09/03/2020
ብዙ መምራት የሚችሉ ምሁራን ወጣቶች በስልጣን ቢሳተፉ ሀገሪቱ በተያዘለት የለዉጥ አላማ ዉጤታማ ትሆናለች ከዛ ውጭ መለስ ሲሞት የመለስን ፎቶ ገንጥሎ የሃይለማርያምን ፎቶ የሚለጥፉና ሃይለማሪያም ስልጣን ሲለቅ የሱን ፎቶ ገንጥሎ የአብይን ፎቶ የለጠፈ አመራር ለህዝብ ሳይሆን ለሙስና የተደራጀ ካድሬ ነው ያለው በተለይ ሹመትን የህዝብ መሆኑን ረስተው ከእጃቸው ላለመልቀቅ አንዱ ያንዱን ሻንጣ እየተሸከሙ ህዝብ መሠረተ ለቅማት ሣይሟላለት ካድሬ ቤት እየሠራ ያለበት ዘመን ነው ፡፡ግን ይህ አይነቱ አስተሳሰብ ያለው ሰው ስልጣን የሚበቃበት ዘመን ደርሷል፡፡