Kafta secondary school

Kafta secondary school Kafta secondary and preparatory school is a school in welkayit tegede setit humera zone in kabtya city.

02/10/2025
20/03/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! ጉዛራ ጉዛራ ታቦር በጌምድር, Gibir Mulu, Eyaya Ayelign, ሰለም ሰለም ኡሴን, Yeshifana Asgedem Adane, ቄሥወጋሕታይ እንዳለው, Yeshwendm Slamsa, Filli Man, Aweke Dejen

07/09/2024

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ይፋ ይደረጋል
*******************

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺህ 372 ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው የሚታወስ ነው።

ከመጪው ዓመት ጀምሮ የግል ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ዲግሪ በማሳተም ለተማሪዎቻቸው መስጠት አይችሉም ተባለ።በግል ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች የተማሩ ተማሪዎች ዲግሪ የሚታተምላቸው በትምህርት ሚኒስቴ...
31/07/2024

ከመጪው ዓመት ጀምሮ የግል ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ዲግሪ በማሳተም ለተማሪዎቻቸው መስጠት አይችሉም ተባለ።

በግል ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች የተማሩ ተማሪዎች ዲግሪ የሚታተምላቸው በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እንደሆነም ተነግሯል፡፡

ይህንን ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ(ፕ/ር) ናቸው፡፡
ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የግል ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ለሚያስተምሯቸው ተማሪዎች ዲግሪ በራሳቸው ማተም እንዲያቆሙ የተናገሩት ሚኒስትሩ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎቹን ዲግሪ የማተም ስራ እንደሚሰራ ጠቁመዋል፡፡

ፕ/ር ብርሀኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ‘’ሰኪውሪቲይ ፕሪንቲንግ’’ ብለው የጠሩት አዲስ የዲግሪ ህትመት አሰራር ይጀመራል ብለዋል፡፡

ይህም በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሩ ተማሪዎች ዲግሪን የማተም ስልጣን ለት/ት ሚኒስቴር ብቻ የሚሰጥ ነው ተብሏል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎቹን ዲግሪ የሚያትመው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ውጤት እና ተቋማቱ ለትምህርት ሚኒስቴር በላኩት የመረጃ ቋት(HEMIS) ተምርኩዞ እንደሆነም ሚኒስትሩ ሲናገሩ ሰምተናቸዋል፡፡

የትምህርት ተቋማቱ ላስተማሯቸው ተማሪዎች ለሚታተምላቸው ዲግሪ ህትመት ለትምህርት ሚኒስቴር ክፍያ ይፈፀማሉም ተብሏል፡፡

ይህ አሰራርም ተግባራዊ የሚደረገውም፤ በሀገሪቱ የሚታየው የሀሰት ዲግሪ(ፎርጅድ) ህትመት ለማስቆም ተብሎ እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ አስረድተዋል፡፡

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግብያ ውጤት ይፋ ሆነ
16/11/2023

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግብያ ውጤት ይፋ ሆነ

04/11/2023
 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም  #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-• በዌብ ሳይት https...
26/01/2023



የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-
• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

Source T.me/tikvahethiopia

 #እንድታውቁትመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው  በመግባት መስ...
05/10/2022

#እንድታውቁት

መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው በመግባት መስከረም 29 ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች ገለጻ የሚደረግበት ዕለት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቆ ነበር።

ሆኖም የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29/2015 ዓም እሁድ ጠዋት መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ገለጻ /Orientation/ ይህንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እሁድ ከሰዓት በኋላ እንዲሰጥ የተደረገ ሲሆን የእምነቱ ተከታይ ተማሪዎችም ይህንን አውቀው በተጠቀሰዉ ሰዓት በመገኘት ገለጻ /Orientation/ እንዲከታተሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

Source tikvahethiopia

01/10/2022
22/09/2022

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:-
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና
የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው፣ #መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን።

❶ #መያዝ #የተፈቀደላቸው
✡️አንሶላ፣
✡️ትራስ ጨርቅ፣
✡️የማታ ልብስ፣
✡️ደረቅ ምግብ፣
✡️ልብስ፣ቦርሳ፣
✡️የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ

❷፣ #መያዝ #የተከለከሉ
☸️ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤
☸️ካሜራ
☸️ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ)

❸ #የጊዜ #ሠሌዳ
✡️ማህበራዊ ሳይንስ $social science dep't
➤26_28/1/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤29/01/2015 ኦሬንተሽን
➤30/01/2015_02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።

✡️የተፈጥሮ ሳይንስ Natural Science dep't
➤05_06/2/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤07/02/2015 ኦሬንተሽን
➤08/02/2015_11/02/2015 ፈተናው
የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።

ተማሪዎች መረጃው እንዲደርሳቸው ሼር ያድርጉ።
መረጃው ከትምህርት ሚኒስተር ነው የተገኘው።

ፈተናውን በመረጋጋት አና በትኩረት በመስራት ጥሩ ውጤት እንድታመጡ እንመኛለን!

መልካም እድል!

Address

Zege

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kafta secondary school posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category