Awoke Wondie

Awoke Wondie

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Awoke Wondie, Tutor/Teacher, 26 Donald Crescent, Mt Roskill, Auckland.

12/02/2025

አውግቸው ማለደ የአሽከሮች አሽከር ስለሆነ የቅማንትን ህዝብ ትግል ገቢያው ደርቷል ብሎ በሆዱ የሸጠ ከርሳም ስለሆነ የድርጅቱ አባላት በቶሎው አስወግዱት::

10/01/2025

የፌስቡክ አርበኞች ጦርነታቸውን በመግፋት 4 ኪሎ መግባታቸው ነው:: ጦርነት በቅዥትና በጉራ ቢሆን ኖሮ ዘመነ ከርሴ አሜሪካን ያሸንፍ ነበር::

ጃቅሚ ዕለታዊ ዘገባ 12 03 2024 03/12/2024

https://youtu.be/8QMKHFXCO9o?si=1_UGP431mNzKMfU7
ፀረ ብሄርና ብሄረስብ የሆነው የአማራ ክልል የብሄርና የብሄረሰቦችን ቀን በክልሉ ሲያከብር እንደማየት ያለ ትልቅ ቀልድ የለም::
ብልፅግና ብለው ስም አወጡለት እናት በስም ትክሳለች ሆኖ እንጅ የኢትዮጵያ ህዝቦች የጥፋት ድርጅት ቢሉት የተሻለ
ይሆን ነበር::
ኢህአድግም እንዲህ በብሄርና በብሄረሰቦች ላይ ለ27 አመታት ቀልዶ ነበር አሁን ደግሞ የኢህአዲጉ ፍርስራሽ ብልፅግና በተመሳሳይ መንገድ በማንአለብኝነት እየተጏዘ ነው::
ያገኙትን ሃብት ያጡት ቀን ያውቁታል እንደሚባለው መሆኑ ነው (Use it or loose it) ይመስለኛል

ጃቅሚ ዕለታዊ ዘገባ 12 03 2024

02/12/2024

አህያ የሌለው በቅሎ ይንቃል እንደተባለው አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ስሞኑን በአንድ ለእናቷ ቲቪ ቀርቦ ለቀጠናው ዋና ችግር የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ነው ብሎ ስምቸ በጣም ገርሞኝ ነው::
ኤርትራን የሲኦል ምድር አድርጎ ከ30 አመታት በላይ ያለ ህገ መንግስት በጫካ ህግ አገሩን አጥፍቶ የሚኖር እብድ ሰው የኢትዮጵያን ህገ መንግስት ለመተቸት የተነሳው በምን የሞራል ብቃቱ እንደሆነ አልገባኝም??
ኢሱ 24/7 የሚያልመው ኢትዮጵያን ሙበተን መሆኑን በደንብ እያወቅነው ማንን ለማታለል ነው ሚዲያ ላይ ወጥቶ ከኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ጠላቶች ጋር ሲዶልት የከረመውን በጋራ ጉዳይ ተወያይተናል ብሎ ሊሸነግለን የሞከረው??
አይጥ እንደ ዝሆን እሆናለሁ ብላ ፈንድታ ሞተች አሉ በአለም እንኳን በቅጡ የማትታወቅ ደካማ አገር እየመራ እየታየ ተንጠላጥሎ ምዕራባውያንን ሲተች የሚታይ አቅሙን የማያውቅ ደካማ ሰው ነው::
በወያኔወች ስግብግብ ኢትዮጵያ ጠል ሴራ ምክንያት አገር የሆነችውን ኤርትራን የሚመራው ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያ ከምትለማ ኤርትራ ትጥፋ የሚል ፓሊሲ በቋሚነት እያራመደ እየታየ ኤርትራ የግል ኢትዮጵያ የጋራ ብሎ ሳያፍር በመምጣት የኢኮኖሚ ተጠቃሚ መሆን ይፈልጋል::
ኤርትራ ከዚህ ደንቆሮ ማህይም ግለሰብ እስከምትላቀቅ ድረስ የኢትዮጵያ መንግስት ምንም ግንኙነት መፍጠር አለበት ብየ አላምንም እንዲያውም ከተቻለ እሱ በፍጥነት ከስልጣን የሚወገድበትን መንገድ በማፋጠን ቀጠናውን ሰላም ማድረግ ይቻላል ብየ አምናለሁ::
በማያገባው የኢትዮጵያ ጉዳይ እየገባ ከመፈትፈት ይልቅ እየሞተች ስላለችው ኤርትራ ትንሽ ቢሰራው ይሻለው ነበር ነገር ግን አይሰማም::

08/11/2024

ቅማንትነትን ለመሸጥ ከሚሯሯጡ ካህዲወች ውስጥ በአሁኑ ስዓት ቁጥር 1 አውግቸው ማለደ የሚባል ከርከሮ ቢሆንም ስላልቻለ እስከአሁን አልተሳካለትም::

30/10/2024

በአለምም ሆነ በኢትዮጵያ ታሪክ 7ሚሊየን ህፃናት ተማሪወችን ደንቆሮና ጠበንጃ አንጋች ለማድረግ የሚዋጋ ክልል የትኛው ክልል ነው??

07/10/2024

እየተገለባበጠች ከ4 የተለያዩ መንግስታት ጋር ከ40 አመታት በላይ አገልጋይ የነበረችው የብፅግናዋ ፕረዚደንት የኢትጵያን ችግር የአንድ አመት አድርጋ ትናንት ፅፋ አይቸ በጣም አዝኛለሁ::
ለ6 አመት የብልፅግናው መንግስት ዋና አራጋቢ ሆና የቆየች ግለሰብ ከስልጣን ልትወርድ አንድ ሳምንት ሲቀራት መዘባረቅ በጣም ህሌና ቢስነት ነው::
ገዱ አንዳርጋቸው በየቀኑ የአማራን ህዝብ ጥቅም ለ27 አመታት ሲሸጥ ከቆየ በኃላ በስልጣን ክፍፍል የተነሳ ሲጣላ የፋኖ ትግል መሪ መስሎ እንደመጣው ሁሉ ይህች ወላዋይ አሮጊት ደግሞ ፊቷን በጨው ታጥባ የኢትዮጵያ ችግር መስሎ የታያት የአንድ አመቱ የፋኖ የነውጥ ትግል ብቻ ነው ብልፅግና በነካ እጃችሁ አስናብቷት ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነው::
ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ያመራርጡ ነው ቢያንስ የስድስት አመት የኢትዮጵያ ችግር ፈጣሪዋ አንዷ እራሷ መሆኗን እረስታ አማራ የተነካ የመሰላት በዚህ አንድ ውስጥ ስለሆነ ብቻ የአገሪቱ ችግር አድርጋው እርፍ አለች ምንጊዜም ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድም ደህና ነገር ስርተሻል ተብሎ የሚወሳልሽ ነገር ሳይሆን እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ብለሽ እድሜ ልክሽን የኢትዮጵያን ህዝብ በመበደል የምትታወቂ መጥፎ ሰው ስለሆንሽ የሥራሽን ይስጥሽ::

02/10/2024

የብልፅግናው መንግስት ማፅዳት ከጀመረ አይቀር ጎንደር ዩኒቨርስቲ ውስጥ የመሸገውን የፋኖ ቡድን ጨምሮ ማፅዳት አለበት::

22/08/2024

የዚህች ህፃን የግፍ ሞት የመላውን የኢትዮጵያን እንቅፍ የነሳ ጉዳይ ስለሆነ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ የወንጀለኛው ቤተሰቦች እና የፍትህ አካላት የህክምና ባለሙያወች የህግ ጠበቃውንም ጭምር ለፍርድ እንዲቀርቡ ሁሉን ተባብሮ መስራት አለበት::
በአማራ ክልል ውስጥ ህግ እና ስርዓት ከጠፋ ከስድስት አመታት በላይ ሆኗል የዚህች ንፁሃ ህፃን ሞት ሾልኮ በመውጣት ተጋለጠ እንጅ ገና ብዙ አስቀያሚ ወንጀሎች ይወጣሉ::
ከአማራ ክልል ፍትህ መጠበቅ ከንቱ ምኞት ነው ምናልባት የፌደራል መንግስት ጣልቃ የሚገባ ከሆነ እንየው::
የፌደራል መንግስት የሃይማኖት ተቋማት የፓለቲካ ፓርቲወች ይህን የመሰለ አስቀያሚ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተወገዘ ዝምታን መርጠዋል::
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶች ፍትህ አልጠብቅም ምክንያቱን ከሦስት ወራት በፊት አንዲት መንኩሴ በቤክርቲያኑ አስተዳዳሪ መነኩሴ በግድ ተደፍራ ልጅ ወልዳ እንዴት እያሳደዱ እንዳስለቀሷት ሊረሳ አይችልም:: ለጠቅላይ ቤተክህነት አስተዳዳሪው አቡነ አብርሃ ሄደው ቢጮሁ ማንም አልሰማቸውም ስለዚህ የሴት ደፈራው ተባብሶ የቀጠለው በቤተክርስቲያን ውስጥ ስለሆነ ቤተክርስቲያኗ ከደረቱ ላይ ግንድ የሚያክል መስቀል ያሰረ ጎረምሳ የ7 አመቷን ህፃን በግድ ደፍሮ ሲገላት የቤተክርስቲያን አባቶች ተብለው ዝምታን መምረጣቸው ለምን???
እስከመቸ ነው ይህች ቤተክርስቲያን ከወንጀለኞችና ከፓለቲከኞች ጎን እየተጠጋች የእራሷን አማኞች ለጅብ ስታስበላ የምትኖረው??
እስከመቸ ነው ህዝብን አውነቱን እንዳያውቅ በማድረግ በሃሰት ትርክት በማሳሳት እውነቱን እንዳያውቅ አደንቁረው ሲገዙት የሚኖሩት??

ፍትህን ለህፃኗ ሄቨን!!

19/08/2024

በእርግጥ እንኳን አማራ ክልል ይቅርና በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ እራሱ ፍትህ የሚባል ነገር የለም::
ኢትዮጵያ የጨካኞች ምድር ሆነች::

ፍትህ ለዚህች ታዳጊ ህፃን!!!

Want your school to be the top-listed School/college in Auckland?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


26 Donald Crescent, Mt Roskill
Auckland
1041