Woldia University Sport & Entertainment

Woldia University Sport & Entertainment this page is mainly created to promote woldia university Entertainment & Sport Activities

04/02/2026

መደበኛ ጨዋታ 1 -1 በመለያ ምት 4 ለ 2 ተሸንፈናል።

ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለመግባት ዩኒቨርሲቲያችን ከዋቻሞ አቻው ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ 1 - 0 በሆነ ውጤት እየመራን ነው
04/02/2026

ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለመግባት ዩኒቨርሲቲያችን ከዋቻሞ አቻው ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ 1 - 0 በሆነ ውጤት እየመራን ነው

በመደበኛ የጨዋታ ጊዜ 2 - 2 የተጠናቀቀው የወልዲያና የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲዎች ጨዋታ በተሰጠው የመለያ ምት ዩኒቨርሲቲያችን 4 ለ2 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለናል።
02/02/2026

በመደበኛ የጨዋታ ጊዜ 2 - 2 የተጠናቀቀው የወልዲያና የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲዎች ጨዋታ በተሰጠው የመለያ ምት ዩኒቨርሲቲያችን 4 ለ2 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለናል።

31/01/2026

እንኳን ደስ አለን!!
‎በነሃስ ሜዳልያ የተከፈተው የሜዳሊያ መዝገባችን ወርቁንም ጨምሯል!!
‎በ10ኛው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል እየተሳተፈ የሚገኘው ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በቦርድ የቼስ ስፖርት በተደረገው እልህ አስጨራሽ የቡድን የበላይነት ውድድር በሴቶች በቦርድ 5 ተማሪ አበባ ደሳለኝ አንደኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነናል።

በገበጣ ስፖርት የሜዳልያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ።
31/01/2026

በገበጣ ስፖርት የሜዳልያ ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ።

30/01/2026

ዩኒቨርሲቲያችን ገበጣ በሁለቱም ጾታ የነሀስ ሜዳሊያ ባለቤት መሆኑን አረጋግጧል።

በእግር ኳስ ዩኒቨርሲቲያችኝ ከምድቡ 1ኛ ሆኖ ማለፉን አረጋግጧል።

ወርልድ ቴኳንዶ በ -74 የነሀስ ሜዳልያ ተሸላሚ አሸናፊ መኮንን
29/01/2026

ወርልድ ቴኳንዶ በ -74 የነሀስ ሜዳልያ ተሸላሚ አሸናፊ መኮንን

በ-74 ወርልድ ቴኳንዶ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አገኘ።የተገኘው ሜዳሊያ ነሀስ ሲሆን ተጨዋቹ አሸናፊ መኮንን ነው።ተጋጣሚው የአምናው ሻምፒዮን መሆኑ ውድድሩ ምን ያህል ጠንካ...
29/01/2026

በ-74 ወርልድ ቴኳንዶ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አገኘ።
የተገኘው ሜዳሊያ ነሀስ ሲሆን ተጨዋቹ አሸናፊ መኮንን ነው።
ተጋጣሚው የአምናው ሻምፒዮን መሆኑ ውድድሩ ምን ያህል ጠንካራ እንደነበር ያሳያል።

29/01/2026

ገበጣ ወንድ
ቡብ ወንድ
ወደ ጥሎማለፍ ገብተናል የባህል ስፖርት በነገው ዕለት ፈጻሜውን ያገኛል።

የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ቮሊቦል ቡድን የወሎ ዩኒቨርሲቲ አቻውን 3 - 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ
28/01/2026

የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ቮሊቦል ቡድን የወሎ ዩኒቨርሲቲ አቻውን 3 - 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ

Address

Woldia
Woldia
400

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia University Sport & Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share