አሀቲቤተክርስትያን

አሀቲቤተክርስትያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አሀቲቤተክርስትያን, School, ዝዋይ, Ziway.

ሰላም ሰላም እንዴት ከረማቹ  እንዴት አላቹ  እንዴት አያቹት
18/09/2023

ሰላም ሰላም እንዴት ከረማቹ እንዴት አላቹ እንዴት አያቹት

እንኳን አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የንድነት የአብሮነት በአል ይሁንላቹ መልካም አዲስ አመት
12/09/2023

እንኳን አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የንድነት የአብሮነት በአል ይሁንላቹ መልካም አዲስ አመት

ሰላም እንዴት ናቹ ትላንት ጷግሜ ሦስት የቅድስ ሩፋኤል  አመታዊ ክብረበአል እንዲ ባማረ ና በደመቀ ሁኔታ አክብረናል እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ  መልካም ቀን
09/09/2023

ሰላም እንዴት ናቹ ትላንት ጷግሜ ሦስት የቅድስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረበአል እንዲ ባማረ ና በደመቀ ሁኔታ አክብረናል እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ መልካም ቀን

ሰለም እንዴት ናቹ የሊቀመላእክ የቅድስ ሩፍኤል አመታዊ ክብረ በአል ጰጉሜ 3 ሰለሚነግስ ሁላቹም የበረከቱ ተካፍይ እንድቶኑ በእግዚአብሄር ስም አደራ እንላለን ኑ የፈታሄ ማህን የቅድስ ሩፍኤል...
04/09/2023

ሰለም እንዴት ናቹ የሊቀመላእክ የቅድስ ሩፍኤል አመታዊ ክብረ በአል ጰጉሜ 3 ሰለሚነግስ ሁላቹም የበረከቱ ተካፍይ እንድቶኑ በእግዚአብሄር ስም አደራ እንላለን ኑ የፈታሄ ማህን የቅድስ ሩፍኤል በአልን በዝዋይ እናክብር

ሰላም እንዴት ናቹ ከፊታችን ጳግሜ 3 የታላቁ የሊቀ መላእክት አመታዊ ክብረ በአል ስለሆነ ሁላቹም ኦቶዶክሳዊ ተጋብዛችሀል በእለቱ ተገኝተን የበረከቱ ተካፋይ እድኖን በልኡል እግዚአብሄር ስም ...
31/08/2023

ሰላም እንዴት ናቹ ከፊታችን ጳግሜ 3 የታላቁ የሊቀ መላእክት አመታዊ ክብረ በአል ስለሆነ ሁላቹም ኦቶዶክሳዊ ተጋብዛችሀል በእለቱ ተገኝተን የበረከቱ ተካፋይ
እድኖን በልኡል እግዚአብሄር ስም በሊቀ መላእክት በቅድስ ሩፍኤል ስም አደራ እንላለን ሁላቹም ሼር አድርጉ

30/08/2023

ሰላም ሰላም

እንኳን ለተክ ለሀይማአኖት አመታዊ ክብረበአል አደረሳቹ
30/08/2023

እንኳን ለተክ ለሀይማአኖት አመታዊ ክብረበአል አደረሳቹ

ሰላም እንዴት አደራቹ እንኳን ለፃድቁ አብነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአልሰላም አደረሳቹ በረከታቸዉ ረደኤታቸው ይደርብን
30/08/2023

ሰላም እንዴት አደራቹ እንኳን ለፃድቁ አብነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአልሰላም አደረሳቹ በረከታቸዉ ረደኤታቸው ይደርብን

22/08/2023
ሰላም እንዴት አላቹ የበገና ሰልጣኞች ናቸው በኢ/ኦ /ተ/ቤ/ክ/ወ/ ማ/ማ /ቅ /የማ /ሰ /ተ/በገና ማለት በኢብራይስጥ ናጌን ይባላል።ነዘረ መታ ደረደረ ማለትነው።በገነማለት ቃኘ  መታ ደረደ...
07/08/2023

ሰላም እንዴት አላቹ የበገና ሰልጣኞች ናቸው በኢ/ኦ /ተ/ቤ/ክ/ወ/ ማ/ማ /ቅ /የማ /ሰ /ተ/በገና ማለት በኢብራይስጥ ናጌን ይባላል።ነዘረ መታ ደረደረ ማለትነው።በገነማለት ቃኘ መታ ደረደረ ማለት ነው።በገና ባለ አስር አውታር የሙዚቃ መሳርያ ነው።

30/07/2023
ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን ከረማቹ እለተ ሰንበትን ከዝዋይ ደብረ ሀይል ቅድስ ሩፍኤል ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ት/ቤት
30/07/2023

ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን ከረማቹ እለተ ሰንበትን ከዝዋይ ደብረ ሀይል ቅድስ ሩፍኤል ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ት/ቤት

Address

ዝዋይ
Ziway

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አሀቲቤተክርስትያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category