ጥቂት ቦታ ቀረን
የክረምት የቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ 🛬🕋
ከሰኔ 24 -እስከ ሀምሌ 5
July 1 - July 11
5 ቀን መዲና 6 ቀን መካ
ለበለጠ መረጃ 👉✅
በ 0913961132
በ 0912894173
ቃሪእ አብድልሙኢን- qari Abdulmuin
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቃሪእ አብድልሙኢን- qari Abdulmuin, الجامعة, Al `Ulá.
አንድ ወንድም ከካናዳ
#ቁርአን ዘመን የማይሽረው
ተደጋግሞ ቢነበብ የማይሰለች ተአምራቶቹ የማይቋረጡ ብቸኛው መፅሀፍ የጌታችን የአላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ ቃል የሆነው ቁርአን ነው።
#ቁርአን የአሏህ ቃል ጅብሪል ለነብዩ ከዛም ለሰሀቦች ከዛም ለሰለፎች ከዛም ለታቢኢን በዛ መሰረት ወደኛ ትዉልድ ሳይጨመር ሳይቀነስ በደረሰዉ መሰረት
ብቻ ይነበባል።
#الشاطبيَ
ከ መቶ አመት ቡሀላ
❤️ነፍስህን በአላህ እንጂ በፍጡራኑ አትጥመድ
የተፈጠርከው ለ’ርሱ እንጂ ለ’ነሱ አይደለም
ህልውናህ በእርሱ እንጂ በእነሱ አይደለም
መመለሻህ ወደ’ርሱ እንጂ ወደ’ነርሱ አይደለም
ልብህ ይረጋጋ ዘንድ በአንደበትህ ዘክረው
አንደበትህ እንዲቃና በልብህ አስተውለው
በርሱ ላይ ተመካ ጉዳዮችህንም ከርሱ በቀር ወደሌላ አታስጠጋ
ለዓለማትም እዝነት አድርገን ቢሆን እንጅ አልላክንህም፡፡
ይህ ልጅ ❤️

እንዴት
❤️ነፍስህን በአላህ እንጂ በፍጡራኑ አትጥመድ
የተፈጠርከው ለ’ርሱ እንጂ ለ’ነሱ አይደለም
ህልውናህ በእርሱ እንጂ በእነሱ አይደለም
መመለሻህ ወደ’ርሱ እንጂ ወደ’ነርሱ አይደለም
ልብህ ይረጋጋ ዘንድ በአንደበትህ ዘክረው
አንደበትህ እንዲቃና በልብህ አስተውለው
በርሱ ላይ ተመካ ጉዳዮችህንም ከርሱ በቀር ወደሌላ አታስጠጋ
ለዓለማትም እዝነት አድርገን ቢሆን እንጅ አልላክንህም፡፡
የጁሙአ ኹጥባ ጥሩ ስነምግባር❤️
#ቁርአን ዘመን የማይሽረው
ተደጋግሞ ቢነበብ የማይሰለች ተአምራቶቹ የማይቋረጡ ብቸኛው መፅሀፍ የጌታችን የአላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ ቃል የሆነው ቁርአን ነው።
#ቁርአን የአሏህ ቃል ጅብሪል ለነብዩ ከዛም ለሰሀቦች ከዛም ለሰለፎች ከዛም ለታቢኢን በዛ መሰረት ወደኛ ትዉልድ ሳይጨመር ሳይቀነስ በደረሰዉ መሰረት
ብቻ ይነበባል።
#الشاطبيَ
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
❤️ነፍስህን በአላህ እንጂ በፍጡራኑ አትጥመድ
የተፈጠርከው ለ’ርሱ እንጂ ለ’ነሱ አይደለም
ህልውናህ በእርሱ እንጂ በእነሱ አይደለም
መመለሻህ ወደ’ርሱ እንጂ ወደ’ነርሱ አይደለም
ልብህ ይረጋጋ ዘንድ በአንደበትህ ዘክረው
አንደበትህ እንዲቃና በልብህ አስተውለው
በርሱ ላይ ተመካ ጉዳዮችህንም ከርሱ በቀር ወደሌላ አታስጠጋ
ለዓለማትም እዝነት አድርገን ቢሆን እንጅ አልላክንህም፡፡
ጥቂት ቦታ ብቻ ቀሩን
የክረምት የቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ 🛬🕋
ከሰኔ 24 -እስከ ሀምሌ 5
July 1 - July 11
5 ቀን መዲና 6 ቀን መካ
ለበለጠ መረጃ 👉
በ 0913961132
በ 0912894173
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Telephone
Website
Address
الجامعة
Al `Ulá
24434