Ambassel Tube-አምባሰል ቲዩብ

Ambassel Tube-አምባሰል ቲዩብ እንኳን ወደ " Ambassel Tube-አምባሰል ቲዩብ" ዩቱዩብ ቻናል በደህና ?

አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስለረዳኸኝ ሁሉ አመሰግንሃለሁ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ                  🙏🙏🙏ተመስገን🙏🙏🙏
22/11/2023

አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስለረዳኸኝ ሁሉ አመሰግንሃለሁ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ
🙏🙏🙏ተመስገን🙏🙏🙏

11/07/2023
18/05/2023
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም።ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን።ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ።ትርጉም:-እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፤የወይን ስካር እንደተወው ኃያል ሰውም።ጠላቱን ...
16/04/2023

ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም።
ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን።
ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ።
ትርጉም:-
እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፤
የወይን ስካር እንደተወው ኃያል ሰውም።
ጠላቱን በኋላው ገደለ፡፡
(መዝ ፸፯፥፷፭ /77፥65)

✝ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሰዎ፣መልካም የትንሣኤ በዓል ለእርስዎ እና ለመላ ቤተሰብዎ እንድሆንልዎ ተመኘሁ! ✝

   ከልጇ ከወዳጇ ስለ ሰው ልጅ ድኅነት በጎሎጎታ ስትጸልይ  ለልጇ እንዲህ አለችው።" ተዝካሬን የሚያደርግ፣ ቤተ ክርስቲያንም በስሜ የሚሠራ በስሜ የታረዘ የሚያለብስ፣ የታመመ የሚጎበኝ፣ የተ...
23/02/2023


ከልጇ ከወዳጇ ስለ ሰው ልጅ ድኅነት በጎሎጎታ ስትጸልይ
ለልጇ እንዲህ አለችው።

" ተዝካሬን የሚያደርግ፣ ቤተ ክርስቲያንም በስሜ የሚሠራ
በስሜ የታረዘ የሚያለብስ፣ የታመመ የሚጎበኝ፣ የተራበ የሚያበላ የሚያጠጣ ፣ ያዘነ የሚያረጋጋ ፣ ምስጋናዬን የጻፈ፡፡
ሴት ልጁንና ወንድ ልጁን በኔ ስም የጠራውንም እኔም በምከብርበት ቀን ምስጋና ያመሰገነውን አቤቱ ዓይን ያላየውን ፤ጆሮም ያለሰማውን በሰው ልቡና ያልታሰበውን በጎ ዎጋ ስጠው፣ አቤቱ በኔ ቃል ኪዳነ ሰላመነ ሁሉ እማልድሃለሁ
መራቤን መጠማቴን ካንተ ጋር እንዳንተ መከራንም ሁሉ አሰበህ አቤቱ ወደ ሲኦል ከመውረድ ነፃ የወጣ አድርገው ።" አለችው። ልጇ ወዳጇም " የለመንሽው ሁሉ ይደረግልሻል ፣የምትወጂውን ሁሉ እፈጽምልሻለሁ፣ የለመንሽውን ሁሉ ላደርግልሽ ሰው ሁኜ አለሁና፡፡
መሓለየን እንዳላፈርስ አማኑኤል ብዬ በራሴ ማልሁልሽ፡፡

😂😂
15/10/2022

😂😂

02/10/2022
26/09/2022

Address

Woldia

Telephone

+251921962283

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ambassel Tube-አምባሰል ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ambassel Tube-አምባሰል ቲዩብ:

Shortcuts

Share

Category