Journalism & Communication Department, Woldia University

Journalism & Communication Department, Woldia University Department of Journalism and Communication, Woldia University

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ14ኛ ዙር የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን አንድ ሺህ 64 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል።
27/06/2026

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በ14ኛ ዙር የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን አንድ ሺህ 64 ተማሪዎች በዛሬው እለት አስመርቋል።

ቅዳሜን በአቡጊዳ! ቅዳሜ እና ረቡዕ ከ 9:00-10:00 በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2አቡጊዳ!ጉዳይ ያሉት ጉዳያችን ነው!
16/05/2026

ቅዳሜን በአቡጊዳ!

ቅዳሜ እና ረቡዕ ከ 9:00-10:00 በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2

አቡጊዳ!
ጉዳይ ያሉት ጉዳያችን ነው!

📷 ቅዳሜን በአቡጊዳ 💿 የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን አከባበር በወልድያ ዩኒቨርስቲ ጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት ክፍል📷 ስለ ፕሬስ ነጻነት አስፈላጊነት አንድምታ በቆይታ ከቀድሞው የወልድያ...
09/05/2026

📷 ቅዳሜን በአቡጊዳ

💿 የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን አከባበር በወልድያ ዩኒቨርስቲ ጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት ክፍል

📷 ስለ ፕሬስ ነጻነት አስፈላጊነት አንድምታ በቆይታ ከቀድሞው የወልድያ ዩኒቨርስቲ መምህር አሁን በአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሬዲዮ ዜና ምክትል ዋና አዘጋጅ መሃመድ ፈንታው ጋር ቆይታ ተደርጓል።

ከሌሎች መረጃዎች ጋር አቡጊዳ እርስዎን ይጠብቃል።

በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2 ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ይጠብቁን።

አቡጊዳ!
ጉዳይ ያሉት ጉዳያችን ነው!

የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን የፊታችን ሀሙስ በወልድያ ዩኒቨርስቲ ጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት በድምቀት ይከበራል።በዝግጅቱ ላይ የፓናል ውይይትን ጨምሮ የሬዲዮ ጥንቅር ው...
05/05/2026

የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን የፊታችን ሀሙስ በወልድያ ዩኒቨርስቲ ጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ትምህርት ክፍል አዘጋጅነት በድምቀት ይከበራል።

በዝግጅቱ ላይ የፓናል ውይይትን ጨምሮ የሬዲዮ ጥንቅር ውድድር ፣ ዜና ፣ ድራማ ፣ ግጥም እና ሌሎች የመድረክ ዝግጅቶች ይቀርባሉ።

የፊታችን ሀሙስ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በዩኒቨርስቲው የመመረቂያ አዳራሽ በሚከበረው የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን የዩኒቨርስቲው ባለድርሻ አካላት እና መላው ማህበረሰብ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።

የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን በፈረንጆቹ ግንቦት 3 በየአመቱ በመከበር ላይ ይገኛል።

Abugida Radio — Listen, Learn, and Connect🌏 News from across the nation and around the world.💿 Radio features, personal ...
25/04/2026

Abugida Radio — Listen, Learn, and Connect
🌏 News from across the nation and around the world.
💿 Radio features, personal profiles, tourism, and new innovations—all in one place: Abugida Radio program.
🖊️ Hard Talk with Dr. Amare Bihon.
⚽️ Sports stories on Abugida Sport.
🕘 9:00–10:00 (local time) on Woldia University FM 89.2.

Your story matters.

ጦቢያ ትዘምን📷 ቅዳሜን በአቡጊዳ!አቡጊዳ በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2 ከ 9:00 -10:00 ወደ እርስዎ ይደርሳል።አቡጊዳ!ጉዳይ ያሉት ጉዳያችን ነው!
18/04/2026

ጦቢያ ትዘምን

📷 ቅዳሜን በአቡጊዳ!

አቡጊዳ በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2 ከ 9:00 -10:00 ወደ እርስዎ ይደርሳል።

አቡጊዳ!
ጉዳይ ያሉት ጉዳያችን ነው!

28/03/2026

📷 ቅዳሜን በአቡጊዳ!

🌏 አገራዊ እና አለምአቀፍ ጉዳዮች በአቡጊዳ ዜና
💿 የተለያዩ ጣዕም ያላቸው ጥንቅሮች በቅኝት

📷 የመውጫ ፈተና እና የተማሪዎች ውጤት እንደምታ ከዩኒቨርስቲው የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ዳይሬክተር ጋር ቆይታ አድርገናል።

⚽️ ስፖርታዊ መረጃዎች በአቡጊዳ ስፖርት ተዘጋጅተዋል።

አቡጊዳ በወልድያ ዩኒቨርስቲ ኤፍ ኤም 89.2 ከ 9:00 -10:00 ወደ እርስዎ ይደርሳል።

ጉዳይ ያሉት ጉዳያችን ነው!

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ 2388 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት በድምቀት አስመርቋል።ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!
21/03/2026

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ 2388 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት በድምቀት አስመርቋል።

ተመራቂ ተማሪዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!!!

Address

Woldia
400

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Journalism & Communication Department, Woldia University posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Journalism & Communication Department, Woldia University:

Shortcuts

Share