08/03/2025
''ተጨማሪ ሙያ ለዜጎች''
የቴፒ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከፍላጎታቸዉ በመነሳት በአጫጭር ስልጠና ዜጎችን እያበቃ ወደ ገበያው እንዲቀላቀሉ ማስቻል አንዱ ትኩረት ነው ።
ኮሌጁም ይሄንን ተግባር ሲከውን የቆየ ቢሆንም ለሁሉም ተደራሽ ከመሆን አንፃር እና የተጨማሪ ሙያ ፍለሠጎት እያደገ በመምጣቱ ''ተጨማሪ ሙያ ለዜጎች በመረጡት ስዓት በመረጡት ሙያ'' በሚል መሪ ቃል ከ 1 ወር እስከ 3 ወር በሚደርስ ጊዜ በቀን የ3 ሰዓት በ3 ፈረቃ ለማንኛውም ዜጋ ስልጠና ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል በመሆኑም ከዚህ ቀደም ሙያ ቢኖሮትም ባይኖሮትም ወደ ኮሌጃችን በመምጣት የተጨማሪ ሙያ ባለቤት እዲሆኑ ተጋብዘዋል።
የምዝገባ ጊዜ ከመጋቢት 1 ጀምሮ በቴፒ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
በተጨማሪም በልምድ ያዳበሩትን ማንኛውንም ሙያ በምዘና በማረጋገጥ እውቅና የምንሰጥ መሆኑንም እንናረጋግጣለን።