Ethiopian International School-Riyadh

Ethiopian International School-Riyadh

Comments

ኦገስት 29/2022
የመምህር ካሚል ሽኝትን በወፍ በረር...
..ሀሙስ ኦገስት 25 / 2022 ከምሽቱ 3 : 30
በርካታ ወላጆች፣ መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እና የሀገር ሽማግሌዎች በእለቱ ታድመዋል። የ23 አመታት ውለታን ቆጥሮ ሁሉም አዳራሹን ሞልቶታል። ከመግቢያው ላይ የሚታየው የመምህር ካሚል ግርማ ሞገስ የተላባሰ ፎቶ አይን ይስባል ፎቶው ርእስ ተጽፎበታል " The Allegorical... "
ከፍተኛ የጋራ ትብብር ያሳዩ ሴት መህምራን እና የአስተዳደር ሰራተኞቻችን ለዝግጅቱ መሳካት የድርሻቸውን ለመወጣት ቦታቸውን ይዘው የሻይ ቡናው መአዛ ብሎም የእጣኑ ሽታ ከሩቅ ያውዳል።
የሪያዱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት ምስረታው ከሃያ ስምንት አመታት በፊት ሆኖ ብዙዎችን ተቀብሎ ብዙዎቹን ሸኝቷል። ብዙ የደመቁ ሽኝቶችን ያየን ቢሆንም የዚህ አንጋፋ መምህር የተዋበ ሽኝት ለመካፈል በተገኙ እንግዶች የስሜት ጥልቀትን ማየት አጓጊ ነበር። መምህር ካሚል ሁሴን ብዙዎቹን በእንባ ሸኝቷል ...በእራሱ ሽኝትስ ? የብዙዎች ያልተመለሰ ጥያቄ መልሱን ሊያገኝ ሰአቱ ደረሰ። መምህር ካሚል ጥቁር ሙሉ ሱፍ ለብሶ ባለቤቱን ወ/ሮ ፈቲያ እና ልጁን ሳሚያ ካሚል አስከትሎ ውብ ሆኖ በተዘጋጀው መድረክ ላይ በኩራትና ጥንካሬ ታየ።
የእለቱ የክብር እንግዳ የነበሩት በኢትዮጵያ ኤምባሲ የዲያስፖራ ክፍል ሀላፊው አቶ ተድላ ጋቲሶ ፣አስተዳደር ቦርድ ሊቀመንበር ሼህ አብድልጀሊል ዋሴ ፣የትምህርት ቤቱ የቦርድ አባል ሼህ መሀመድ ሀሰን፣የሀገር ሽማግሌዎቹ አቡ ፈሀድና ሼህ አብድልዋሴ የፊት መስመሰሩ ላይ ተቀመጡ።
ርእሰ መምህር አበበ ጫላ ለመምህሩ ያላቸውን አክብሮትና አሰተዋጽኦ ያለስስት በሰፊው ተነተኑ።
የዲያስፖራው ክፍል ሀላፊ በከፍተኛ የስራ ጫና ውስጥ ቢሆኑም በዝግጅቱ ላይ ለመገኘት አላመነቱም በይቅርታ የታጀበ አጭር ንግግራቸውን ተደምመው አቀረቡ።
ሼህ አብድልጀሊል ዋሴ የመልካም ምኞት ንግግራቸውን እነሆ አሉ።
ሁሉም የተደሰቱበት ዘጋቢ ቪዲዮም ቀረበ። በዝግጅት አስተባባሪዎቹ የተገደበው አስተያየት ለቀድሞ ተማሪዎቹ ያደላ ቢሆንም መምህራን ፣ወላጆች ፣ የመምህሩ ወዳጆችም አስተያየታቸውን ሰጥተው እፎይ አሉ።
ስጦታዎች ከትምህርት ቤቱ ተበረከተ። ወላጆች ፣ተማሪዎች፣ መምህራንና ወዳጆቹ ስጦታቸውን ይዘው መድረኩን ሞሉት። ይህን ክስተት በጥንካሬ መመልከት ያልቻለ ሁሉ በእንባ ታጠበ።
መምህር ካሚል ፍጹም ጥንካሬ በተላባሰ መንገድ ንግግሩን አቀረበ ፣ ምስጋናውን ሰጠ። "አንድ አንሁን ፣ ለትምህርት ቤቱ የሚጠቅመው አንድነታችን ነው ትምህርት ቤቱን በማገልገሌ የህይወት ዘመን ክብር ስላየሁ ተደስቻለሁ፣ ያስቀየምኩት ካለ ይቅር ብያለሁ" ሲል ንግግሩን አቀረበ።
የመድረክ አስተባባሪው መምህር ያሲን ባሙድ ለመምህሩ ባለቤት አንድ ነገር ብቻ እንዲናገሩ ሲል ጋበዛቸው ደርባባዋ ወ/ሮ ፈቲያም
" ልጆቼን ያስተማራችሁ መምህራን አመሰግናችኋለሁ ፣ ትምህርት ቤቱን አመሰግናለሁ በባለቤቴ ከፍታና ዝቅታ አብሬው ነበርኩ ባለቤቴ አኩርቶኛል ጀግናዬ ነው " ብለው መነጋገሪያውን አስቀመጡ።

እጅግ የደመቀው የአንጋፋው መምህር ሽኝትን የሀገር ሽማግሌዎቹ አቡ ፈሀድና ሼህ አብድልዋሴ በዱኣ አሳረጉት። በሴት መምህራኖቻችን የተዘጋጀው ምግብም በአይነት ቀርቦ ተበላ ኬክም ተቆረሰና ሁሉም አጣጠመው። የፎቶ ስነስርአቱ ተካሂዶ ሲያበቃ ወደ አንጋፋው መምህር ጠጋ አልኩና አንድ ጥያቄ ጠየኩት
" በዝግጅቱ ምን ተሰማህ ?"
መምህር ካሚል " እንደገና ባለቤቴን ያገባሁ መሰለኝ ፣ሰርጌ መሰለኝ ..."
የአንጋፋው መምህር ሽኝት በዚህ ስሜት ተጠናቀቀ።

ዘጋቢ :- መምህር ዘኪ

The veteran's Farewell...
..Thursday, August 25 / 2022 at 9:30 pm
Many parents, teachers, students, administrative staff and elders attended the day. Counting 23 years of service, everyone filled the hall. An eye-catching portrait of teacher Kamil at the entrance is captioned "The Allegorical..."

Our female teachers and administrative staff who showed great cooperation took their place to do their part for the success of the event.
The Ethiopian International School at Riyadh was established twenty eight years ago and has welcomed many and accompanied many of them.Although we saw many outstanding farewell ceremonies, it was interesting to see the depth of emotion of the guests who came to share in the beautiful farewell of this old master ,Mr.Kamil . Teacher Kamil Hussain accompanied many of them in tears...what about his own departure from the school? The time has come to find the answer to the unanswered question of many. Mr. Kamil dressed in a black full suit accompanied by his wife Mrs. Fethia and his daughter, Samia Kamil appeared on the beautifully prepared stage with pride and strength.
The guest of honor of the day was Mr. Tedla Gatiso, head of the Diaspora section of the Ethiopian Embassy, ​​Chairman of the Board of the school, Sheh Abdeljalil Wase, member of the school's board, Sheh Mohamed Hassan, elders Abu Fahad and Sheh Abdelwase sat in the front row.
Principal Abebe Chala analyzed his respect and contributions' of Mr.Kamil in detail.
The head of the diaspora department, Mr.Tedla Gatiso ,despite being under heavy workload, did not hesitate to attend the event and presented a short speech accompanied by an apology.
Sheikh Abduljalil Wase said his best wishes.
A documentary video was also presented which everyone enjoyed. Although the comments limited by the coordinators were biased towards the former students, teachers, parents, and others expressed their opinions and were relieved.
Gifts were donated from the school. Parents, students, teachers and friends filled the stage with their gifts. Everyone who could not bear to watch this incident was washed away with tears.
Mr. Kamil delivered his speech with absolute strength, giving thanks. "Let's be one, it is our unity that is good for the school. I am happy because I have seen the honor of serving the school for a lifetime, I forgive if I have offended anyone" he said.
The coordinator of the forum, teacher Yasin Bamud, invited Mrs. Fethiya ,the wife's of Mr.Kamil to say just one thing.
"I thank the teachers who taught my children, I thank the school, I was with my husband through the highs and lows. My husband made me proud and he is my hero," she said.

The elders of the society, Abu Fahad and Sheikh Abdulwase, prayed for the success of the most illustrious veteran teacher Kamil.
The food prepared by our female teachers was served and enjoyed by all. When the photo ceremony was over, I got and asked a question to Mr Kamil
"How did you feel about the show?"
Teacher Kamil said
"Today, I thought I married my wife again, I thought I got married .."
The old master's farewell ceremony ended with this feeling.

Reported by :- Teacher Zeki
First day of school (2022/2023A.Y)

የ2022/2023 የትምህርት ዘመን በትናንትናው ዕለት (ኦገስት 28/2022) በድምቀት ተጀምሯል፡፡ በዕለቱ ተማሪዎች የት/ቤቱን ደንብ እና ስርዐት እንዲተዋወቁ/እንዲያስታውሱ ተደርጓል፡፡ ትምህርት ቤቱም መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆን ይመኛል፡፡
The 2022/2023 academic year has commenced colorfully yesterday (August 28, 2022). School rules and regulations were introduced to students. The school wishes our students a happy academic year.
አንጋፋው መምህር ዛሬ ይሸኛል !
በሪያዱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት ለ23 አመታት በተለያዩ የስራ ሀላፊነቶች ሲያገለግል የቆየው መምህር ካሚል ሁሴን በዛሬው እለት ኦገስት 25/2022 በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰአት በሚደረግለት ፕሮግራም ሽኝቱ ይካሄዳል።
25/08/2022
ውድ ወላጆች
የ2022/2023 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ስራ የሚጀመረው እሁድ (ኦገስት 28/2022) ስለሆነ በተባለው ቀን ተማሪዎች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) እና የመማሪያ ቁሳቁሶችን አሟልተው እንዲገኙ እናሳስባለን፡፡
*ዝርዝር የትምህርት ክ/ጊዜ እና የመግቢያ እና መውጫ ሰአት ይላካል፡፡
ትምህርት ቤቱ
Dear parents
This is to inform you that the 2022/2023 academic year class starts on Sunday (August 28/2022). Send your children with complete uniform and stationeries.
*Time table and other details of entry and dispersal time will be notified later.
The school
ነሀሴ 10 / 2014 ዓ.ም

በሪያዱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት የ9A ክፍል ተማሪ የነበረው ኢብራሂም አብደላ በትላንትናው እለት ባጋጠመው የመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ታውቋል። (አላህ የጀነት ያድርገው ...)
ለመላ ቤተሰቦቹ ፣ ጓደኞቹ ፣ መምህራን እና ሰራተኞች አላህ ጽናቱን ይስጣችሁ።

ት/ቤቱ

August 10 / 2014

Ibrahim Abdullah, who was a 9A student at the Ethiopian International School in Riyadh, died in a car accident yesterday. (May Allah grant him paradise...)
To all his family, friends, teachers and staff, may Allah give you strength.

The school
የ2021/2022 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከብዙ ጥረት በኋላ በዛሬው ዕለት ለተማሪዎቻችን መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በፈተናው መክፈቻ ወቅት የኢፌድሪ ኢምባሲ ዲፕሎማት አቶ ተድላ ጋቲሶ እና የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ቦርድ ሊቀመንበር ተማሪዎቹን በአካል ተገኝተው አበረታተዋል፡፡ እኛም ለተማሪዎቻቸን መልካም ዕድል ተመኘን፡፡
This is the 2021/2022 grade 8 exam schedule.
Dear students, When you come for exam orientation on 10/08/2022, bring pencil and stationary for practice.
09/08/2022
ማስታወቂያ
ለ2014 ዓ.ም ( 2021/2022 ) የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች
የዘንድሮ ዓመት የ2014 ዓ.ም (2021/2022 ) የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በ11 -12/08/2022 እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች ነገ ረቡዕ ማለትም በ10/08/2022 ጠዋት 3:00 a.m. ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘት ኦረንቴሽን እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤት
To All Grade 8 Students
The 2021/22 grade 8 regional exam candidates are requested to attend the exam orientation which will be held in the school premise tomorrow 10/08/2022 morning at 9:00 a.m.

The school
Date 02/08/2022
Dear the 2021/22 gr. 8 students,
The 2021/22 grade 8 regional exam delivery date is scheduled for August 11 and 12/2022 (Thursday and Friday). So, avail yourself as per the schedule.
The school
ውድ የ2021/22 የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎቻችን
የ2021/22 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አሰጣጥ ቀን ለኦገስት 11 እና 12/2022 (ዕለተ ሀሙስ እና አርብ) ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቋል፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች ይህንን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደረጉ እናሳስባለን፡፡
ትምህርት ቤቱ
ግንቦት 27,:2014 ዓ.ም

በሪያድ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት በየአመቱ የሚያከናውነውን አመታዊ የመረብ ኳስ ውድድር በሴቶች ተማሪዎች መካካል ሲያካሄድ ቆይቶ ባለፈው ሀሙስ ግንቦት 24 ,2014 ዓ.ም ተጠናቋል።
ለመጨረሻው የዋንጫ ፉክክር የደረሱት የ11 ቢ እና የ9 ቢ ቡድኖች ነበሩ ። በነበረው ከፍተኛ የመሸናነፍ ፉክክር የተያበት ጨዋታ በ11 ቢ 2 - 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በዚህም መሠረት 11 ቢ የዋንጫው ተሸላሚ ሆኗል።
የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ሱመያ አህመድ ከ11 ቢ ክፍል የተመረጠችና የተዘጋጀላትን ልዩ ሽልማት ተቀብላለች። በሽልማት ስነስርዓቱ ላይ መምህር ካሚል ፣መምህር በሽር እና መምህር ዮሀንስ ለተማሪዎቹ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማቶቹን ሰጥተዋል።
አመታዊው የሴቶች የቮሊቦል ውድድር እጅግ በደመቀ እና ባመረ መልኩ ተጠናቋል።

የስፖርት ክፍል አስተባባሪ መምህር ዘኪ

June 4, 2022

The annual volleyball competition held by the Ethiopian International School in Riyadh between the girls students ended on Thursday, June 3, 2022.
The finalists were the 11B and 9B teams. The match ended 2 - 1 draw by 11 B . Accordingly, 11B won the trophy.
As the star of the year, Sumeya Ahmed was selected from 11B team and received a special award. At the awards ceremony, Teacher Kamil, Teacher Beshir and Teacher Yohannes presented the trophies and medals to the students .
The annual girl's Volleyball Championship ended beautifully.

Sports Coordinator Teacher Zeki
መጋቢት 22, 2014 ዓ.ም
ተማሪዎች፣ መምህራን እና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ!!
የሪያዱ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች አብዛኞቹ በከፍተኛ ውጤት ማለፋቸው ታውቋል።
እነዚህ ተማሪዎች ብዙ ተግዳሮቶችን ተቋቁመው ለስኬት መብቃታቸው የጥረታቸውን ጥልቀት ያመለክታል። ከአንድ አመት በላይ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በዙም የትምህርት አሰጣጥ ሲሆን የኮቪድ 19 ስርጭትን ተከትሎ የትምህርት አሰጣጥ ስርአቱ በመቀየሩ በብዙ የተጎዱ ቢሆንም በላቀ ስኬት ለማጠናቀቅ አላገዳቸውም። ከዚህም ባለፈ ለስድስት ወራት ያህል ፈተናውን ሳይወስዱ በመቆየታቸው የሞራል ስብራታቸውን ተቋቁመው በዚህ ደረጃ ውጤት ማስመዝገባቸው ልዩ ምስጋና ያሰጣቸዋል። ከተማሪዎቹ ጀርባ አስፈላጊ ትምህርታዊ እገዛና የስነ ልቦና ዝግጅት ሲሰጡ የነበሩት መምህራንም የስኬቱ ዋና ተዋናይ ናቸው ። ከዚህም በተጨማሪ ወላጆች በልጆቻችሁ የረጅም ጊዜ ልፋት የጀርባ አጥንት ነበራችሁ እና እንኳን ደስ አላችሁ።
ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ወላጆች እና በጠቅላላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!
ት/ቤቱ
መጋቢት 21, 2014 ዓ.ም

በሪያድ የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት የተጓዳኝ ትምህታዊ እንቅስቃሴዎችን ስፖርታዊ ውድድሮች በማድረግ አከናውኗል። ይህ ስፖርታዊ የእግር ኳስ ውድድር ተማሪዎች በትምህርት ቤት ውስጥ በስርአት ትምህርታቸውን እንዲማሩ ከማስቻሉም በላይ በትምህርት ፍላጎታቸው ላይ የሚጨምረው ተነሳሽነት በመኖሩ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥም ቢሆን ለተማሪዎች ትንሽ እድል መኖሩ አስፈላጊና ጠቃሚ በመሆኑ ከኮቪድ 19 ቫይረስ ቁጥጥር በኋላ በተፈቀደው ሁለት ወራት ከ3ኛ - 12ኛ ክፍል ባሉ ወንድ ተማሪዎች መካከከል ውድድሮችን ለማድረግ ተችሏል።
በእዚህም 3ኛ ኤ ፣ 4ኛ ሲ ፣5ኛ ሲ ፣ 6ኛ ኤ፣ 7ኛ ሲ እና 12 ሲ የውድድሩ አሸናፊ በመሆናቸው የተዘጋጀላቸውን ዋንጫና ሽልማት ተቀብለዋል።
የዚህ አመት ኮከብ ተጫዋች በመሆን ልዩ ሽልማት የተሸለመው ከ11 ኤ አብድልአዚዝ መሀመድ ከ11ኛ ሲ ሆኗል።
በተማሪዎቹ የውድድር ማጠቃለያ ላይ በመገኘት ሽልማቱን ለአሸናፊ ቡድኖች የሰጡት መምህር ካሚል ሁሴን፣ መምህር አምሃ ሞላ ፣መምህር አብድልወሀብ በርሄና መምህር አመኑኤል ግርማይ ናቸው ። መምህራኖቹን ለዚህ ተግባራቸው በትምህርት ቤቱ ስፖርት ክፍል ስም ላመሰግናቸው እወዳለሁ።

የስፖርት ክፍል አስተባባሪ መምህ ዘኪ

March 30, 2022

Ethiopian International School at Riyadh conducts accompanying academic activities through sports competitions. This sport competition allows students to learn in a systematic way at school and to increase their interest in learning.

The winners of each group classes took cups and medals from the respected teachers' hand.
The winners are Gr. 3 A, Gr.4 C , Gr.5 C, Gr.6 A , Gr.7 C and Gr.12 C which won the trophies and took medals.

Abdulaziz Mohammed from is Gr.11 C, become star player of the year and took special award.

At the end of the competitions, the winners were awarded by Mr Kamil Hussein,Mr.Amha Molla ,Mr. Abdulwahab Berhe and Mr.Ammanuel Girmay. On behalf of the school's sports department, I would like to thank the teachers for their presences and motivates the students.

Sports Class Coordinator Teacher Zeki

Ethiopian International School is a Community School Established in 1994 in Saudi Arabian Capital Ci

Operating as usual

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 30/08/2023

ዳማት የርቀት ትምህርት አካዳሚ ከኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት ሪያድ ጋር በመተባበር ከ5ኛ-12ኛ ክፍል እንዲሁም በዲግሪ መርሀ ግብሮች በሒሳብ አያያዝ እና አስተዳደር የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን ተቀብሎ በርቀት ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ስለሆነም ይደውሉ፣ ይምጡ፣ መዝገቡ፡፡
ስ.ቁ. (0552078048)
Email - [email protected]

28/08/2023

✨Urgent Reminder

August 28,2023

📌Dear All grade 12 students (Batch 2022/23)

✅This is to remind you that ,your ESSLE (grade 12 national exam)will be conducted on the coming Sunday September 3,2023

📌meanwhile,You are expected to attend exam Orientations,that will be held on the school 🏫 compound on Saturday September 2,2023(morning from 9:00am-11:00am)

✅The school expects you to manage your time and exert your maximum efforts with the remaining days 🕢

The school

Stay strong 💪



Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 27/08/2023

The first day of school after vacation is always full of happiness as well as emotions for both teachers as well as students.
So our students attended the school on its first day with great enthusiasm & punctuality.
Our lovely kids were looking so happy with their fresh & confident faces sitting in their respective classrooms & making their first day memorable by having their beautiful pictures clicked by their teachers 🎉

Treats were distributed in all the sections in order to encourage & appreciate students in every way possible.



26/08/2023
25/08/2023

25/08/2023
ማስታወቂያ
ለወላጆች በሙሉ
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ት/ቤት የነባርና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባን እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም እለተ ቅዳሜ (26/08/2023) ከጧቱ 8:00am - 1:00 pm የምዝገባው አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Notice
To All Parents
This is kindly to inform you that registration service for new and existing students will also continue on Saturday 26/08/2023 from 8:00am to 1:00pm.
The school

24/08/2023

✅Dear Parents/Guardians,

This is to remind you that,our students are strictly expected to obey the following EIS-R school rules and regulations !👇

✅أعزائي أولياء الأمور/الأوصياء،

هذا للتذكير بأنه يُتوقع من طلابنا بشكل صارم الالتزام بقواعد ولوائح مدرسة EIS-R التالية!



21/08/2023

Dear respected Parents,

The registration for the upcoming academic year 2023-2024 is already underway in Ethiopian international school -Riyadh.As we have a limited seats we encourage you to register as soon as possible .
The classes will begin by he coming Sunday August 27,2023.

أولياء الأمور الأعزاء ،

التسجيل للعام الدراسي القادم 2023-2024 جاري بالفعل في المدرسة الإثيوبية الدولية بالرياض ، حيث لدينا عدد محدود من المقاعد نشجعك على التسجيل في أقرب وقت ممكن.

ستبدأ الدروس بحلول يوم الأحد القادم 27 أغسطس 2020.



20/08/2023

📌Urgent Notice:

✅Grade 12 students (Batch 2022/23)👇

24/07/2023

የ2023/24 የት/ት ዘመን የነባር እና አዳዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጁላይ 30/2023 ይጀምራል ፤ የምዝገባ መስፈርቶች
Student registration for the 2023/24 A.Y is opening soon! Here are the requirements.

10/07/2023

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
የት/ቤታችን የዘንድሮ አመት የ 12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪ የሆነው ጀማል አብዱልዋሲዕ በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል፡፡
የቀብር ስነስርዓቱም ዛሬ 10/07/2023 ከመግርብ ሰላት በዋላ የሚከናወን ሲሆን የሰላት ስነስርኣቱም በመስጅድ ካልድ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
ት/ቤታችን ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ የተሰማውን ሃዘን እየገለፀ መጽናናትን ይመኝላቸዋል፡፡

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 04/07/2023

ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ2015 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቋል፡፡
The 2022/23 grade 8 ministry exam administration has successfully completed.

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 21/06/2023

የ2022/23 የት/ት ዘመን የኬጂ 2 እና ዩኬጂ ተማሪዎች የምረቃ ስነስርአት ዕለተ እሁድ (18/06/2023) ክቡር አምባሳደር ሌንጮ ባቲ፣ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የት/ቤቱ ስራ አመራር ቦርድ አባላት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል፡፡
The 2022/23 A.Y KG2 and UKG students’ graduation ceremony was held on 18/06/2023 colourfully in the school’s premise. HE ambassador Lencho Bati and other invited guests along with school’s management board’s presence add grace to the ceremony.

21/06/2023

Dear All Parents/Guardians,

You are cordially invited to attend the Annual parents day international school-Riyadh

At this day,students with best results will be awarded

Day :Sunday June 25,2023

Time:Morning (7:30AM)

Place :Boys play ground

أعزائي جميع أولياء الأمور / الأوصياء ،

أنت مدعو لحضور يوم الوالدين السنوي في المدرسة العالمية الإثيوبي

في هذا اليوم ، سيتم تكريم الطلاب الذين حصلوا على أفضل النتائج

اليوم: الأحد 25 يونيو 2023

الوقت: صباحًا (7:30 صباحًا)

المكان: ملعب الأولاد

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 20/06/2023

አሰ. ወ. ወ

ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 20/2023 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የምረቃ በአል ይካሄዳል። ዝግጅቱን በቀጥታ ከምሽቱ 9: 00 ጀምሮ በቀጥታ እናስተላልፋለን።
ተማሪዎቻችንና ወላጀች እንኳን ደስ አላችሁ!!
As. W. W

Today, June 20/2023, the grade 12th students' graduation ceremony will be held. We will be live streaming the event starting at 9:00 PM.
Congratulations to our students and parents!!

18/06/2023

K.G 2 Graduation Ceremony ( part two )

18/06/2023

K.G. 2 Graduation Ceremony (part one)

29/05/2023

📌Urgent reminder

✅Dear All grade 8 students👇

This is to inform you that,your grade 8 ministry exam 📝will be conducted on July 3 and 4 .

Accordingly,manage your time,revise past papers and exert your efforts as much as you can .

Meanwhile your ministry model will be administered in June 13 and 14

The school 🏫

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 24/05/2023

📌🎉🎉Second annual research project🌎

On December 11th 2022 grade 12 students were given what could be the biggest project of the year. It was a project for their English class which involved them researching and presenting about one of their problems.

The project was to help the students learn more about their problem, Understanding the causes and effects of it, and how they can solve it. It was of two parts. The first being more general and the second was narrowed down to their goals and how trying to solve it was going. After all the students presented, 10 were to be chosen as the best 10 researchers of the year.

On the first presentation, students were expected to give definition, how real the problem was, how does it affect people of their age, the causes and effects and lastly, the solutions. Everyone presented it beautifully and exceeded our expectations. Both the teachers and the students were more than happy and proud with everyone’s work. Not only did they present the details and information to their problem accurately, but the fact that they were able to identify their problem in the first was great on its own.

The second presentation, however; was focused on the solutions part. They were divided into 2 short term and long-term goals. The short-term goals were goals you can get done in a short period of time and the long-term goals were goals that took a little longer. The students were given less time for preparation and presentation compared to the last one. Most of the students were able to either solve their problem or overcome their fears and since they all at least started the process everyone was able to present amazing points which made it harder for the teacher to decides who wins
And finally, after a very thorough consideration Mr. Kemal chose 15 students as top researchers of the year. It became 15 because there were a few ties. The students were Abdulaziz Mohammed, Abir Omer, Dana Mohammed, Elham Abdullah, Eman Mohammed, Haroon Abdulkarim, Ibrahim Mohammed Abdullah, Jewahir Abdulkadir, Meram Ahmed, Reem Saeed, Rania Jemal, Ruqaiya Mohammed, Sara Mukhtar, Suna ali, and last but not least Yusra Mahmoud arranged alphabetically. Those 15 students are to be awarded in their graduation ceremony. But I think we can all agree that all of the students were winners in a way. They all got a little something from this research be it solving their problem or getting to know more about their friends’ problems or just the feeling of joy when watching their friends present so effortlessly or develop as people.
Those 15 students were called again to present in front of the whole batch and the other high school so they can learn from them, prepare themselves for the coming years and a little extra to know who the top 6 are from these 15.
With a few teachers as judges the students presented wonderfully starting with student Jewahir who talked about Negative thought then student Sara Mukhtar who presented about Low emotional intelligence followed by student Meram who talked about Stage fright then student Elham who presented about High sensitivity then student Yusra who presented about Getting out of your comfort zone following her was student Reem who presented about anger issues then student Eman who presented about OCPD then it was student Ruqaiya who presented about High sensitivity after her was student Suna who presented about Attachment then student Abir who presented about Self-doubt then student Rania who presented about Social anxiety and finally, from the girls side, was student Dana who presented about consistency.
After them were the three boys who were student Haroon who presented about self-discipline then student Ibrahim who presented about Pessimism and last but not least student Abdulaziz who presented about self-discipline. All the presentations were amazing and it felt like a blessing to witness. To conclude our journey, the judges had to choose 6 winners and those winners were 1st – Sara and Eman, 2nd – Ruqaiya, 3rd – Abir, 4th – Haroon, 5th – Suna, and 6th – Rania and Dana. Congratulations to all the winners, they worked really hard to get to this position and they truly deserved it.
Great thanks to Mr. Kemal for organizing such a program to help the students solve their problem and learn a lot more about each other. Not only did this research help them personally but it also helped them learn more about how to conduct research which will later help them stand out and shine in their college years making them all winner.

Written by student Meram Ahmed
12-D



Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 23/05/2023

May 21,2023

✅EIS students' participation in Riyadh Travel Fair at a glance👇✨

📌Our students tried to convince people who come from various professional backgrounds to consider Ethiopia their next tourist destination.

Ethiopian corner was filled with people from different nations trying our cofee, admiring our traditional performing arts and discovering tourism sights in Ethiopia.

My special thanks goes to school administration and Ethiopian Embassy Riyadh for this great opportunity.

Meanwhile,The school in general and the students in particular will continue playing -people to people diplomacy role in the future

Ethiopian Broadcasting Corporation Mofa Ethiopia of Ethiopia 🇪🇹 Riyadh



Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 22/05/2023

Poetry comes alive through recitation. Our tiny poets of *KG Section* amazed everyone by their captivating presentation in the *Poem Recitation Competition*. A variety of mesmerizing rhymes poured out in the form of a melody from the tender hearts where their ideas & feelings were accentuated with the use of distinctive style, rhythm & ofcourse with the great help from their creative teachers & teacher aids.



Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 21/05/2023

21/05/2023
የኢትዮጵያ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት አመታዊ የቁርአን ውድድር ለአሸናፊዎች የሽልማት አሳጣጥ እና የመዝጊያ ፕሮግራም አካሄደ
ትምህርት ቤቱ በቀን 19/05/2023 ከምሽቱ 9:30pm ጀምሮ በርካታ ወላጆች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ባካሄደው አመታዊ የቁርአን ውድድር የመዝጊያ እና የሽልማት መርሀ ግብር ላይ - በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ክፍለ ሀገር የውጪ እና አለምአቀፍ ት/ቤቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ክቡር አቶ የዚድ ቢን መሐመድ አዶሰሪ እንዲሁም ምክትላቸው አቶ መሃመድ አል ጋህጣኒ የተገኙ ሲሆን ለተሸላሚ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት እና የተዘጋጀውን ሽልማት አበርክተውላቸዋል፡፡
ይህ ከ4 አመታት በኋላ በተካሄደው ፕሮግራም ላይ በሪያድ የኢፌዲሪ ኢምባሲ ተወካይ አቶ ሁሴን መሐመድ የተገኙ ሲሆን እሳቸውም በበኩላቸው የት/ት ሚኒስቴር ተወካዮች አመስግነዋል፡፡
በእለቱ የት/ቤቱ የአስተዳር ቦርድ ሊቀመንበር አቶ አብዱልጀሊል ዋቤ እና ሌሎች የቦርዱ አባላት ተገኝተው ተማሪዎችን አበረታተዋል፡፡
የት/ቤቱ ርእሰ መምህር አቶ አበበ ጫላ የውድድሩን ሂደት እና የተሳታፊ ተማሪዎችን ተሳትፎ በማብራራት በመርሀ ግብሩ የተሳተፉትን አካላት እና አስተባባሪ ኮሚቴውን በሙሉ በማመስገን ቀጣይ ከዚህ ሰፋ ባለ እና ሁሉንም አካላትን ባሳተፈ መልኩ ለማካሄድ ቃል ገብተዋል፡፡

20/05/2023

20/05/2023
ማስታወቂያ
ለውድ ወላጆች
የሳዑዲ አረቢያ ትምህርት ሚኒስቴር ከኢምባሲያችን ጋር በመሆን ለትምህርት ቤታችን ቋሚ የአስተዳደር ቦርድ በአዲስ መልክ በማዋቀር አሳውቋል፡፡ በመሆኑም የአስተዳደር ቦርዱ አባላት ስም ዝርዝር ከታች የተገለፀ ሲሆን ሁሉም የትምህርት ቤቱ ባለድርሻ አካላት በተለይም ወላጆች ለተቋሙ እድገት ሲባል ቀድሞ እንደነበረው እና እንደተለመደው ትብብር እና ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ትምህርት ቤቱ አደራ ይላል፡፡
1. ሸህ አብዱልጀሊል ዋቤ
2. ሸህ ሱልጣን ዑመር
3. ሸህ መሐመድ ሐሰን
4. አቶ አሚን መሐመድ
5. አቶ ብሄራዊ ሐፍቴ
6. አቶ አብዱልአዚዝ መሐመድ

መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን!

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 12/04/2023

Farewell
05/04/2023
Ethiopian International School held a farewell party for one of its devoted, hardworking and humble teacher, Mrs. Mohseena Talath.
Mrs. Mohseena served in the Ethiopian International School-Riyadh for more than eight years as a kindergarten teacher.
She discharged her duty up to the expectations of the school; in fact beyond. Besides her regular duty, she unreservedly served the school in other co-curricular activities in addition to coordinating the KG section.
The school wishes her all the best in her future endeavors.

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 11/03/2023

የ2022/23 የት/ቤቱ አመታዊ የክበባት ቀን ተከበረ

በትምህርት ቤታችን አመታዊ የክበባት ቀን በአስራ አንድ ክበባት በተጓዳኝ የትምህርት ዘርፍ ተግባር ተኮር የሆነ የተማሪዎች ንቅናቄ ያሳዩበት ዝግጅት በዕለተ ሐሙስ (09/03/2023) በደምቀት ተከብሮ ዋለ። ተማሪዎች በመደበኛ ትምህርት ያገኙትን የቀለም እና የንድፈ ሃሳብ እውቀት ወደ ተግባር በመቀየር የተለያዩ የፈጠራ ስራዎቻቸውን ለተመልካች ለማቅረብ ችለዋል። በእለቱም በሪያድ የኢፌድሪ ኢምባሲ የዳያስፖራ ክፍል ሓላፊ አቶ ተድላ ጋቲሶ እንዲሁም የት/ቤታችን የአስተዳደር ቦርድ አባላት እና የት/ቤቱ አመራር አካላት ተገኝተው መርሀ ግብሩን አስጀምረዋል፡፡ የዘንድሮውን የክበባት ቀን ለየት የሚያደርገው የትምህርት ቤቱ አካዳሚክ እና አስተዳደር ክፍሉ ሁለንተናዊ ትኩረት እና ድጋፍ ሰጥቶት ከዚህ ቀደም ከተዘጋጁ የክበባት ቀን ለየት ባለ መልኩ በተማሪ የፈጠራ ስራ ላይ ያጠነጠነ ሰፊ እና በርካታ ተማሪዎችን ያሳተፈ ነበር፡፡ ትምህርት ቤቱን የልህቀት ማእከል ለማድረግ እየተደረገ ባለው የመማር ማስተማር ሂደት አንዱ ማሳያ መሆኑን መገንዘብ ተችሏል፡፡

Photos from Ethiopian International School-Riyadh's post 10/03/2023

A visit to The British International School-Riyadh (BISR)
The Ethiopian International School of Riyadh organized a visit to the BISR on the 9th of March, 2023. The objective of the visit was to conduct a cultural crossover with the students of the BISR and to educate our students on the IB system used in the BISR. The event consisted of presentations, dance performances, coffee ceremony and more. Our students were warmly welcomed by the year 12 & year 9 students of the BISR, and during their interaction, they acquired experiences and acquaintances.



Want your school to be the top-listed School/college in Riyadh?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

የ2021 - 22 የትምህርት ዘመን ዛሬ ተጀምሯል ...
2019/2020 KG2 2021 Grade 1 Graduation ceremony
Celebration of Open day (Grade 3-6)
Celebration of cultural day for Kg 1, Kg 2 and UKG students.

Location

Category

Telephone

Address


Al Mansoora Area
Riyadh
27182-RIYADH

Opening Hours

Monday 6:30am - 7pm
Other Schools in Riyadh (show all)
Dar Jana International School Dar Jana International School
Abdullah Al Khurayji Street
Riyadh

Since 1999

Sekolah Indonesia Riyadh Sekolah Indonesia Riyadh
Um Al Hammam
Riyadh, 12329

Kedutaan Besar Republik Indonesia, Sekolah Indonesia Riyadh PO. BOX 94343 Riyadh 11693 Saudi Arabia

ABAQ Al-Ilm & DURAT Al-Sharq INT'L Schools British & American Curriculum ABAQ Al-Ilm & DURAT Al-Sharq INT'L Schools British & American Curriculum
Al Anhar Street, Mushrifa Dist
Riyadh, 00966

Abaqschool.com & Duratalsharq.com

Creative kids Creative kids
شمال الرياض، حي الصحافة، شارع الرماح
Riyadh, 12211

Creative kids academy مكان لكل طفل مبتكر لتنمية مهاراته

DAKHS DAKHS
Riyadh

yes

Second Jawahir Al-Riyadh International School for Boys - American Section Second Jawahir Al-Riyadh International School for Boys - American Section
Riyadh, 12625

JAWAHIR Academy is a community of learners including students, parents and staff who are dedicated t

International Indian School Riyadh المدرسة الهندية العالمية بالرياض International Indian School Riyadh المدرسة الهندية العالمية بالرياض
(Boys Section) الحسن بن علي،، Ar Rawdah, Girls Section Farazdaq Street, Al Malaz
Riyadh, 13211

Welcome to the Official Page of International Indian School Riyadh.

Knowledge Academy Knowledge Academy
شارع ابي هريرة، حي النسيم الشرقي
Riyadh

تدريس المنهج المصري باحترافية

SEK-Riyadh International School SEK-Riyadh International School
Al Toq
Riyadh

SEK International School Riyadh is conveniently located in the Al Rabie district, in central Riyadh

Rainbow International School KG Section Rainbow International School KG Section
Al Sulaimaniyah
Riyadh

Rainbow International School -Kindergarten aims to provide quality education based on the British cu

الاكاديمية العالميه global academy الاكاديمية العالميه global academy
حي الشفا جنوب الرياض
Riyadh, 12211

اكاديميه لتدريس المنهج المصري عربي ولغات من kg1 ل ٣ اعدادي تحت اشراف متخصصين متميزين