዳደር ማግኘት አለባችሁ በምንም መልክ ከቤተክርስቲያን ውጭ ለምንም ምንም አይነት ነገር እንድታደርጉ በውጭ ያላችሁ በቤተሰቦቻችሁ በኩል ቤተክርስቲያን አስተዳደር በማግኘት የልባችሁን ፍቃድ እንድትፈጽሙ በቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ስም አሳስባለው ።

07/26/2025
😭😭😭ፈረንሳይ ለጋስዩን ሀዘን ላይ ነች ለግሽን ደርበ ከርቤ ለንግስ በሄዱበት ስአት በተፈጠረ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ምክንያትሁለት የፈረንሳይ ልጆች* ይስሀቅ እና * ልዑል ህይወታቸውን አጥተ...
10/02/2024

😭😭😭

ፈረንሳይ ለጋስዩን ሀዘን ላይ ነች

ለግሽን ደርበ ከርቤ ለንግስ በሄዱበት ስአት በተፈጠረ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ምክንያት

ሁለት የፈረንሳይ ልጆች

* ይስሀቅ

እና

* ልዑል

ህይወታቸውን አጥተዋው::

ቀብራቸውን ዛሬ በ9ኝ ስአት በጉራራ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈፀማል::

ለሞቱት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን

* ነብሳቸውን በገነት ያኑሩልን
* ለፈረንሳይ ልጆች
* ለቤተሰቧቸቸው መፅናናትን ይስጥልን::

😭😭😭

🌴🌴🌴

Address

Dumfries, VA
22025

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የፈረንሳይ ለጋሲዬን እና የቤላ ልጆች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to የፈረንሳይ ለጋሲዬን እና የቤላ ልጆች:

Shortcuts

Share

Category