09/09/2025
የግዶ ሆቢቻ አ/ቃ/ሕ/ቤ/ አፀደ ህፃናትና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የግዶ ሆቢቻ አ/ቃ/ሕ/ቤ/ አፀደ ህፃናትና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት, School, ሆቢቻ, Sodo.
09/09/2025
14/07/2024
የግ/ሆ/ ተስፋ አጸደ ህፃናትና አንደኛ ት/ት ቤት ተማሪዎቻቸውን አስመርቋል።
በ2016 ሐምሌ 06 ት/ት ቤቱ በደማቅ ሁነታ አስመርቋል ።
በቦታውም የተገኙ ክቡር ዕንግዳም መልዕክት አስተላልፈዋል ።
የሆ/ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ማዕረጉ አስራት እንዳሉት የዕድገት ሁሉ መሠረት ትምርት እንደሆነ አስቀምጧል ።
ለሀገራችን ኢትዮጽያ ብልጽግና እና በብዙ አቅጣጫየተበላሸች ሀገራችንን እንደገና ለመገንባትም ወሳኝ ሚና እንዳለዎው አስቀምጠዋል።
በተጨማሪም የተሻለች ሀገርን ለመፈጠርና ለመጭው ትውልድ ለማስረከብ ሀገርን ያጋጠመውን ት/ት ስብራት መንግስት አምኖ ስሰራ ከመንግስት ጎን በመሆን ለውጥ ከእኛ ይጀመር ብሎ ከምሠራ ማህበረሰብ መሆነ እና የተለወጠችውን ኢትዮጽያን ለመቀበል በህፃናት አዕምሮ ላይ መስራት አስፈላጊ ተረድቶ ከምተጋ ህዝብ ጋር በመሆኔ ትልቅ ኩጠራት ይሰማይኛል።
በመጨረሻም ለት/ቤቱ ትግላችሁን ከፍት ይልቅ ትጉ በዝህ አያልቅም እኛም በምያስፈልግ ሁሉ ከጎናችሁነን ብለዋል።
የት/ጽ/ቤት እና ሎችም መልዕክታቸውን አስተላልፏል ።share share share
04/07/2024
የግ/ሆ/አ/ቃ/ሕ/ቤ/ክ/ያን ተስፋ አፀደ ህፃናትንና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በሐምሌ 06/2016 ዓ.ም የተማሪዎች ዉጤት ካርድ እና የkg3 ምርቃ ስነስርዓት ስለምያስፈጽም ወራዊ ክፍያ እና የመመረቂያ ክፍያ ያላጠናቀቃችው ከ28/10-4/11 ድረስ ወደ ት/ት ቤት ብሮ በመቅረብ እንድትጨርሱ ከወድሁ እናሳስባለን ካልሆነ ግን ክፍተት ልፈጠር እንደምችል አይዘንጉ።
ከት/ቤቱ!!! Share share share
ወድ የፐጃችን ተከታዮች በሙሉ ስለተፈጠረው ክፍተት እጅግ በጣም ይቅርታ እየጠየቅን
ት/ት ቤታችን ለመጀመሪያ ግዜ የkg3 ተማሪዎች ምረቃ በቀን 06 ሐምሌ 2016 ዓ.ም ልክ ከቀኑ5፡00 ስለሚያካሂደው እዲሁም የkg2 እና የkg1 ካርድ ስለምሰጥ እርሱዎ ስለተጋበዙ ከወድው ስናሳስብ ካልተቻልዎ የበኩሎት ድጋፍ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
በዕለቱ ክብር እንግዶች ከመንግስት አካላት ፣ ከNGO፣ ከኃይማኖት አባቶች እንድሁም ከሀገር ሽማግለዎች ተጋብዘዋል።
በመቀጠል የተማሪዎች ዝግጅቶች ከማስታወቂያ ጀምረው ግጥም ፣ድራማ፣ጭውውት የወላጆች ጨዋታ የአበባ ብተና የምረቃ እና የመሳሰሉት መዝናኛ ይኖራሉ ።
አድራሻ፦ግዶ ሆብቻ አ/ቃ/ህ/ቤ/ክ/ አምልኮ አደራሽ።
26/01/2024
ግዶ ሆቢቻ ት/ቤት የመጀመሪያ ሰምስተር ማጠቃለያ የወላጅ ስብሰባ አድርጓል ።
ዛሬ በቀን 17/05/2016ዓ.ም የግዶ ሆቢቻ አፀደ ህፃናት ት/ቤት የ2016 የአንደኛ መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ የወላጆች ስብሰባ አካሂደዋል ።
ት/ት ቤቱም የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የመማር ማስተማር ስራዎችን በወላጆች አስተችተዋል።
በስብሰባ የተገኙ የተማሪዎች ወላጆች እስካሁን ያለው የመማር ማስተማር ህደትም ጥሩ እንደ ሆነ በልጆቻችን እየታየ ባለው ለውጥ መገመት ይቻላል በማለት እያመሰገኑ ለወደፊቱም ጠንካራና ተወዳዳሪ እንድሆኑ መስራት ከወላጅም ሆነ ከት/ት ቤት ይጠበቃል ፣በምያስፈልግም ሁሉ ከጎናችሁ ነን ብለዋል።
ት/ት ቤቱም ተማሪወች በቂ ዕውቀትን ለመቅሰም የመምህራንን ሞራል መጠበቅ እና የማስተማሪያ ግብዓቶችን ማግኘት ወሳኝ ከመሆኑ አኳያ የተማሪወች ወራዊ ክፍያ መሻሻልሉን አስቀምጧል ።
በተጨማሪም ለተማሪዎች ፣ለወላጆች እንድሁም ለት/ቤቱ እነድመች የተማሪዎች ደንብ ልብስ እንድኖር ተደርጓል ።
ወላጆችም በተነሱ ጉዳዮች በሙሉ መስማማታቸውን ስገልጹ:-
*ክፍያ ከማሻሻል ጋር ያለው ነገር አሁን ካለው ነባራዊ ሁነታ ጋር ስናይ አሁንም ብሆን እየከፈልን አይደለንም መለት ይቻላል ስሉ፣
*የተማሪወች የደንብ ልብስ በዋናነት ለት/ቤት ሳይሆን ለእኛ መልካም ነው ብለዋል ።
በማጠቃለያም የት/ት ቤቱ ር/መምህር ጥጋቡ ሞላ ለወላጆች ስላደረጉት ንቁ ተሳትፎና እና ድጋፍ እድሁም ጥሪውን ማክበሩን ስያመሰግን ያለፈውን ምንም ሳንደነቅ ለወደፍት አንድላይ ሆነን ከት/ት ቤት እስከ ቤት ድረስ ተማሪዎች በዕቀት፣በጥበበ፣በስነምግባር፣በስነልቦና እና በመንፈሳዊ ሕይወት እንድያድጉ ማንም የማንንም ልጅ ሳይለይ ልጅህ ልጄ ነው!! ወይንም ልጄ ልጅህ ነው !!በማለት በየትይኛም ቦታ ከአላስፈላጊ ተግባር እንድቆጠቡ ማስቻል የተፈጥሮ ግደታ ነው ። እኛም ብንሆ ያለንን ዓቅም እና ዕውቀትን ተጠቅመን ልጆቻችንን እናሳድጋለን ብለዋል።
ልህቀት ለሆብቻ እና ለልጆቹዋ!!!
07/01/2024
" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
(የሉቃስ ወንጌል 2:11) በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን !!!!
12/12/2023
" ልጆችሽም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ፥ የልጆችሽም ሰላም ብዙ ይሆናል። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 54:13)
በእግ/ር ቃልና በፍደል እውቀት የበለፀጉ ሕፃናትን መቅረጽ የሁሉ ሰው ግደታ ልሆን ይገባል ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
ሆቢቻ
S**o