ቤተሳይዳ ኬር መካከለኛ ክሊኒክ

ቤተሳይዳ ኬር መካከለኛ ክሊኒክ በወልዲያ ከተማ ከቀይ መስቀል ፊት ለፊት የሚገኘው ቤተሳይዳ ኬር መካከለኛ ክሊኒክ ለማህበረሰቡ ተደራሽ የሚሆንበት የፌስቡክ ገጽ ነው።
ቤተሳይዳ የጤንነትዎ ጓዳ

ይህንን ያውቃሉ  ....በሆስፒታል በተደጋጋሚ የማይገኙ ምርመራዎች ማለትም:-✔HgA1C (የሶስት ወር የስኳር ምርመራ)✔ plasma glucose ( የፕላዝማ ስኳር ምርመራ )✔ Vitamin D...
29/05/2026

ይህንን ያውቃሉ ....
በሆስፒታል በተደጋጋሚ የማይገኙ ምርመራዎች ማለትም:-
✔HgA1C (የሶስት ወር የስኳር ምርመራ)
✔ plasma glucose ( የፕላዝማ ስኳር ምርመራ )
✔ Vitamin D ( የቫይታሚን ዲ ምርመራ )
✔TSH,T3 ,T4( የታይሮይድ ሆርሞን ምርመራ)
✔ LH,FSH, prolactine ( የመካንነት ምርመራ)
✔Troponin (የልብ ኬሚካል ምርመራ)
✔ Na,K,Ca,Cl (የኤሌክትሮ ላይት ምርመራ )
✔Cholasterol,Tg, HDL,LDL (የኮሌስትሮል ምርመራ)
✔️liver function test(የጉበት ምርመራ
✔️Hpylori Agየጨጓራ ባክቴሪያ ምርመራ

በክሊኒካቸን ውስጥ በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ይሰራሉ።

ወልዲያ ፒያሳ ከቀይ መስቀል ፊት ለፊት ያገኙናል።

ቤተሳይዳ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ https://t.me/betesayda24

ልጂዎ ከዳይፐር የተነሳ ኢንፌክሽን እንዳይዘው መከላከያ መንገዶች👍
07/03/2026

ልጂዎ ከዳይፐር የተነሳ ኢንፌክሽን እንዳይዘው መከላከያ መንገዶች👍

Watch, follow, and discover more trending content.

የስኳር በሽታ ምርመራ መቼ ያስፈልገናል???
04/03/2026

የስኳር በሽታ ምርመራ መቼ ያስፈልገናል???

Check out ቤተ-ሳይዳ መካከለኛ ክሊኒክ’s video.

ልጂዎ ቶሎ መናገር እንዲችል ይህንን ያድርጉ
28/02/2026

ልጂዎ ቶሎ መናገር እንዲችል ይህንን ያድርጉ

Watch, follow, and discover more trending content.

የ ሕጻናትን የምግብ ፍላጎት ለመጨመር
27/02/2026

የ ሕጻናትን የምግብ ፍላጎት ለመጨመር

239 likes, 24 comments. “የልጂዎትን ምግብ ፍላጎት ለመጨመር@saledesale Tewodros@Dr Getie Baylie (Internist)”

የሕፃናትን የምግብ ፍላጎት ለመጨመር
25/02/2026

የሕፃናትን የምግብ ፍላጎት ለመጨመር

Check out ቤተ-ሳይዳ መካከለኛ ክሊኒክ’s video.

23/02/2026
ለምን በሕክምና ተቋማት በተደጋጋሚ ታይፎይድ ታይፎስ እንባላለን???
21/02/2026

ለምን በሕክምና ተቋማት በተደጋጋሚ ታይፎይድ ታይፎስ እንባላለን???

Check out ቤተ-ሳይዳ መካከለኛ ክሊኒክ’s video.

የመካንነት ችግር መፍትሔዎቻቸውመፍትሔው የሚወሰነው እንደ መካንነቱ ምክንያት ቢሆንም፣ የሚከተሉት የተለመዱ ሕክምናዎች ናቸው፦👁የሆርሞን መድኃኒቶች፦እንቁላል በሥርዓቱ ለማምረት የሚረዱ መድኃኒቶ...
20/02/2026

የመካንነት ችግር መፍትሔዎቻቸው

መፍትሔው የሚወሰነው እንደ መካንነቱ ምክንያት ቢሆንም፣ የሚከተሉት የተለመዱ ሕክምናዎች ናቸው፦

👁የሆርሞን መድኃኒቶች፦

እንቁላል በሥርዓቱ ለማምረት የሚረዱ መድኃኒቶች (ለምሳሌ፦ Clomiphene ወይም መርፌዎች)።

👁ቀዶ ጥገና (Surgery)፦

የተዘጉ የማህፀን ቱቦዎችን ለመክፈት ወይም በማህፀን ውስጥ ያሉ እጢዎችን (Fibroids) ለማስወገድ የሚደረግ ሕክምና።

👁IUI (Intrauterine Insemination)፦

በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ የወንድ ዘር በቀጥታ ወደ ማህፀን ውስጥ በማስገባት እርግዝና እንዲፈጠር ማድረግ።

👁IVF (In-Vitro Fertilization)፦

እንቁላልና የወንድ ዘር በላብራቶሪ ውስጥ እንዲዋሃዱ ተደርጎ ፅንሱ ወደ ማህፀን የሚመለስበት ዘመናዊ ዘዴ ነው። በኢትዮጵያም አሁን ላይ በተለያዩ ክሊኒኮች ይሰጣል።

👁የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ፦

ክብደትን ማስተካከል፣ ጤናማ አመጋገብ፣ አልኮልና ሲጋራን ማቆም እንዲሁም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የመርባት ዕድልን ይጨምራሉ።

👀ማስታወሻ
መካንነት የሴቷ ብቻ ችግር ላይሆን ይችላል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት 30% የሚሆነው የመካንነት ችግር ከወንዶች፣ 30% ከሴቶች፣ ቀሪው ደግሞ ከሁለቱም ወይም ባልታወቀ ምክንያት የሚከሰት ነው። ስለዚህ ምርመራ ሲደረግ ጥንዶች አብረው ቢመረመሩ የተሻለና ፈጣን መፍትሔ ለማግኘት ይረዳል።

ለዚህና ለየትኛውም መሠል የማህጸንና ፅንስ የጤና ችግሮች የማህጸንና የጽንስ ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችንን ዘወትር በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ።
ቤተሳይዳ የጤናዎ ጓዳ

20/02/2026

Address

North Wollo
Woldia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተሳይዳ ኬር መካከለኛ ክሊኒክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category