ሒራ አካዳሚ/ Hira Academy

ሒራ አካዳሚ/ Hira Academy

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሒራ አካዳሚ/ Hira Academy, School, Bandipora.

04/04/2026

Sorry
ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ። አላህ መልካሙን እንዲያስመለክተን ዱአ አድርጉ ስንል በዚሁ አጋጣሚ አደራ እንላለን።
ለመልካም የምንጠራራ ያድርገን!

Photos from HU FM 91.5 RADIO's post 29/01/2026
Photos from Harari Region Education Bureau communication's post 25/01/2026
Photos from Harari Mass Media Agency's post 25/01/2026
ሒራ አካዳሚ on TikTok 14/06/2024

ይህን ቻናል ሼርና ሰብክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ለግሱን

ሒራ አካዳሚ on TikTok 1152 Followers, 1236 Following, 3473 Likes - Watch awesome short videos created by ሒራ አካዳሚ

20/04/2024

👉 አደራ አደራ 👈

👇ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው
አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣

🌹🌹
🧡🧡🧡💚💚💚

12/02/2024

ይህ ጉዳይ ከድርጅታችን ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።

ለህዝብ እውነትን እንናገር የውሸት መረጃ ሀገርን ዜጋን ይጎዳል።
===========
4/6/2016
==========

በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ በማህበራዊ ሚዲያ እውነትን በማዛባት ሒራ የግል ትምህርት ቤት በጥበቃ ስራ ላይ የነበረውን ዘበኛ ዘራፊዎች በመደብደብ በሐይል ዘርፈው ሄደዋል በማለት በክልሉ አሁን ያለውን አንፃራዊ ሰላም በማዛባት ሲተላለፍ በማየታችን ህዝብ እውነተኛ መረጃ ማግኘት ስላለበት
ያለው እውነታን በዚህ መልኩ ልናቀርብ ወደናል።

በሐረሪ ክልል ሐረር ከተማ ሐኪም ወረዳ ቀበሌ 17 ልዩ ስሙ ሒራ ትምህርት ቤት አካባቢ ሟች አንድነት ጪኪሎ ጫልሺ የተባለ ግለሰብ በግምት ከለሊቱ 8 ሰአት በሚሆንበት ወቅት በሁለት ሰዎች መካከል በተፈጠረ ጊዜዊ ፀብ በድንጋይ ተመቶ ህይወቱ ማለፉ ታውቋል። ወንጀሉን ፈፅሟል የተባለን ተጠርጣሪ ክትትል በማድረግ ቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራው በማስረጃ እየተጣራ መሆኑን የነብሰ ግድያ ምርመራ ዲቪዥን ሀላፊ ኮማንደር ተፈራ ታደሰ ገልፀዋል።

ሆኖም ወንጀሉ የተፈፀመው ሒራ ትምህርት ቤት ገብተው በጥበቃ ሰራተኛው ላይ እንደተፈፀመ ተደርጎ የሚወራው ሀሰተኛ መረጃ መሆኑ እየገልፃፅን እስካሁን የሟች ቤተሰብ ነኝ የሚል ማንም አካል ያልቀረበ በመሆኑ የሚያውቀው ሰው ካለ በስልክ ቁጥር 0254668895 በመደወል መረጃ እንድትሰጡ የሐረሪ ፖሊስ ይገልፃል።

19/01/2024
Photos from ሒራ አካዳሚ/ Hira Academy's post 09/12/2023
Want your school to be the top-listed School/college in Bandipora?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Bandipora