Grandview International School

Grandview International School Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Grandview International School, School, Sodo.

04/08/2026
የስራ ማስታወቂያ፣
27/07/2026

የስራ ማስታወቂያ፣

23/07/2026
👉በወላይታ ሶዶ ከተማ፣ የ  ቤት ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በማስፈጸም ላይ ይገኛል። ዛሬ ሰኔ 08፣ 2018 ዓ.ም. ከጠዋት ጀምሮ መሰጠት የተጀመረው ፈተና በተረጋጋ ሁኔታ...
15/06/2026

👉በወላይታ ሶዶ ከተማ፣ የ ቤት ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በማስፈጸም ላይ ይገኛል። ዛሬ ሰኔ 08፣ 2018 ዓ.ም. ከጠዋት ጀምሮ መሰጠት የተጀመረው ፈተና በተረጋጋ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል።
#መልካም የፈተና ውጤት ለተማሪዎቻችን እንመኛለን።

is conducting the 6th-grade regional exam for the second time today. The exam started this morning and is proceeding smoothly.
Best of luck to all our students! 🍀📚

🎉 የድል ብስራት! / VICTORY! 🎉*********************************🔬✨   has done it!In just our 2nd year since opening, and 1st ti...
25/04/2026

🎉 የድል ብስራት! / VICTORY! 🎉
*********************************
🔬✨ has done it!
In just our 2nd year since opening, and 1st time participation, we proudly won and ranked #1 in the 2026 Science & Innovation Exhibition — competing against both government & private schools in Wolaita Soddo town! 🏆

የመንግስት ተጠሪ፣ ትምህርት መምሪያ ሀላፊ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በቀን 16/08/2018 ዓ.ም የተከፈተው የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች አውደርዕይ ዛሬ አሸናፊነት ተጠናቅቋል።

🏆 Our Champions / የእኛ ሻምፒዮኖች፣
ምድብ አሸናፊ ሽልማት
🏫 በትምህርት ቤት ደረጃ GRANDVIEW School 🥇 1ኛ ደረጃ (ሰርቲፊኬት)
✨ ተማሪ Eyosyas Tesfaye 🥇 1ኛ ደረጃ (ገንዘብና ሰርቲፊኬት)
🌟 ተማሪ Abem Gizachew 🏅 በድንቅ ችሎታ ልዩ ተሸላሚ (ገንዘብና ሰርቲፊኬት)
🌟 ተማሪ Kalkidan Esayas 🏅 በድንቅ ችሎታ ልዩ ተሸላሚ (ገንዘብና ሰርቲፊኬት)
👨‍🏫 አማካሪ መምህር Mr. Samueal 📜 ሰርቲፊኬት
👉እነዚህ የአውደርዕዩ ድምቀት የሆኑ ተማሪዎቻችን የሳይንስና ፈጠራ ስራዎቻቸው፣ የገለፃ ክህሎታቸውና የክፍል ትምህርት ውጤታቸው የአሸናፊነታቸው ሚስጥር ሆኖላቸዋል፡፡
🚀 This is JUST the beginning!
ጉዞአችን ረጅም ነው — በወላይታ ሶዶ ከተማ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል Center of Excellence እንሆናለን።

➡️ Next stop: REGIONAL COMPETITION! ቀጣይ የክልሉ ተወዳዳሪ ነን፡፡
👉ይህን የላቀ ውጤት በክፍል ውስጥ የትምህርት ውጤታችንም እንቀጥላለን! ድል የሚጀምረው ከክፍል ውስጥ ነውና።

💚 Thank you to our students, teachers, parents, and everyone who believed in this young school with a big dream🙏🙏






🌟 ለላቀ ብቃት መምህራንን ማብቃት! 🌟*************************************************በ #ግራንድቪው የቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከመጋቢት 25...
04/04/2026

🌟 ለላቀ ብቃት መምህራንን ማብቃት! 🌟
*************************************************
በ #ግራንድቪው የቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከመጋቢት 25–26፣ 2018 ዓ.ም የተካሄደው የ2 ቀናት የመምህራን ስልጠና በስኬት ተጠናቋል! 🇪🇹 ወላይታ ሶዶ፣ ኢትዮጵያ።

📚 የስልጠናው ትኩረት የነበሩ ርዕሶች፡
✔ የትምህርት እቅድ አዘገጃጀትና ውጤታማ አቀራረብ
✔ የመርጃ መሳሪያዎች አዘገጃጀትና ውጤታማ አጠቃቀም
✔ የሞንቴሶሪ ቴክኒኮችን በክፍል ውስጥ አዋህዶ መጠቀም
✔ ሁሉንም ተማሪ ያማከለ የማስጨበጥ እና የምዘና ስርዓት

💡 ይህ ስልጠና ብቻ አልነበረም —
*በትምህርት ቤታችን የመማርና የማስተማር ልምድን የሚቀይር የሙያ ጉዞ ነበር!*
በስልጠናው ውስጥ መምህሮቻችን፡
✨ ተግባራዊ ልምምድ አካሂደዋል።
✨ የልምድ ልውውጥ አድርገዋል።
✨ የክፍል ውስጥ ክፍተቶችን ለመፍታት ተግባራዊ መፍትሄዎችን ተገንዝበዋል።
✨ የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻልና የእያንዳንዱ ልጅ ዕምቅ ችሎታ ለማውጣት አዳዲስ መንገዶችን አግኝተዋል።
💬 ውጤቱ፡
🔥 ተነሳሽነት ያላቸው
🔥 በራስ የተተማመኑ
🔥 ክፍል ውስጥ ለውጥ ለማምጣት ዝግጁ የሆኑ መምህራን መፍጠር ነው፡፡
🏫 በግራንድቪው፣
“የመምህራን ልማት የትምህርት ቤቱ የልቀት ጉዞ ቁልፍ መንገድ ነው” ብለን እናምናለን።
👉 ዛሬ የሰለጠኑ መምህራን ነገ ስኬታማ ተማሪዎችን ይፈጥራሉ!

📈 ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ፡
✔ የአካዳሚክ ጥራት እያሻሻልን
✔ ደህንነቱ የተጠበቀ የመማሪያ አካባቢ እየፈጠርን
✔ አስተዳደርን እያጠናከርን
በፍጥነት እየተጠናከርን መጥተናል።
🚀 ይህ ገና ጅማሬ ነው!
ለማህበረሰባችን የልቀት ማዕከል ለመሆን—እንዲሁም ለመሻገር—ቁርጠኛ ነን።

👏 መምህሮቻችን፡ ማብራታችሁን ቀጥሉ!
🌟 የተሻለ ነገ መገንባት ዛሬ ነው!🌟
Tefferi Tantu Abebaw Daniel Desta Kuma Emebet Ale

👉የተሻለ ነገን ዛሬ እንገነባለን!❤       ግራንድቪው የትጉዎች ቤት።
06/03/2026

👉የተሻለ ነገን ዛሬ እንገነባለን!❤
ግራንድቪው የትጉዎች ቤት።

Address

S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grandview International School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share