Goytom

Goytom

Share

Mizan Aman health science college

22/07/2025

ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤

22/07/2025

“ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤”
— ቲቶ 2፥11

08/07/2025

“Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.”
— Acts 4፥12

01/03/2025
Photos from Goytom's post 07/01/2025

እንኳን የጌታችንን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝

06/01/2025

👏ስሌምን ትጨነቃላችሁ ለምንስ አምላካችሁን ታማርራላችሁ መጸሐፍ /ቅ ምን እንደምል ታዉቃላችሁ :- እርሱ ስለእናንተ ያስባልና የምያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉት ። ስሌምል ሁሉ በእርሱ ስለሆነ በአንዳች አትጨነቁ አመስግኑት እንጂ አታማርሩት።

21/05/2024

✝️✝️🆈︎🅾︎🆄︎ 🅰︎🆁︎🅴︎ 🅵︎🆁︎🅴︎🅴︎✝️✝️

Photos from Goytom's post 06/05/2024

የፀጋ አምላክ ሆይ ክብር በሰማይ በምድር ለአንተ ይሁን

Want your school to be the top-listed School/college in Sodo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Sodo
ZEBDIOS

Opening Hours

09:00 - 17:00