የሙህርና አክሊል voice of teacher & others

የሙህርና አክሊል voice of teacher & others The begoing is going

ማሒ
12/07/2025

ማሒ

For botanical and agriculture teacher and student
27/12/2023

For botanical and agriculture teacher and student

for biology and agriculture student
23/12/2023

for biology and agriculture student

ዘንድሮ ምን ህግ አይወጣ
10/08/2022

ዘንድሮ ምን ህግ አይወጣ

የማስተማር ሙያ ሥልጠና ባልወሰዱ መምህራን ላይ አስገዳጅ ውሳኔ ተላለፈ

ሪፖርተር
በሳሙኤል ቦጋለ

| ለአሥር ዓመት ሥልጠናውን ያልወሰዱ መምህራን ከመምህርነት ሙያ ይወጣሉ

--የግል ትምህርት ቤቶች በራሳቸው ወጪ መምህራኖቻቸው እንዲያሠለጥኑ ይደርጋሉ

በግልም ሆነ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች እያስተማሩ የሚገኙና የማስተማር ሙያ ሥልጠና (Post Graduate Diploma in Teaching – PGDT) ያልወሰዱ የአፕላይድ ሳይንስ ምሩቅ መምህራንን በሚመለከት ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

ከውሳኔዎቹ መካከልም ከአሥር ዓመታት በላይ ሥልጠና ሳይወስዱ እያስተማሩ የሚገኙ መምህራንን ከሙያ የሚያስወጣ፣ የግል ትምህርት ቤቶችም በራሳቸው ወጪ መምህራኖቻቸውን እንዲያሠለጥኑ የሚሉት ይገኙበታል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ከተለያዩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች ጋር በተደጋጋሚ በመምከር ስምምነት ላይ የተደረሰበት ውሳኔ፣ በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፊርማ ወጪ ከተደረገ ደብዳቤ ጋር አባሪ ተድርጎ ለአሥር ክልሎችና ለሁለት ከተማ አስተዳደሮች (ትግራይን ሳይጨምር) የትምህርት ቢሮዎች በተላከው መሠረት፣ የውሳኔው ተግባራዊነት ከነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ይሆናል፡፡

የትምህርት ቢሮዎቹና ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የመምህራን ደረጃ፣ ዕድገትና የትምህርት ደረጃ መሻሻልን እንደ ዋነኛ ምክንያት በማድረግ፣ የተወያዩበትና ውሳኔዎቹን ያሳለፉባቸው አራት ዋና ዋና ጉዳዮች ናቸው፡፡

ከእነዚህ መሀል አንደኛው በቅጥር ውል ፈርመው በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያስተማሩ የሚገኙ የአፕላይድ ሳይንስ ምሩቃንን በሚመለከት ሲሆን፣ ከሦስት ዓመታት በታች አገልግሎት የሰጡ ጀማሪ መምህራን የመምህርነት ሙያ ቢያሟሉም ከተፈቀደው እርከን አንድ ደረጃ ዝቅ ያለ መነሻ ደመወዝ ያገኛሉ፡፡

በተያያዘም ከሦስት እስከ አምስት ዓመታት በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያስተማሩ የአፕላይድ ሳይንስ ምሩቅ መምህራን፣ የማስተማር ሙያ ሥልጠናን ሳይመቻችላቸው የቀሩ ሆነው የመምህራን ሙያ ሥልጠና ያልወሰዱት፣ ለጀማሪ መምህር መደብ የተዘጋጀውን መነሻ ደመወዝ ያገኛሉ፡፡

በተመሳሳይ ሁኔታ ሆነው ነገር ግን ከስድስት እስከ ስምንት ዓመታት ያገለገሉ የአፕላይድ ሳይንስ ምሩቅ መምህራን፣ ለመለስተኛ መምህር የተመደበ ደመወዝ ያገኛሉ፡፡

አገልግሎታቸው ከአምስት ዓመታት በላይ ሆኖ፣ ነገር ግን መንግሥት ያመቻቸላቸውን ሥልጠና በግላቸው ምክንያት ሳይወስዱ የቀሩ መምህራን፣ አገልግሎታቸው ስምንት ዓመት እስኪሞላ ድረስ በግላቸው ወይም መንግሥት በሚያመቻቸው ሥልጠና አጠናቀው እስኪገኙ ድረስ ለጀማሪ መምህር የተፈቀደውን መነሻ ደመወዝ ብቻ ያገኛሉ፡፡

በግል ትምህርት ተቋማት ለሚያስተምሩ የአፕላይድ ሳይንስ ተመራቂዎች፣ ነገር ግን የማስተማር ሙያ ሥልጠና ሳይወስዱ ለቀሩ መምህራን የትምህርት ተቋማቱ ባለቤቶች ሙሉ ወጪያቸውን ችለው እንዲያሠለጥኗቸው፣ ይህም በትምህርት ሚኒስቴር መዋቅር ቁጥጥር እንዲደረግበትም ተወስኗል፡፡

መምህራኖቹም የሚያስተምሩት የትምህርት ዓይነት ከተመረቁበት ጋር ቀጥተኛ ዝምድና እንዲኖረው ሲል ውሳኔው ይገልጻል፡፡

የማስተማር ሙያ ሥልጠና (PGDT) የሚሰጠው በተመረጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ሆኖ፣ ሥልጠናውን የሚወስደውም ከትምህርት ሚኒስቴር የተፈቀደለት መምህር ይሆናል፡፡

ከአሥር ዓመታት በላይ ሥልጠናውን ሳይወስዱ የሚያስተምሩ የአፕላይድ ሳይንስ ምሩቃንም፣ ከመምህርነት ሙያ ወጥተው ድጋፍ ሰጪ ብቻ እንዲሆኑ እንደሚደረግ ተወስኗል፡፡

የትምህርት ቢሮዎች በሥራቸው በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የአፕላይድ ሳይንስ ምሩቃንን መቅጠር ከፈለጉ፣ ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን መልምለው የአንድ ዓመት (10 ወራት) የማስተማር ሙያ (PGDT) በአሠልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሠለጥኑ በማድረግ መቅጠር ይችላሉ፡፡ ነገር ግን የመምህራን አጥረት ቢገጥማቸው ምሩቃኑን ከጀማሪ መምህራን አንድ ዕርከን ዝቅ አድርገው መቅጠር ይችላሉ፡፡

ሪፖርተር ለኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ለዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር)፣ በምን ደረጀ ላይ ሆነው ምን ምን ያሟሉ መምህር መሆን እንደሚችሉ ላቀረበላቸው ጥያቄ፣ ‹‹ማንኛውንም የትምህርት መሥፈርት የሚያሟሉ፣ ብቃት ያላቸውና አስፈላጊውን ሥልጠና ወስደው በመምህርነት እየሠሩ የሚገኙ አባል መሆን ይችላሉ፤›› ብለዋል፡፡

አስተማሪ የሆኑና የማስተማር ሙያ ሥልጠና (PGDT) ባይሠለጥኑም እንደ አሠሪና ሠራተኛ በመደራጀት ማኅበር አባል የሆኑ አሉ ብለው፣ ማንኛውም መምህርን ይህንን ሥልጠና መውሰድ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡

‹‹የአስተማሪ እጥረት ሲከሰት የግል ብቻ ሳይሆን፣ የመንግሥት ትምህርት ቤቶችም ያልሠለጠኑ ምሩቃንን ሲቀጥሩ ነበር፤›› ሲሉ ዮሐንስ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

እንደ እሳቸው ገለጻ፣ ከበፊትም ጀምሮ የነበረ ሕግ መሆኑንና ከሰሞኑ በተደረጉ ማኅበሩም በተሳተፈባቸው ተደጋጋሚ ስብሰባዎች ይህ ውሳኔ ሊተላለፍ ችሏል፡፡

ለመመህራን የሙያ ሥልጠና መስጠት ያለባቸው የተወሰኑ የመንግሥት አሠልጣኝ ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸውን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የተፈረመው የውሳኔ ደብዳቤ ያመለክታል፡፡

ይጠቀሙት፡ሺር ያርጉት
09/06/2022

ይጠቀሙት፡ሺር ያርጉት

ደስ የሚለው የጉራጌ ባህል
05/06/2022

ደስ የሚለው የጉራጌ ባህል

የቤት ጉራጌ ባህላዊ ሸንጎ (ኧጆካ)

| የሰው ልጅ የእለት ተዕለት ህይወቱን በሰላም ለመምራት በየሚኖርበት አካባቢ እንደየባህሉ የሚተዳደርባቸው ማህበራዊ የመተዳደሪያ ደንቦች(social norms) እንዳሉት ይታወቃል፡፡

በእነኚህ ይሁንታውን በሰጣቸው ማህበራዊ ደንቦች ሰው ህይወቱንና ሀብቱን ከአደጋ ጠብቆባቸ ለአያሌ ዓመታት ህልውናውን ከሚፈታተኑት የተለያዩ
ጥፋቶች እየተከላከለባቸው መኖሩን የማህበረሰብ ታሪክ አጥኚዎች አስፍረውታል፡፡

በአጠቃላይ እነዚህ ማህበራዊ ተቀባይነትን አግኝተው ለማህበራዊው ህይወት ይውላ ተብለው ሲተገበሩ የቆዩት ደንቦች ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታ እንዳላቸው መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

በ16ኛው ክ/ዘመን እንደተመሰረተ የሚነገርለት የጉራጌ ባህላዊ ሸንጎም ለአመሰራረቱ መንስኤ ይኸው የሸንጎው ባለቤት የሆነው የጉራጌ ብሄር ማህበራዊ ህይወቱን በሰላም ለመምራት እንደሆነ የሚያስረዱ የተለያዩ የጽሁፍና የቃል ማስረጃዎች ይገኛሉ፡፡

የጉራጌ ብሔር ጤናማ የሆነ ማህበራዊ ህይወትን ለመምራት ከጥንት ጀምሮ የታገዘው በባህላዊ ሸንጎው ሲሆን ጉልበተኛው ደካማውን
እንዳያጠቃ፣ ህይወት እንዳይጠፋ፣ በአጠቃላይ የአካባቢው ሰላም እንዳይደፈርስ የመከላከል ብቃቱ እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው።

የኧጆካ ቕጫ /ባህላዊ መተዳደሪያ ሕግ/ አፈፃፀም እንደ ጉዳዩ ባህሪይና ደረጃ በተለያዩ ማህበረሰባዊ ተቋማት የሚከናወን ሲሆን የማህበረሰባዊ ተቋማቱ አደረጃጀትም እንደሚከተለው ነው፡-

 የሴራ ገነ መተዳደሪያ ቕጫ
 የሙራ ገነ መተዳደሪያ ቕጫ
 የጥብ መተዳደሪ ቕጫ
 የክፍል ህዝብ ቕጫና
 የጉራጌ የቕጫ ምክር ቤት ናቸው፡፡

የሴራ ገነ መተዳደሪያ ቕጫ የሴራ ገነ መተዳደሪያ ቕጫ በመተዳደሪያነት ተፈፃሚ የሚሆነው በተወሰነ መንደር /ሰፈር/ ባሉት ማህበረሰቦች ውስጥ ሲሆን የሚያካትታቸው የከብት ጥበቃ ሴራ/ሕግ/፣ የቀብር ስነስርዓት ሴራ/ሕግ/፣
የሟች ቤት እራት ፣ እድር ሴራ ፣ የተስካር ሴራ
የመንደር /የሰፈር/ ቀራት/ዘብ/ ሴራና የንብረት ጥበቃ ሴራ ለምሳሌ፡- /ክልክል ሳር፣ የጋራ የሆኑ የዛፍ ክልሎች/ የመሳሰሉት ሲሆኑ በዚህ ረገድ ከአካባቢው የቕጫ ስርዓትና፣ ደንብ ውጪ የሆነ ተግባር የፈፀሙ የማህበረሰቡ አባላት የሚዳኙበትም ሆነ ችግሮቹን የሚፈቱት የሴራ ዳነ/ዳኛ/ ተብለው በተሾሙት የሸንጎ አካላት ነው፡፡

25/04/2022

LA LISTE DE QUELQUES COMBINAISONS
En savoir plus sur l'ordinateur.
Ctrl + A - Sélectionner tout
Ctrl + B - Bold
Ctrl + C - Copie
Ctrl + D - Remplir
Ctrl + F - Trouver
Ctrl + G - Gras
Ctrl + H - Remplacer
Ctrl + I - Italique
Ctrl + K - Insérer un lien hypertexte
Ctrl + N - Nouveau classeur
Ctrl + O - Ouvert
Ctrl + P - Imprimer
Ctrl + R - Rien à droite
Ctrl + S - Enregistrer
Ctrl + U - Souligné
Ctrl + V - Coller
Ctrl W - Fermer
Ctrl + X - Coupe
Ctrl + Y - Répéter
Ctrl + Z - Annuler
F1 - Aide
F2 - Édition
F3 - Coller le nom
F4 - Répétez la dernière action
F4 - Lors de la saisie d'une formule, basculez entre les références absolues / relatives
F5 - Goto
F6 - Next Pane
F7 - Vérification orthographique
F8 - Extension du mode
F9 - Recalculer tous les classeurs
F10 - Activate Menubar
F11 - Nouveau graphique
F12 - Enregistrer sous
Ctrl +: - Insérer l'heure actuelle
Ctrl +; - Insérer la date actuelle
Ctrl + "- Copier la valeur de la cellule ci-dessus
Ctrl + '- Copier la formule à partir de la cellule ci-dessus
Maj - Réglage du décalage pour des fonctions supplémentaires dans le menu Excel
Shift + F1 - Qu'est-ce que c'est?
Shift + F2 - Modifier le commentaire de la cellule
Shift + F3 - Coller la fonction dans la formule
Shift + F4 - Rechercher Suivant
Shift + F5 - Find
Maj + F6 - Panneau précédent
Shift + F8 - Ajouter à la sélection
Shift + F9 - Calculer la feuille de travail active
Shift + F10 - Affichage du menu contextuel
Shift + F11 - Nouvelle feuille de calcul
Shift + F12 - Enregistrer
Ctrl + F3 - Définir le nom
Ctrl + F4 - Fermer
Ctrl + F5 - XL, taille de la fenêtre de restauration
Ctrl + F6 - Fenêtre du classeur suivant
Maj + Ctrl + F6 - Fenêtre précédente du classeur
Ctrl + F7 - Déplacer la fenêtre
Ctrl + F8 - Fenêtre de redimensionnement
Ctrl + F9 - Minimiser le classeur
Ctrl + F10 - Fenêtre Maximiser ou restaurer
Ctrl + F11 - Inset 4.0 Macro feuille
Ctrl + F1 - Fichier Ouvert
Alt + F1 - Insérer un graphique
Alt + F2 - Enregistrer sous
Alt + F4 - Sortie
Alt + F8 - Boîte de dialogue Macro
Alt + F11 - Visual Basic Editor
Ctrl + Shift + F3 - Créer un nom en utilisant les noms des étiquettes de ligne et de colonne
Ctrl + Maj + F6 - Fenêtre précédente
Ctrl + Maj + F12 - Impression
Alt + Maj + F1 - Nouvelle feuille de calcul
Alt + Maj + F2 - Enregistrer
Alt + = - AutoSum
Ctrl + `- Valeur de basculement / affichage de la formule
Ctrl + Shift + A - Insérez les noms d'arguments dans la formule
Alt + flèche vers le bas - liste Affichage automatique
Alt + '- Boîte de dialogue Style de format
Ctrl + Shift + ~ - Format général
Ctrl + Shift +! - Format Comma
Ctrl + Shift + @ - Format de l'heure
Ctrl + Shift + # - Format de la date
Ctrl + Shift + $ - Format de la devise
Ctrl + Shift +% - Format de pourcentage
Ctrl + Shift + ^ - Format exponentielle
Ctrl + Shift + & - Placez la bordure du contour autour des cellules sélectionnées
Ctrl + Maj + _ - Supprimer la bordure du contour
Ctrl + Shift + * - Sélectionnez la région actuelle
Ctrl ++ - Insérer
Ctrl + - - Supprimer
Ctrl + 1 - Format de la boîte de dialogue des cellules
Ctrl + 2 - Bold
Ctrl + 3 - Italique
Ctrl + 4 - Souligné
Ctrl + 5 - Strikethrough
Ctrl + 6 - Afficher / Masquer les objets
Ctrl + 7 - Afficher / masquer la barre d'outils standard
Ctrl + 8 - Toggle Outline symbols
Ctrl + 9 - Masquer les lignes
Ctrl + 0 - Masquer les colonnes
Ctrl + Shift + (- Afficher les lignes
Ctrl + Maj +) - Afficher les colonnes
Alt ou F10 - Activer le menu
Ctrl + Tab - Dans la barre d'outils: barre d'outils suivante
Shift + Ctrl + Tab - Dans la barre d'outils: barre d'outils précédente
Ctrl + Tab - Dans un classeur: activez le prochain classeur
Shift + Ctrl + Tab - Dans un classeur: activer le classeur précédent
Onglet - Outil suivant
Shift + Tab - Outil précédent
Entrez - Faites la commande
Shift + Ctrl + F - Liste déroulante des polices
Shift + Ctrl + F + F - Onglet Police de Format Cell Dialog box
Maj + Ctrl + P - Taille de point Liste déroulante.
Centre Manguay la référence des centres

እሄን ያውቁ ኖሯል
03/12/2021

እሄን ያውቁ ኖሯል

ደስ የሚል መጣጥፍ ነው፡በዙ ት/ት ታገኙበታላቹ ምስጊን መምህራኖች፡፡
20/11/2021

ደስ የሚል መጣጥፍ ነው፡በዙ ት/ት ታገኙበታላቹ ምስጊን መምህራኖች፡፡

🚹🌀 በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ መምህሯ ክፍል ገብታ ስታስተምር ከተማሪዎቹ አንዱ ይነሳና "መምህር እቃ ተሰርቂያለሁ" ይላል። መምህሯም የተሰረቀው እቃ ምን እንደሆነ ካጣራች ቡኃላ ተማሪዎች ለፍተሻ እንዲዘጋጁ አደረገችና ፍተሻዋን ቀጠለች ።

በፍተሻው ሰአት ታዲያ አንዲት እድሜዋ 10 አመት እማይሞላ ተማሪ ተራዋ ደርሶ ቦርሳዋን እንድትከፍት ስትጠየቅ አሻፈረኝ ትላለች ። መምህሯም በንዴት ጦፋ አንቺ ሌባ አንቺ ነሽ የሰረቅሽው ፓሊስ ነው ምጠራልሽ እያለች ስትጮህ የሰሙት ዳይሬክተሯ ከተፍ ይላሉ ።

ይህን ጊዜ ልጅቷ የባሰ ድንጋጤና ፍርሃት እያንቀጠቀጣት እባክሽ ይቅር በይኝ እኔ ሌባ ኣደለሁም ከፈለግሽ እንኪ ፈትሽኝ ግን እዚህ ተማሪዎች ፊት አደለም እያለች መምህሯ እግር ስር ወድቃ ልመናዋን ቀጠለች ። መምህሯ ግን እየደነፋች ነው ።

በዚህ ጊዜ በእድሜ ጠና ያሉት ሴት ዳይሬክተር ቆይ እስቲ መምህር ምን እንደተፈጠረ ንገሪኝ ብለው ዳይሬክተሯ ወደቢሮ ወሰዷቸው ። ከዛም ልጅቷን በተረጋጋ ሁኔታ እንድትቀመጥ ቢያደርጉም መምህሯ ግን እስካሁን መረጋጋት አልቻለችም ። ዳይሬክተሯ መምህሯን ከገላመጡና ዝም እንድትል ካደረጉ ቡኃላ ልጅቷን እረጋ ብለው "ቦርሳው ውስጥ ምንድነው ያለው" ብለው ጠየቋት ።

ልጅቷም "ቦርሳው ውስጥ ያለው ተማሪዎች በልተው የጣሉት ትርፍራፊ ነው ያለው" አለች በህፍረት እየተሸማቀቀች። ሴትዮዋም በመገርምና ባለማመን ስሜት "እንዴት እንዲህ ይሆናል" ሲሉ ጠየቋት ።

እሷም "ለወንድሞቼ ልወስድላቸው ብየ ነው" አለች አንገቷን ደፍታ በሚያሳዝን ሁኔታ ቅስሟ ተሰብሮ ። ይህን ጊዜ ዳይሬክተሯ ከመቀመጫቸው ተነስተው ተጠጓትና ፀጉሯን እየደባበሱ "አይዞሽ የኔ ልጅ ተረጋግተሽ ስለ አባትሽና ስለ እናትሽ ንገሪኝ ኣሏት ።

ይቺ አንዲት ፍሬ ልጅ እንባዋ እየወረደ እንዲህ አለች" አባቴ በሹፍርና ነበር የሚያስተዳድረን በኋላ ግን በአደጋ ተለይቶናል ። እናቴም ብትሆን ምንም ገቢ ያልነበራት ስትሆን ያባቴን ሞት ስትሰማ እራሷን ስታ ሆስፒታል ገባች ። በዛው የተነሳ ሽባ ሁና ቀረች ። ታዲያ ሁለት ጨቅላ ወንድሞች አሉኝ ቤት ነው ጥያቸው የመጣሁት ዘመድ ስለሌለን ዘወር ብሎ እሚያየን የለም ።

እሚላስ እሚቀመስ የለንም ። ታዲያ ይችን ፍርፋሪ ወስጄ ሂወታቸውን ብታደጋት ብየ ነው ። እባካችሁ ለተማሪዎች እንዳትነግሩብኝ ። ትምህርቴንም ቢሆን አቋርጣለሁ ። ብቻ አትናገሩብኝ እያለች አንጀት በሚያላውስ ሁኔታ ችግሯን ስትናገር ዳይሬክተሯ ልጅቷን አቅፈው አነቡ ። ስለዚህ ከመፀፀት ይልቅ የሰዎችን ሁኔታ በእርጋታ ለመረዳት መሞሞከር ታላቅነት ነው ።

ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡

ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው መጣጥፍ ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘሀው የእርስዎ ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ ሼር ያድርጉላቸው ።

Address

Right
Wolkite

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሙህርና አክሊል voice of teacher & others posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category