Maze TechHub

Maze TechHub

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maze TechHub, College & University, Woliata Sodo , Ethiopia, Sodo.

Photos from Maze TechHub's post 07/09/2023

በዎላይታ ሶዶ ከተማ ውስጥ ስዘዋወር እንደተመለከትኩት የፀሐይ እና የዝናብ መሸፈኛ ሼዶች በመፍረሳቸው small businesses (የመንገድ ዳር ሱቆችን፣ ቡናና ሻይ የሚያፈሉ ሴቶች ሸራ፣ ጫማ የሚያፀዱ ልጆች ሸራ) በከፍተኛ ደረጃ ተጎድተው ተመልክቻለሁ። ለምን እንደፈረሱ የተለያዩ አካላትን ስጠይቅ
1. ውበት የላቸውም
2. ለመሬት ወረራ ያጋልጣሉ( ምክንያቱም አንድ ባለ ሱቅ ጥዋት ሰቅሎ ማታ ስለማያነሳ መሬቱ የራሱ ይመስለዋል😂)
3. ወጥነት( standard) ስለሌለው ለቁጥጥር አመቺ አይደለም የሚሉ መልሶችን አግኝቻለሁ።
እነዚህንና ሌሎች ችግሮች እንደመነሻና ታሳቢ በማድረግ የመፍትሔ ሀሳብ ይዣለሁ። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የመፍትሄ ሀሳቦች ያካተተ Design ሰርቼ አቅርብአለው
1. በከፍተኛ ደረጃ የከተማውን ውበት ሊጨምር የሚችል
2. ለAssembly and disassembly ቀላል የሆነ (በየትኛውም የእድሜ ደረጃ ያለ ሰው በቀላሉ ጥዋት ሰቅሎ ማታ ነቅሎ ወደቤቱ ማስገባት የሚችለው)
3. ስታንዳርድ የሆነ
4. ዝቅተኛ ዋጋ ያለው
5. ብዙ የስራ ዕድል ሊፈጥር የሚችል ( በትንሹ 100 ዕድል)

የሚመለከተው አካል ሀሳቡን ካመነበት implement እንዲያረግ #በነፃ ለመስጠት ፍቃደኛ ነኝ

Photos from Maze TechHub's post 07/09/2023
Want your school to be the top-listed School/college in Sodo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Woliata Sodo , Ethiopia
Sodo
4620