ነይ" ኑ "ና" Ney Nu Na Fb ፔጅ
I am dirayver
30/08/2022
መከላከያ ላይ አፍህን አትክፈት!!!! ሞያ ካልህ በሞያህ ተሰማራ !!!
በማታውቀው ጉዳይ ቀሲል ተቀብተህ እንደባልቴት የአለምን ሁሉ መከራ ስለተሸከመው መከላከያ አፍህን አታላቅ:: መከላከያ ኢትዮጵያ ኢምፖርት ያደረገችው ቁስ አደለም:: እንደ አንተ እናት አባት ልጅ ቤት ... ህልም ወዘተ ያለው ሰው ነው ::
30/08/2022
ሰበር መረጃ ከወሎ ፋኖ
**********
በጀኔራል ሀሰን ከረሙ ፣ ሻለቃ ሞገስ ከበደ ፣ ሻለቃ ደምሌ አራጋው ፣ ምስጋን ደስየ ፣ የወርቄው በላይ እያሱ እና ሙሃመድ ጎብየ ጥምረት የሚመራው የወሎ ፋኖ በትላንትናው እለት በአላ ውሃ ፣ ጎብየ እና ወርቄ አፋፍ ላይ ከክቡር መከላከያ ሰራዊት ኮማንዶው ጎንለጎን በመሆን የሚከተሉትን ድሎች አስመዝግቧል።
👉 4 ብሬን ማርኳል
👉 20 ክላሽንኮቭ ማርኳል
👉 ከ40 በላይ ቦንቦችን ማርኳል
👉 ብዛት ያላቸው ተተኳሽ የድሽቃ ሽልሽል ፣ የብሬን ፣ የስናይፐር ፣ እና ከክላሽ ጥይቆችን ማርኳል
👉 በአንድ ግንባር ብቻ ከ105 ጁንታ አርግፏል
👉 ብዛት ያላቸው ምርኮኞችን ለሰራዊቱ አስረክቧል
❇️ አዳሜ ፈርሶ ደሴ ገብቶ ሲያድር እንደ አይን ብሌሉ የሚሳሳላትን የየጁዋን ፈርጥ ወልድያ ከተማን ከልዩ ሃይሉ ፣ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር በመሆን ለጠላት እሳት በመሆን ሲገርፈው አድሯል።
ዛሬም ሌላ የድል ውሏቸውን ማታ የማቀርብ ይሆናል
ኑ ከወሎ ፋኖ ጎን እንቁም
30/08/2022
👉 ምንም ነገር ከጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ቁጥጥር ውጭ አይደለም‼
♦ ሀገር በታኙ፣ አናቱ እየተበተነ ነው‼💪💪💪
እምዬ ኢትዮጵያ፤ በጀግናው፣ ለሕዝብና ለሀገር ብሎ በሚሰዋው፣ በውትድርና ክህሎቱና በሳይንሳዊ እውቀቱ፣ በማድረግ አቅም ብቃቱ፣ በሕዝባዊ ወገንተኝነቱና በድል ባለቤትነቱ በሚታወቀውና የጠላቶቻችን ፍቱን መድሃኒት በሆነው አይበገሬው መከላከያ ሠራዊታችን የምትጠበቅ ብርቅዬ ሀገር ናት። በእብሪት ተነሳስቶ ሊወራት፣ የባዕዳንን ተልዕኮ አንግቦ ሊበትናት፣ ክብሯን ዝቅ አድርጎ ሊደፍራትና ሉዓላዊነቷን ሊጋፋ የሚሻው አሸባሪው ህወሓት፤ ኢትዮጵያን በመድፈሩ የሚከፍለውን ዋጋ ቆጥሮ እንደማይጨርሰው ማወቅ አለበት። "ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ" እንደሚባለው ዓይነት መንፈራገጥ፤ ወንዝ የማያሻግር ከንቱ መላላጥ መሆኑን መረዳት አለበት‼
ማንም ሆነ ማን፤ በአይበገሬው፣ በጀግናው፣ በከፍተኛ የወትሮ ዝግጁነትና የማድረግ አቅም ላይ በሚገኘው ሰብዓዊውና ሳተናው መከላከያ ሠራዊታችን ብቃት አንፃር ሲመዘን፤ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። እንደ እፍኝ ቆሎ ተጨብጦ የሚበተን አሻሮ ነው‼ርግጥ ለጠላቶቹ ግንባሩን ለአፍታ የማያጥፈው ስመ-ገናናው መከላከያ ሠራዊታችን፣ በአንድ ጊዜ ወታደር መሆን የሚችለው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብና ለባንዳዎች መቅሰፍት የሆኑ ሀገር ወዳድ ቆራጥ አመራሮች እስካሉን ድረስ፤ ኢትዮጵያን በአላዋቂነት ለማንበርከክና ከፍ ሲልም ለመበተን የሚደረጉ ማናቸውም ሴራዎች ፈፅሞ ሊሳኩ አይችሉም። ኢትዮጵያን ለመበተን አሰፍስፎ የመጣው መንጋ፣ አናቱ እየተበተነ ወደመጣበት ይመለሳል። እየተመለሰም ነው። ምንም ነገር ከሠራዊታችን ቁጥጥር ውጭ አይደለም። ሆኖም አያውቅም። ወያኔ ኢትዮጵያን በመድፈሩ የሚከፍለውን ዋጋ አንድ...ሁለት ብሎ ቆጥሮ አይጨርሰውም‼አሁንም የባዕዳን ተላላኪ በመሆን ኢትዮጵያን ለመበተን እንደ አንበጣ መንጋ ተግተልትሎ የመጣው የጠላት ጀሌ፤ አናቱ እየተበተነ ወደመጣበት እየተመለሰ ነው‼
የምንጊዜም ድልና ዘለዓለማዊ ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን‼
30/08/2022
30/08/2022
30/08/2022
07/05/2021
ኢትዮጲያዊነታችን በልዩነታችን ተከባብረን ነው የሚያምርብን
የተከበራችሁ የ Fb ጏደኞቸ ሰላም
ሰላም እንደት ናችሁልኝ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Riyadh