16/09/2025
አስደሳች ዜና ለት/ት ፈላጊዎች በሙሉ
በ2018 ዓ/ም የት/ት ዘመን በኮሌጃችን በመጀመሪያ ዲግሪ በሚከተሉት ፕሮግራሞች በማታና በሳምንት መጨረሻ ከፍለው ለመማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ የተጀመረ መሆኑን እየገለጽን ለበለጠ መረጃ የዪኒቨርሲቲውን ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት፣ የተከታታይ ት/ት ዳይሬክቶሬት ወይም ት/ት ክፍሉን በቀጥታ ማናገር የሚቻል መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
1. ኢኮኖሚክስ
2. ማኔጅመንት
3. አካውንቲንግና ፋይናንስ
4. ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
5. የሕዝብ አስተዳደር
6. ቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት
በተጨማሪም በሁለተኛ ዲግሪ NGAT ያለፉ ተማሪዎችን በሚከተሉት ፕሮግራሞች ተቀብለን ለማስተማር ሙሉ ዝግጅታችንን የጨረስን መሆኑንም በደስታ እንገልጻለን።
1. MBA (Masters of Business Administration)
2. MSC in Economics with various Specializations
3. MSC in Accounting and Finance
4. MA in Project Management
5. MA in Marketing Management
6. MA in Development Management