08/10/2019
ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድ
ለኢህአዴግ ማዕከላዊ ጽ/ቤት
ለፅረ ሙስና ኮሚሽን
ለጠቅላይ ኦድት
ለጠቅላይ አቃቤ ህግ
ለፋይናስ ሚንስቴር.
ጉዳይ:- አስቸኳይ ጉዳይ ማሳወቅ ይመለከታል
አብዛኛው የሱማሌ ክልል ማህብረሰብ በ2011ዓም በፈደራል መንግሥት የተመደበው በጀት በአግባቡ ጥቅም ላይ ባለመዋሉ፣ በፈደራል መንግሥት የተመደበው በጀት አጠቃቀም የማጣራትና የመመርመር ሙሉ ኃላፊነት አለባት።
ህዝባችን በመንግስት የተመደበለት የ2011 በጀት ለልማቱ እንዳል ዋለ፣ ለማህበረሰቡም የተከናወነ አንድም የልማት ባለመኖሩ፣ በጀቱ በጥቅት አመራሮች መዘረፍን በአደባባይ በመናገር ላይ ሲሆኑ ለዚህም የእምነት ቃላቸውን ለመስጠት ዝግጁ ናቸው።
በእርግጠኝነት የ2011ዓም በጀትን በተመለከተ ፈደራል መንግሥት በጥልቀት የራሱን ምርመራ ቢያከናውን አንድም የሚጨበጥ የልማት ሥራዎች አለመኖራቸው ብቻ ሳይሆን ይህን የሚያክል ሀብት ከአገር በማሸሽ የአገራችን ህዝቦች እንዲ ድሄዩ በመደረግ ላይ ነው።
የተከበራችሁ የአገራችን አመራሮች የ2012ዓም በጀት ከመፈቀዱ በፍት የአምናውን በጀት መለስ ብሎ ማየቱ የግድ ይላል፣ በፈደራል መንግሥታትችን የተመደበው በጀት ለደሃው የአርብቶአደሩ ማህበረሰብ በትክክል የሚደርስበትን መንገድ በማመቻቸት በአቶ ሙስተፉ የሚመራው መንግሥታችን የተዘፈቁበትን የሙስና እና ዘረፍ በአስቸኳይ እንዲቆም በትህትና እንጠይቃለን ።
06/07/2019
Yaa sabaa! OPDOn diqaalticha Abiyiin hogganamtu nama bishaan nayaate taatee jirti. Waan qabdee waan gadhiistu wallaatee wacabbaraa jirti.
Abshaaluma siyaasaa dhabuu fi ummata bulchuu wallaaltee Akka saree maraatuutti olii fi gad fiigdee saba hunda ciniinaa jirti. Ummata oromoo itti dhiigee qabsoo isaatiin gara aangootti ishee fideen gatii galata isaa mana hidhaatti isa guuraa fi gidirsaa jirti.
OPDOn maqaaf ummata oromoo keessaan bahe jettuu fi dhaabbadheefiin jira jettu irratti bobbaatee hidhaa fi ajjeesaa jirti. Aantummaa saba oromoof tasa hin qabdu.
TPLF wayaaneen kan isheen waggaa 27 guutuuf aangoo irra turteef humnaan afaan qawweetiin haata'uyyuu malee irra guddeessa garuu ummata ishee ummata Tigiraayiif amanamaa taateetu ummatashee ofduuba hiriirsiteetu bu'aa fi dantaa ummata Tigiraayii tiksuudhaan ummata Tigiraayiin gaachana golgaa godhachuudhaan ture.
OPDOn garuu bara jireenya ishee guutuu gara aangootti dhufuu kan hin dandeenyetu Ummati oromoo wareegama ulfaataa kafaleen gara aangootti ishee fideen booda akka saree maraatuutti olii fi gad fiigdee saba oromoo nyaataa jirti. Saba isheef du'ee gara kabajaatti ishee fideen deebitee diinonfattee ajjeesaa fi salphisaa jirti.
OPDOn amma illee shira saba oromoo irratti dalaguu male haxxummaa siyaasaa tasa hin beektu. Diinaa fi fira ishees adda baastee hin beektu. Umuriishee guutuu dantaa dhuunfaasheef jecha sabboontota oromoo miidhuuf jecha Amaarotaa fi Tigirootaatti hirkattee saba ishee miidhaa turte ammas ittuma jirti. OPDOn akka wayaanotaatti dubbee hin qabdu. Ummata dhaabbaadheefiin jira jettuun diina godhattee waan guyyuu ajjeesaa fi mana hidhaatti guuraa jirtuuf uummata kooti jette itti hirkattu fi amantee itti hirkattu tasa hin qabdu. Dudduubi OPDO duwaa dha. Fuuldureenshees dukkana. Mul'ata gonkumaa hin qabdu.
Kanaaf OPDOn aangoo irra tasa hin turtu. Yeroo dhihootti ni buqqaa ti. Akka lamuu hin deebinetti awwaallishee ga ni fagata. Qabsoon ummata oromoo akkuma gara aangootti ishee fide, aangoo ishee kana irraas kan OPDO qileetti darbatu qabsoo oromoo ti.
OPDOn qabsoo haqaa ummata oromootiin yeroo gabaabaa keessatti ni dhabamti. Kun dhugaa dirree jiruu dha.
01/03/2019
Somali state acting president mr. mustafe muhumed is a mentally re****ed person and he has got to the crazy lines twice.
18/02/2019
ጅጅጋን ዳግም በመናጥ ሞቃዲሾ ማድረግ አይቻልም!!
ሶማሌ ክልልን የሚያክል ሀገር በቲፎዞዎችና ዳግም በገንዘብ ድለላ ስትናጥ ማየት እጅግ በጣም ነው የሚያበሳጨው ጠንካራም ይሁን ደካማ ፓርቲ እመራበታለሁ የሚሏቸው መርሆዎች በዘፈቀደ መሻር የለባቸውም።ዳግም የጅጅጋን ህዝብ ስጋት ወስጥ ለመጨመር የምትሯሯጡ የፖለቲካ ነጋዴዎች አርፋችሁ ቁጭ በሉ ። በቲፎዞ የሚመሰረትም የሚቆምም መንግስት የለም። ከቆመም መሰረቱ የአሸዋ ነው።
ሁሉም ነገር አሰራር አለው ክልሉን የሞቃዲሾ መዲና ለማድረግ የምትቋምጡና የሆነ አካል ወደ ስልጣን ላይ ቢመጣ እንደቀድሞው አብዲሌ ጊዜ ያለአግባብ ፕሮጄክት እናገኛለን ብላችሁ የምትሯሯጡ ጥቅመኞች መጨረሻችሁ እስር ቤት ነው (you end up injail).ምን አለ በሉኝ ለአፋችሁ "ለውጡን እንደግፋለን እያላችሁ በክልሉ ላይ በየቀኑ ተንኮል የምትሸርቡ ሰዎች ህጻን ልጆቻችሁን ፈልጉ።በየትኛውም የህግ መመዘኛ ስራችሁ በሙሉ ህገወጥ መሆኑን አውቃችሁ ለህዝቡ ሰላምና ልማት ብታስቡ ይሻላል። ሰሞኑን ሶማሌ ክልል ምን እንደተፈጠረ የማያውቅ ሁሉ የፈለገውን ሲዘባርቅ ነበር ጭርሱኑ አንድ ጸሀፌ ተብዬ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያለአግባብ ሲተች ነበር።የባለፈው አልበቃ ብሎ በሰሞኑ ጅጅጋን ለማተራመስ አስበው ነበር መንግስትም በጅጅጋ አካባቢ የተከማቸውን ገንዘብ ወደ ሌሎች አካባቢዎች እስከማሸሽ ደርሷል።
ስለሆነም መንግስት በሶማሌ ክልል ህገወጦችን ስርዓት የማስያዝ ግዴታ አለበት።እሽሩሩ ለህገውጦች የልብ ልብ ነው የሰጠው ስርዓት ማስያዝ ያስፈልጋል። የክልሉ ገዥ ፓርቲም እየተፈጸሙ ያሉትን የአሰራር ክፍተቶች በፍጥነት ማረም ይገባዋል።የሶማሌ ክልል ለብቻው የፊስ ቡክ ዲፓርትመንት ያቋቋመ ነው የሚመስለው ሀሳብን በነጻነት መግለጽ ሰበብ አስፈሪም አሳፋሪም ነገሮች እየተጻፉ ናቸው።
ፌስቡክን ሳይሆን ግራቀኙን ማመዛዘን ተገቢ ነው። ያለዚያ በጥቅመኞች ምክንያት ክልሉን መንግስት አልባ ማድረግ አይቻልም ።ለሁሉም ነገር የህግ የበላይነት መከበር አለበት።የሶማሌ ክልል ሀቅ ግን ይሄ ነው።ብዙ ነገሮችን ታዝበናል ትልቅ አላህ ብቻ ነው!!
From Abdulkadir Jibril. Thanks.
13/06/2018
አንዳንድ የኦሮሚያ ተወላጆች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መተካት ጋር ሊያያዝ የማይችለውን ታሪካዊ አንድነት እያፋለሱ ይገኛሉ
እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ሃገራችን የ3000 ዓመታት ታሪክ ባለቤት እና ለዓለም ስልጣኔ ቀደምት እንደሆነች ግልፅ ነው። ይህች ሃገራችን ተፈጥሮ የቸራት ወንዞች፣ ተራሮች እና ሌሎች የተፈጥሮ መስህቦችም ባለ ፀጋ መሆኗ እሙን ነው። ኢትዮጵያ ሃገራችን ከዚህም በተጨማሪ የተለያዩ ብሔሮች እና ሕዝቦች ስብጥር መሆኗ ደግሞ ለየት ያደርጋታል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በዓለማችን ካሉት ሃገራት መካከል ለምሳሌ ህንድ እና ናይጄሪያ እጅግ በጣም ብዙ ሊባሉ የሚችሉ ብሔሮች እና ሕዝቦች ከሚኖርባቸው ሃገራት መካከል ይመደባሉ። ታዲያ በእነዚህ ሃገራት ውስጥ ቅኝ ገዢዎች በፈጠሩት የከፋፍለህ ግዛው ዘዴ ታሪካዊ ሳይሆን ሰው ሰራሽ ድንበርን በማበጀት በደም የተሳሰረውን ህዝብ የመነጣጠል ሥርዓትን አስፍነው ሊሄዱ ችለዋል።
ኢትዮጵያ ሃገራችን በየትኛውም ጊዜ ቅኝ ያልተገዛች ስትሆን ህዝቦቿም ተቻችለው እና ተፈቃቅረው የሚኖሩ ናቸው። በቅርቡ በሃገራችን የተከናወነው ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር በአህጉራችን አፍሪካም ሆነ በሌሎች የዓለም ሃገራት ብዙም ያልታየ፣ ያልተለመደ እና ታሪካዊ መሀኑ ለሁሉም ግልፅ ነው። ይህ ሆኖ ሳለ ሠላማዊውን የስልጣን ሽግግር ያደረገው የኢህአዴግ መንግሥት ከሰየማቸውና ከኦህዴድ የተገኙትን ዶ/ር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ መተካቱ ይታወሳል። ሆኖም ቀደም ሲል በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል ህዝብ መካከል ግጭት ተፈጥሮ እንደነበረ ይታወቃል። እነዚህ ህዝቦች ሰፊ የሆነ የወሰን ተጋሪዎች ከመሆናቸውም በተጨማሪ በደም የተሳሰሩ፤ ብሎም ተቻችለው ለዘመናት የኖሩ መሆናቸው ይበልጥ ወንድማማች ያደርጋቸዋል። የእነዚህን ወንድማማች አንድነት የማይወዱ አንዳንድ የኦሮሚያ ተወላጆች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መተካት ጋር ሊያያዝ የማይችለውን ታሪካዊ አንድነት በራሳቸው ፈቃድ ላይ መሠረት በማድረግ ብሎም የጠ/ሚኒስትሩን መተካት እንደ ተጨማሪ ግብዓት በማድረግም ጭምር ለዘመናት አብረው የኖሩትን እነዚህን ወንድማማች ሕዝቦች ሆን ብለው ደም ለማቃባት በኢትዮጵያ ሶማሌ እና የኦሮሚያ ወሰን አካላይ አካባቢዎች ግጭት ማስነሳታቸውን ዛሬም እንደቀጠሉ ይገኛሉ።
በቅርቡ በኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ይኖሩ የነበሩትን የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቱሊጉሌድ እና ጭናክሰን ህዝቦች የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ እና አድማ በታኝ ሃይል 20 ሰዎችን ገድሎ 300 የሚሆኑትን ደግሞ ቤት እና ንብረታቸውን አቃጥሎ እንዲፈናቀሉ አድርጓል። ይሄ ሁሉ ሲሆን የሞተው እና የተፈናቀለው የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ሲሆን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ይሄንን ግጭት ለማስቆም ካለማስቻሉም በተጨማሪ ከዚህ ቀደምም የሞተው የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ቁስል ሳይሽር ተጨማሪ ግፍ እና በደልን መሸከም የማይችል መሆኑን ተረድቶ ግጭቱን ማስቆም እንዳለበት ሊሰመርበት ይገባል። ለዚህም የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝብ በተደጋጋሚ እየደረሰበት ያለውን ግፍ እና በደል ለማስቆም የሚችለው የፌዴራል መንግሥትም ቢሆን ይሄንን በአፅንኦት እና እጅግ በጣም በትኩረት ሊያየውም የሚገባ ጉዳይ መሆኑ እንዲታወቅ ያስፈልጋል።
13/06/2018
Dire dawa
kuttaa 1ffaa
Yeroo jalqabatiif sadarkaa naannootti gurmaawanii of bulchuun kan eegale bara mootummaa ceehumsaa ture.Mootummaaleen naannoo/biyyooleessaa kan ceehumsaa bu’ura labsii 7/1992 tiin hudeeffame.Bu’ura labsii kanaatiin lafti/territory ‘n Ixophiyaadhaa bulchins biyyaalessaa/ naannoo kan ceehumsaa 14 jalattii qoodaman (7/1992 kwt 3(1). Bu’ura labsii kanaatiin Diirreen Dhawaas magalaa gudiiti naannoo somalee turtee bulchinsa naannoo somalee jalatii ramadamtee turtee.Garuu yeroo san motummaan naannoo Somaalee kan ceehumsa magalaa gudiitii naannoo somalee kan turtee mottuummaan naannoo somalee yeroo san bulchiinsii ishee kan bekkuummsa hin qabnee turee magalaa gudiiti issanii garaa Godee tti jirjirachuu qabna jechuu irraattii waliigaluu diidanii garmalee walmormanii ittii gafattamttonii issannii mormee ergaa dadhabanii bodee itoophiyaa keessaa bahanii maqaa ONLF jedhuu mogafatanii baraa 27 ool tahuu mormaa akka turaan itoophiyaan guttuun ni beekka hataa’uu malee yeroo saan keessattii diree dawaan taan somaalee turtee akkummaa bekkaammutii motumman harlaa ykn harlaa kingdom jedhaamtus somaalee tahuu issanii namnii hin beekknee hin jiruu yeroo mottummaa cehumsa Dirreen dawaa naannoo Somaalee jala tahuu qabdi jedhaamee jallaa sararamee turee waan gafii nama galchuus hin turee.
Garuu waldhabii bulchiinsa naannoo somalee kan yeroo cehumsaa waldhabii issaniitira kan ka’ee magaalan gudiitin naannoo somalee dire dawaa garaa godee ttii jirjiramtee eegga mootumman somaalee sabab ykn rakinaa mataa issaniitif magalaa gudiitii issanii dhiissanii demaanif yeroo dheeraaf osoo mootummaa federala jalatiis hin ramadamiin lafaa tessee turtee garuu akka naannoo somalee tatee wan mormii nama naquu hin turee bayiinii lakkofsaa nama kan magalaa gafaa dergii keessatii magalaan diree dawa issaa na gurguraa jedhemtee bekkamtii bayyiini lokkofsaa namatis 85% somalee turtee 10% moo oromo 5% amara tutee ..
- HFDRE KWT 1 caasaa bulchinsaa kan federaalaa hundeesse ( federal state structure).Haaluma kanaan moggaasni mootummaa Ixoophiyaa ‘’Federal democratic republic ‘ jedhama jechuudhaan tume. Biyya sirna Federaalaan bultu keessatti immoo lafti ( territory) kallattiidhan mootummaan Federaalaan bultu hin jirtu ( yoo heerri ifaan ‘federal territory’ jedhee murteesse malee).HFDRE lafa kallatiidhaan Federaalaan buluu qabdu tokkollee hin tumne. HFDRE kwt 2 jalatti Daangaan bulchinsa Ixoopiyaadhaa kan miseensota Federeshiinii akka tahe tumee jira.Miseensonni mootummaa Federaala Diimokraatawaa Ixophiyaadhaa sagal qofa akka tahe kwt 47 (1) kaayee jira. Bu’ura tumaalee heeraa olitti ibsameetiin,lafti (territory‘n) tokko kan kallatiidhaan federaalaan hogganamtu hin jirtu jechudha.Karaa biraatiin,‘territorially’lafti Ixoophiyaadhaa hundi daangaa bulchinsa mootummaalee naannoo saglanii keessaa tokko jalatti kufuu qaba malee lafti mootummaa naannoole saglanii keessaa tokko jalatti hin bulle kan kallattiidhaan mootummaa Federaalaan bulu hin jiraatu jechuudha. Bu’ura heeraa kanaan Dirree Dhawaa bulchinsa of dandayaa mootummaa federaalaaf itti gaafatamuu godhanii hundeessuun bu’ura heeraa hin qabu..
-
kanafuu dire dawaan lafaa naannoo somaleetii yomiiyyu mormii seenuu hin qabduu
Ittii fuuffaa
13/06/2018
በኦምን (OMN) ሚዲያ ፊት-አውራሪነትና ቀሽቃሽነት የኦሮሞ ልዮ-ፖሊስና ሚሊሻዎች በሶማሌ ክልል አርብቶ አደር ህዝብ ላይ ጦርነት አውጇል!!
እንደሚታወቀው በቅርቡ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የመጀመርያ የስራ ጉብኝታቸው ባደረጉበት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ በኦሮሚያ ክልልና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ህዝቦች መካከል ተፈጥሮ የነበረዉን ግጭቶች እልባት የሰጠ ነበር፡፡ በሁለቱ ህዝብ መካከል የተፈጠረው ችግር ይቅር ተባብሎ፣ የጋራ እሴቶቻችን መልሰው የሀገራችን እድገትና ልማት ከኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችንና ህዝቦች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዞ ሀገራችንን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ እንዲያሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ለሁለቱም ህዝብ ጥሪያቸዉን አቅርቧል፡፡
በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ሰላሙን ተቀብሎ፣ ለሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ሆኖ ሳላ በሁለቱ ህዝቦች መካከል የተጀመረዉን የሰላም፣ አብሮ መኖር፣ መቻቻል ዳግም ጥላሸት በመቅበት የኦምን (OMN) ሚዲያ እየሰራ ይገኛል፡፡ ለአብነት ያህል በቅርቡ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን በጂነእሰን አከባቢ የተፈጠረዉንና በድንበር ላይ ያሉት ሰላም ወዳዱ የሶማሌ ህዝብ ላይ ትልቅ ችግሮችን አስከትሏል፡፡ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት በማድረስ፣ የሶማሌን ህዝብ በማፈናቀል፣ የተለያዩ ችግሮችን በማድረስ ላይ ነው፡፡
ስለዚህ ራሳችን መጠየቅ ያለብን በእነዚህ አከባቢ የሚከሰቱ ግጭቶች መንስዔዎች ምን ናቸው? የጦርነቱ ቀሽቃሽ ግብረ ሀይል አካለት እነ ማን ናቸው?
በመጀመሪያ በሁለቱ ክልል አከባቢዎች የሚከሰቱት ግጭቶች በባለፉት ግዜያት ከግጦሽ መሬት ጋር ተያየዥነት የነበረ ስሆን ከቅርብ ወዲህ የሚቀሰቀሱት ግጭቶች ግን ከበፊት ለየት ያለ ከመሬት መስፋፈትና መሬትን በሀይል ለመቀመት የሚደረጉ ጦርነቶች ናቸው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ግጭቱ በተደጋገሚ የምስታወሉባቸው አካባቢዎች በድንበር ማለትም በምስራቅና በምዕራብ ሐረርጌ፣ በባሌና በቦሮና አካባቢዎች ስሆኑ በእነዚህ አከባቢዎች በተለያየ ግዜ የኦሮሚያ ክልል አመራሮች ህዝቡን በማነሳሰት የመሬቱ ባለቤት የኦሮሞ ህዝብ ነውና በሀይል መውሰድ አለባቹ በማለት ህዝቡንና የኦሮሚያ ፀጥታ አካለት ማለትም የኦሮሞ ልዩ ሀይልንና ምሊሻዎችን በድንበር አከባቢዎች ላይ በማሰማረት በሶማሌ ህዝብ ላይ የተለያዩ ወረራና ጦርነትን እያከሄዱ ይገኛሉ፡፡
ይህ በንዲ እንዳለ በኦምን (OMN) ሚዲያ ፊት-አውራሪነትና ቀሽቃሽነት በእነዚህ አከባቢዎች የሚፈጠሩ ግጭቶች የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን በመውቀስ በልዮ ፖሊስ በመሳበብ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሆኖም ግን ማንም ሰው ማወቅ ያለበት በእነዚህ አከባቢ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል እንደሌለና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል ከሀገር መከላኪያ ሰራዊት ጋር በመቀናጀት የኢትዮጵያ መንግስት ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያለዉን ድንበር አከባቢዎችን በመጠበቅና አሸባሪዎችን በመዋገት ላይ እንደሚገኙ ነው፡፡ ስለዚህ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ግብረ ሀይል አካለት የሆኑት የኦሮሞ ልዩ ፖሊስና ሚሊሻዎች በሶማሌ ድንበር አከባቢ የሚኖሩትን የሶማሌ አርብቶ-አደር መህበረሰብ በቄኣቸው ለይ ጦርነት ስቀሰቅሱ የሶማሌ አርብቶ-አደሩ ረሳቸውን በመመከት ላይ መሆኑን መታወቅ አለበት፡፡
የሶማሌ ክልል ህዝብ ሁሌም ለሰላም ቅድምያ የሚሰጥ ህዝብ ነው!!!!!
02/04/2018
Knowing the process how Dr Abiy become the Chairman of EPRDF and is becoming a Prime Minister of Ethiopia is essential for the stability of the country. The Ethiopian social media is rife with rumors of how Dr Abiy Ahmed Ali came about to the position he is at.
The extremist side is saying the four EPRDF member organizations are so divided and the TPLF is being pushed out by the other three members. On top of that they say the TPLF candidate didn’t get elected by his own organization. On the other hand they say TPLF wanted a certain person to be elected and they were betrayed by the other organization. Some others say it was a brilliant plan by Mr. Lemma Megersa of OPDO and Mr. Gedu Andargachew of ANDM to execute a perfect silent coup in the government.
Advertisement
What most of those coffee shop analysts are forgetting is that EPRDF is one organization no matter how divided it seems. The bottom line is none of the EPRDF member organizations will not take any action that will endanger EPRDF because, their existence depends on their collective strength. The other point is the point of the election and rearrangement is to bring peace and stability to Ethiopia not to please or displease certain groups. In addition to that no amount of intrigue or conspiracy would sideline the TPLF in Ethiopian politics.
The EPRDF’s lack of transparency in the election process and most of their meetings is fuelling the rumors. If EPRDF will announce the on national TV how many members of any given organization voted for whom, there would not be any rumors and ambiguity about the results. IF it is not based on votes instead if it was negotiated they should be very clear about that.
It is important the Ethiopian people know exactly what happened and what are the circumstances for the resignation of Prime Minister Hailemariam Desalegn and the election of his replacement Dr Abiy Ahmed? If the facts are not clear people will have the wrong ideas especially the groups that running around destroying public and private property, disrupting the normal movement of goods and people, and hurting Ethiopians. Hooliganism and anti peace actions should not be rewarded in any shape of form. Any group or entity that aspires to bring any change in Ethiopia should work through the Ethiopian constitution only.
Dr Abiy’s asending to the premiership is a result of EPRDF’s amazing social change in Ethiopia, not a result of disorder or public disturbances. It should be crystal clear to everyone that Dr Abiy Ahmed as a Prime Minister of Ethiopia will be accountable first to the Ethiopian people and the to the integrity of the country. Ethiopia will not be run from Cairo or Minnesota.
Advertisement
Dr Abiy has a chance to correct the wrongs done in the past three years in Ethiopia in general and in the Oromo region in particular. The EPRDF government has been so generous to the point of foolishness regarding the catastrophe taking place in Oromo and Amhara regions, but there is a limit to how much nonsense the Ethiopian people can take. The groups who are wielding sticks and throwing rocks, need to know that most Ethiopian can do that, but there are people who can throw not only rocks,