ማሙሽ አድባር

ማሙሽ አድባር Video mane

Permanently closed.
ለጦራ ከተማ ማህበረሰብ የውሃ ችግር መፍቻ ከነዋሪው እስከ እሩቅ ምስራቅ ድረስ የሚደረገው ትብብር በውሃ ጥም እየተጎዱ ያሉ እናቶች ዱዋቸው አልተቋጨም የውሃ የማግኘት ተስፋ እንዳላቸውም አረጋ...
26/09/2024

ለጦራ ከተማ ማህበረሰብ የውሃ ችግር መፍቻ ከነዋሪው እስከ እሩቅ ምስራቅ ድረስ የሚደረገው ትብብር በውሃ ጥም እየተጎዱ ያሉ እናቶች ዱዋቸው አልተቋጨም የውሃ የማግኘት ተስፋ እንዳላቸውም አረጋግጠዋል።

በዛው ልክ ጊዛዊ ለውሃ ችግር ፈቺ ተብለው በህብረተሰብ የተመረጡ ኮሚቴዎችም ከተመረጡበት ሰሃት አንስቶ አልተኙም
በዛው ልፋታቸውም ጭላንጭል እና 10% ውሃ ማህበረሰቡ ማየት ችሉዋል።
እና ቤተሰብ ይህን የጦራ ከተማ ውሃ እጥረት ጊዚያዊ መፍቴ እንኳን 100% ለማድረስ አገር ውስጥም ያላችሁ ውጭም ያላችሁ
ስለ ጦራ ከተማ ውሃ ጥም ያገባኛል የምትሉ የአቅማችሁን ድጋፍ በማረግ ተባበሩን ።

❤❤❤❤!!
25/04/2024

❤❤❤❤!!

በግንባታ ላይ የሚገኘው ሸይቴ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የረመዳን ወርን አስመልክቶ ለ #ዩሃተስ የግንባታ ሰራተኞች  #የኢፍጣር ፕሮግራም ተደረገ። 🌴የካቲት 14-2016 ዓ.ም  Dekchan...
23/03/2024

በግንባታ ላይ የሚገኘው ሸይቴ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የረመዳን ወርን አስመልክቶ ለ #ዩሃተስ የግንባታ ሰራተኞች #የኢፍጣር ፕሮግራም ተደረገ።

🌴የካቲት 14-2016 ዓ.ም Dekchani mekonen

በጦራ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው ሸይቴ የምግብ ማቀነባበሪያ Sheyta Food Processing በዛሬዉ እለት በፋብሪካው የግንባታ ስራ ላሉ #የዩሃተስ UHATS የግንባታ ሰራተኞች በልዩ ሁኔታ የኢፍጣር ፕሮግራም በማዘጋጀት የፋብሪካው ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ በሆኑት አቶ Lamid Rarheto የተዘጋጀ ደማቅ ፕሮግራም።

ወንድማችን Lamid rahemto አላህ ኸይር ስራህን እንዲሁም ሰደቃህን ይቀበልህ🤲

05/09/2023
Baba edimackn yarezimeln
03/01/2022

Baba edimackn yarezimeln

Address

T'ora

Telephone

+251916391811

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ማሙሽ አድባር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share