በደመወዝ፣ በጥቅማ ጥቅም ማነስ፣ በሰው ኃይል እጥረትና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች የሕግ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው በጥናት ተመላከተ፡፡
Tare Tefera
ከአድሎ የፀዳ ፍትህ ለሁሉም!!
አንድ መጥፎ ምዕራፍ ሙሉ ታርክ ሊሆን አይችልም።
የምንፈልገው ነገር ወደ እርሱ ካልሄድን ወደ እኛ አይመጣም።
ብርሃኔ መስቀል እንኳን አደረሰን!!
14/05/2025
#ዲሽታጊና በተሰኘ ነጠላ ዜማው አለም አቀፍ ተወዳጅነትን ያገኘው ድምፃዊ
የተሰኘ ስራውን ይዞ መጥቷል በቅርብ ቀን በ 👇👇
ሙዚቃ ቅንብር #ቦማንዛ
stay connected 👇
https://youtube.com/
TarTariku gankismBomanza Music ProductionszBuze BucherTare Tefera
09/05/2025
#ተለቀዋል
BUZE BUCHE _ MAGILALAN_DIR_NewEthiopian Wolaita music 2025 BUZE BUCHE _Magilalan_Dir_ new Ethiopian Wolaita music 2025@yadistudio@Didigagamusic ...
09/05/2025
Hayqqo I Dichchaa Diggabay
Teme Shanto
08/05/2025
ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት 267ኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሆነው ተመረጡ
***********************
ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት 267ኛው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት መሆናቸው ታውቋል።
ካርዲናል ሮበርት ፕሪቮስት ቺካጎ የተወለዱ የ69 ዓመት ካርዲናል ሲሆኑ፣ ከሰሜን አሜሪካ የመጀመሪያ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ካርዲናሉ ስማቸውም ሊዮ 14ኛ ተብሎ ተሰይሟል፡፡
አዲሱ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዓለም አቀፍ ልምድ ያላቸው መሪ ሲሆኑ፣ አብዛኛውን ጊዜያቸውን በደቡብ አሜሪካ በሚስዮናዊነት ያሳለፉ እና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በኤጲስ ቆጶስ ሹመት ላይ የሚሠራውን የቫቲካን ቢሮ እየመሩ ነበር።
ከ40 ሺህ በላይ ምዕመናን ሁነቱን ለመከታተል በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ መገኘታቸውን የፖሊስ መረጃን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
Ethiopian Broadcasting Corporation
29/04/2025
PSG - Paris Saint-Germain
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Address
Sodo
0938881033