አዲስ -አእምሮ Addis-Amro

አዲስ -አእምሮ Addis-Amro A new mind for a new and better life. The life we live is a reflection of our thinking.

At this page we will learn and share the actions,thoughts and habits we need to develop to transform our lives.

          #ኢትዮጵያ               #አማርኛአባባሎች #ስኬትFollow  Follow  Follow  Follow  Follow
01/14/2024


#ኢትዮጵያ #አማርኛአባባሎች
#ስኬት

Follow

Follow

Follow

Follow

Follow

Focus on yourself,stop looking for happiness and success in other people.You are capable you have everything you need in...
02/26/2022

Focus on yourself,stop looking for happiness and success in other people.You are capable you have everything you need in you.You are created in the image of the Almighty God.First look into him,ask him for answers and guidance,Then focus on yourself,work on changing and imporiving yourself then you will see the result pretty soon.


#ኢትዮጵያ #አማርኛአባባሎች
#ስኬት

Follow አዲስ-አምሮ ADDIS-AMRO]]]]

Follow አዲስ-አምሮ ADDIS-AMRO]]]]

አዲስ-አምሮ ADDIS-AMRO]]]]

አዲስ-አምሮ ADDIS-AMRO]]]]

አዲስ-አምሮ ADDIS-AMRO]]]]

 #ስኬት  #አላማ  #ምስጋና  #ኢትዮጵያ  #ትኩረት
08/20/2021

#ስኬት #አላማ #ምስጋና #ኢትዮጵያ
#ትኩረት

08/03/2021


04/11/2021

የጆቹ ስራ

እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ 👏😍To my family and friends who celebrate Christmass On This Day Marry Christmass.May God Bless...
01/07/2021

እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ 👏😍
To my family and friends who celebrate Christmass On This Day Marry Christmass.May God Bless and Protect you wherever you are.

ከዛሬ 2013 አመት በፊት የአለም ንጉስ ፍቅር አስገድዶት በሰው አእምሮ ተመርምሮ ሊደረስበት በማይችል እፁብ ድንቅ መንገድ አምላክ ሰው ሆኖ በዛሬዋ እለት ከንፅሕተ ንፁሀን እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ተወለደ። ከስጦታዎችም ሁሉ በላይ በስሙም ላመንን የዘላለም ሕይወት ተሰጠን ነፃም ወጣን።ሁሉን የምትችል፣ሩሩህ፣ሰውን ወዳጅ አምላክ ሆይ እናመሰግናለን።

ሉቃስ 2 7-14
7 የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።
8 በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።
9 እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ::
10 መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
12 ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
13 ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ።
14 ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።

12/19/2020

እያንዳንዱ ቀን ስጦታ ነዉ.....በጥበብ ይጠቀሙበት.Everyday is a gift use it wisely

ህይወታችን የአስተሳሰባችን እና የልማዳችን ውጤት ነው። ይህ ቪዲዮ እየጎዱን ያሉ የግል ልማዶቻችንን እንዴት ማስወገድ እንደምንችል እና ውጤታማ ሊያደርጉን የሚችሉ ጥሩ ልማዶችን እንዴት መገንባ...
05/23/2020

ህይወታችን የአስተሳሰባችን እና የልማዳችን ውጤት ነው። ይህ ቪዲዮ እየጎዱን ያሉ የግል ልማዶቻችንን እንዴት ማስወገድ እንደምንችል እና ውጤታማ ሊያደርጉን የሚችሉ ጥሩ ልማዶችን እንዴት መገንባት እንደምንችል የሚያሳዩ ምርጥ መንገዶች ከሁለት መፃፍ ተጨምቆ የቀረበ ነው። https://bit.ly/2WX7HvC

ህይወታችን የአስተሳሰባችን እና የልማዳችን ውጤት ነው። ይህ ቪዲዮ እየጎዱን ያሉ የግል ልማዶቻችንን እንዴት ማስወገድ እንደምንችል እና ውጤታማ ሊያደርጉን የሚችሉ ጥሩ ልማዶችን እንዴ...

መታይየት ያለበት ጊዜያችንን ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዴት መጠቀም እንችላለን ? https://bit.ly/2Lg6rNm
05/09/2020

መታይየት ያለበት ጊዜያችንን ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዴት መጠቀም እንችላለን ?
https://bit.ly/2Lg6rNm

13 ጊዜአችንን በአግባቡ መጠቀም ሚያስችሉን ዘዴዎች! 1.በግልፅ ማሰብ 2.ወረቀት ላይ መጻፍ 3.ወድያው አርምጃ መውሰድ 4.ለመጀመር ትናንሽ አርምጃዎችን መውሰድ 5.ትኩረት 6.ለቀን፣ለሳምንት፣ለ.....

It is possible!
05/08/2020

It is possible!

05/05/2020

Address

Alexandria, VA
22301 TO 22315, 22320 TO 22336

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ -አእምሮ Addis-Amro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to አዲስ -አእምሮ Addis-Amro:

Shortcuts

Featured

Share