ASNIE TUBE አስኔ ቲዩብ

ASNIE TUBE    አስኔ ቲዩብ Entertainment

17/10/2025

I gained 54 followers in the past 90 days! Thank you all for your continued support. I could not have done it without you. 🙏🤗🎉

ለወድማችን ጥልቅ ሀዘናችንን እያሰማን በአጸደ ገነት ያኑርህ እንላለን
12/06/2022

ለወድማችን ጥልቅ ሀዘናችንን እያሰማን በአጸደ ገነት ያኑርህ እንላለን

በአርቲስት ዳዊት ነጋ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝ ሀዘን እጅግ ጥልቅ ነው። ይህ ወጣት አርቲስት ብዙ መስራት የሚችልና እጅግ ተወዳጅ ስራዎችንም ያደረሰን ባለሙያ ነው። እውነት ለመናገር በዚህን ሰዓት ይኼንን ዜና መስማት እጅግ የሚያስደነግጥ ነው።

ነፍሱን በአጸደ ገነት ያቆይልን።

ለአርቲስት ዳዊት ነጋ ቤተሰቦች፣ ጓደኞች፣ አድናቂዎች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይስጥልን።

ያሬድ ነጉ

07/06/2022

በጣም ድቅ ልጅ 💖💖💖💖🇪🇹

Address

Woldia

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ASNIE TUBE አስኔ ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share