Passionate about technology

Passionate about technology Emerging technologies are technologies whose development, practical applications, or both are still

17/09/2024

በእውነት ጀግና እና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተምሳሌት የነበሩትን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን በሞት በማጣቴ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እገልጻለሁ። እድሜ ልኩን ለትምህርት፣ ለሳይንስ እና ለህዝብ አገልግሎት ያበረከተው ቁርጠኝነት በኢትዮጵያ ላይ የማይረሳ አሻራ ጥሏል። መሪ ብቻ ሳይሆን የአቋም ፣የጥበብ እና ለአገራቸው መሻሻል በቁርጠኝነት ያሚተጉ ነበሩ። ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን፡፡ ለኢትዮጵያ ያበረከቱት አስተዋጾ አይረሳም።

please subscribe my youtube channel
27/07/2024

please subscribe my youtube channel

♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠Thanks for watching my video♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠♠Facebook:- www.facebook.com/demmelash.abateTelegram :- https://t.me/...

25/02/2023

ስለ ቦረና ድምጻችንን እናሰማ!

18/02/2023
18/08/2020

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት 10 ሹመቶችን ሰጥተዋል።

1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር

2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

3. ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር

4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር

5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ

6. አቶ ዮሐንስ ቧያለው - የኢትዮጵያ የውጭ ግነኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

7. አቶ ንጉሡ ጥላሁን - የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር

8. ኢንጅነር እንዳአወቅ አብቴ - የብረታ ብረትና ኢንጅኔሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

9. አቶ ፍቃዱ ጸጋ - ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

10. ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደ ማርያም - በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ በመሆን መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅህፈት ቤት አስታውቋል።

12/12/12 ዓ/ም

19/06/2020

መሳቅ አይቻልም

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Passionate about technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share