Pastor Fisseha Tesfaye

Pastor Fisseha Tesfaye

Share

Deep Gospel messages for the future generation leaders.
ለሚቀጥለው ትውልድ የሚነ?

09/11/2024

HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR 2017
መልካም የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት 2017

08/13/2024

ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።
ዕንባቆም. 3፡19

07/28/2024

worship doesn’t change God, but it definitely changes you.

Photos from Pastor Fisseha Tesfaye's post 07/17/2024

UOEC Conference is here.
Join us in Minneapolis, Minnesota.
July 18-21/2024

06/27/2024

God gives us the appetite and ability to do His will.

Photos from Pastor Fisseha Tesfaye's post 06/25/2024

Our this year's, 2024 Summer camp is July 15-18/ 2024. Please have your children sign up through scaning the QR-code. Thank you.
የ2024 የልጆች ሰመር ካምፕ ከJuly 15-18/2024 ነው፡፡ QR code ን ስካን በማድረግ ልጆቻችሁን አስመዝግቡ፡፡ ጌታይባርካችሁ፡፡

06/24/2024

I found it worth posting.

ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ 06/23/2024

"ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ" ይህንን ድንቅ መልዕክት እስቲ አዳምጡት፡፡ ተባረኩ

ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ Content from Fulness of Christ church

05/11/2024

Happy Mother's Day to all mothers sastaining their families in hard working and their prayers. 2024

05/09/2024

የዛሬው የባህርዳር ውሎዬ በብዙ ግንዛቤና ስልጠና የታጀበ ከብዙ የቤተክርስቲያን መሪዎችና አገልጋዮች ጋር ነበር፡፡ በጸጥታ ችግር ምክኒያት ብዙዎች ከየወረዳው መምጣት ባይችሉም በባህርዳር ከተማ ካሉት የእግዚአብሄር አገልጋዮች ጋር ጌታ ድንቅ የትምህርትና የምክክር ጊዜ ሰጥቶናል፡፡ በዚህ ሁሉ የረዳኝን ጌታዬን አመሰግናለሁ፡፡ የቤተክርስቲያን ተከላ እርከኖች መጽሐፍም ለመጡት ሁሉ በነጻ ታድሏል፡፡ ከጌታ በስተቀር ይህንንስ የሚያደርገው ማነው?

Want your school to be the top-listed School/college in Alexandria?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


6511 Richmond Highway
Alexandria, VA
22306