Yimaru Academy - ይማሩ አካዳሚ

Yimaru Academy - ይማሩ አካዳሚ "The more you learn, the more places you'll go." What skills do you want to acquire? Let's learn.

Call:
0946396655
0973191771
Address:
22, Town Square Mall, infront of Golagul

25/06/2025

ጊዜው የኮዲንግ ነው!!!
ኮዲንግ ለልጆች!!!
SUMMER CAMP!
2 ትምህርት በ 7 ሳምንት!
ለልጆችዎ የሚወዱት እና የማይረሱትን ስጦታ ይስጧቸው!
እንግሊዝኛ ንግግር (English Speaking Practice)
ኮዲንግ (Coding)
በተመረጡ እና ደረጃቸውን የጠበቁ አስተማሪዎች ለልጆችዎን ያስተምሩ
ሐምሌ 7 የሚጀምር!
ዛሬውኑ ቦታ ይያዙና ይመዝገቡ!

"The more you learn, the more places you'll go."
What skills do you want to acquire?
Let's learn.
Call:
0946396655
0973191771
Address:
22, Town Square Mall, infront of Golagul

20/06/2025

የእንግሊዝኛ ካምፕ!!!
ለልጆች በሚመች እና በሚገባቸው መልኩ የተዘጋጀ የእንግሊዝኛ ትምህርት!
የንግግር ልምምድ (Speaking Practice)
በጨዋታዎች እንግሊዝኛን መልመድ (Learning English through games)
ሐምሌ 1 የሚጀምር!
ዛሬውኑ ቦታ ይያዙ!
እንግሊዝኛ ቀላል ነው! English is Easy!
___________________
☎️ 0946396655 ☎️ 0947359035
አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ ከጎላጉል ፊትለፊት፤ ታውን ስኩዌር ሞል፤ 8ኛ ፎቅ #803

17/06/2025

SUMMER CAMP!
4 ትምህርት በ 1 ክረምት!
ለልጆችዎ የሚወዱት እና የማይረሱትን ስጦታ ይስጧቸው!
እንግሊዝኛ ንግግር (English Speaking Practice)
ሰዕል ልምምድ (Basics of Drawing)
የምግብ አበሳሰል ልምምድ (Cooking Practice)
የሙዚቃ ትምህርት (Fundamentals of Music)
ሐምሌ 1 የሚጀምር!
ዛሬውኑ ቦታ ይያዙ!
___________________
☎️ 0946396655 ☎️ 0973191771
አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ ከጎላጉል ፊትለፊት፤ ታውን ስኩዌር ሞል፤ 8ኛ ፎቅ #803
#ኢትዮጵያ #ኢ #ኢትዮጵያ

SUMMER CAMP!4 ትምህርት በ 1 ክረምት! ለልጆችዎ የሚወዱት እና የማይረሱትን ስጦታ ይስጧቸው!እንግሊዝኛ ንግግር (English Speaking Practice)ሰዕል ልምምድ (Basics o...
14/06/2025

SUMMER CAMP!

4 ትምህርት በ 1 ክረምት!
ለልጆችዎ የሚወዱት እና የማይረሱትን ስጦታ ይስጧቸው!

እንግሊዝኛ ንግግር (English Speaking Practice)
ሰዕል ልምምድ (Basics of Drawing)
የምግብ አበሳሰል ልምምድ (Cooking Practice)
የሙዚቃ ትምህርት (Fundamentals of Music)

ሐምሌ 1 የሚጀምር!
ዛሬውኑ ቦታ ይያዙ!
___________________
☎️ 0946396655 ☎️ 0947359035
አድራሻ፡ 24 ሰፈር 40-60 ኮንዶሚኒየም ጋር

እንግሊዝኛን የመልመድ ጉዞ ክፍል 5 Past, Present and Future በቀላል መንገድ ይማሩ
14/01/2025

እንግሊዝኛን የመልመድ ጉዞ ክፍል 5
Past, Present and Future በቀላል መንገድ ይማሩ

በአካል መማር ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!☎ 0946 396655 ☎ 0973191771ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ! ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመ....

ፊልም በማየት ነው አማርኛ የለመድኩት!! በእለት ተእለት ኑሮ አማርኛ ለመቻል የተጠቀማቸውን ቁልፍ ድርጊቶች አብረን እንይ:: እርስዎም እንግሊዝኛን በእነዚን መንገዶች ተጠቅመው እንግሊዝኛ ይና...
04/12/2024

ፊልም በማየት ነው አማርኛ የለመድኩት!! በእለት ተእለት ኑሮ አማርኛ ለመቻል የተጠቀማቸውን ቁልፍ ድርጊቶች አብረን እንይ:: እርስዎም እንግሊዝኛን በእነዚን መንገዶች ተጠቅመው እንግሊዝኛ ይናገሩ

ዛሬ ከይሳቅ ጋር ስለ ቋንቋ ልምምድ እና ለማውራት አንዲያስችለን ቁልፍ ነጥቦችን እናያለን።On todays' video we will see how ይሳቅ tackled the language barrier and closed the gap between him and...

Great teachers make all the difference!  Yimaru Academy instructors aren’t just teachers—they’re mentors committed to yo...
02/12/2024

Great teachers make all the difference!

Yimaru Academy instructors aren’t just teachers—they’re mentors committed to your success. From building confidence to mastering English or excelling in exams, we’re here to guide you every step of the way.

Every learning journey is unique. That’s why we create an environment where language unlocks growth and meaningful connections. Each lesson opens doors to new possibilities.

Begin your English mastery with mentors who inspire, support, and empower you.

ትልቁ ችግር? ፍርሀት!ለማሸነፍ ማድረግ ያለብን? መድፈር!በዚህ ቪዲዮ ላይ ሁለት ተማሪዎችን እንዴት ፍርሃታቸውን ማሸነፍ እንዳለባቸው አሳይተናል! ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!https://you...
30/10/2024

ትልቁ ችግር? ፍርሀት!
ለማሸነፍ ማድረግ ያለብን? መድፈር!

በዚህ ቪዲዮ ላይ ሁለት ተማሪዎችን እንዴት ፍርሃታቸውን ማሸነፍ እንዳለባቸው አሳይተናል! ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
https://youtu.be/73ouz53mHYY
https://youtu.be/73ouz53mHYY

በአካል መማር ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!☎ 0946 396655 ☎ 0973191771ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ! ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመ....

በ 40 ቀን እንግሊዝኛ መልመድ ይቻላል?ሁለት ጀማሪ ደረጃ ላይ ያሉ እንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች ቻሌንጅ ይቀላቀሉ! በአጭር ጊዜ ለውጥ ያመጣውን ተማሪም ወደ ዱባይ ከሙሉ ...
23/10/2024

በ 40 ቀን እንግሊዝኛ መልመድ ይቻላል?
ሁለት ጀማሪ ደረጃ ላይ ያሉ እንግሊዝኛ ቋንቋ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ሰዎች ቻሌንጅ ይቀላቀሉ!
በአጭር ጊዜ ለውጥ ያመጣውን ተማሪም ወደ ዱባይ ከሙሉ ወጪ ጋር ለመላክ ተዘጋጅተናል!!!
https://youtu.be/3lFl_jv7u9Y
https://youtu.be/3lFl_jv7u9Y

በአካል መማር ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!☎ 0946 396655 ☎ 0973191771ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ! ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመ....

23/08/2024

🇦🇪Study in Dubai 🇦🇪

Study in Dubai for 2 years and finish the 3rd year in Spain, UK, Australia, France or Germany.

Level
Bachelor’s Degree
Master’s Degree

Intake: - Oct 2024 & Feb 2025
Features
▪️ We are Direct agent to the university
▪️ 50% Tuition Fee Waiver Scholarship
▪️ No Application or No Agent Fee
▪️ 5 days Admission Processing Time
▪️ English proficiency isn't required
▪️ No embassy interviews
▪️ No bank statement required
▪️ Pay tuition fee after visa approval
▪️ Guaranteed Part-time Job

HURRY AND APPLY NOW FOR THE OCTOBER INTAKE!!!!!
CALL US AT:
☎️ 0946396655 ☎️ 0947359035 ☎️ 0973191771

"The more you learn, the more places you'll go."
What skills do you want to acquire?
Let's learn.
Call:
0946396655
0973191771
Address:
22, Town Square Mall, infront of Golagul

23/08/2024

አለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመውሰድ አስበዋል?
እንግዲያውስ ይማሩ አካዳሚ ሙሉ ለሙሉ practical የሆነ ልዩ ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል!
መጥተው አስፈላጊውን ዝግጅት ያድርጉ!
በሁለት ወር እና ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ብቁ እናደርጋቹሃለን! ______
በግል፣ በግሩፕ፣ እንዲሁም በሚኒ ግሩፕ መሰልጠን ይችላሉ!
ዛሬውኑ ደውለው ቦታዎን ይያዙ!
☎️ 0946396655 ☎️ 0947359035 ☎️ 0973191771
አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ ከጎላጉል ፊትለፊት፤ ታውን ስኩዌር ሞል፤ 8ኛ ፎቅ #803

"The more you learn, the more places you'll go."
What skills do you want to acquire?
Let's learn.
Call:
0946396655
0973191771
Address:
22, Town Square Mall, infront of Golagul

22/08/2024

አለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመውሰድ አስበዋል?
እንግዲያውስ ይማሩ አካዳሚ ሙሉ ለሙሉ practical የሆነ ልዩ ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል!
መጥተው አስፈላጊውን ዝግጅት ያድርጉ!
Duolingoን በሁለት ወር እና ከሁለት ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ብቁ እናደርጋቹሃለን!
______________
በግል፣ በግሩፕ፣ እንዲሁም በሚኒ ግሩፕ መሰልጠን ይችላሉ!
ዛሬውኑ ደውለው ቦታዎን ይያዙ!
☎️ 0946396655 ☎️ 0947359035 ☎️ 0973191771
አድራሻ፡ 22 ማዞሪያ ከጎላጉል ፊትለፊት፤ ታውን ስኩዌር ሞል፤ 8ኛ ፎቅ #803

"The more you learn, the more places you'll go."
What skills do you want to acquire?
Let's learn.
Call:
0946396655
0973191771
Address:
22, Town Square Mall, infront of Golagul

Address

22 Round About
Town Square Mall

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yimaru Academy - ይማሩ አካዳሚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category