28/06/2023
Finland College
College
28/06/2023
16/05/2023
16/05/2023
የሀዘን መግለጫ
የኮሌጃችን academic vice Persedent እና የአሪካ ካምፓስ Dean የነበሩት ትሁት ፣ ሰው አክባሪ እና ትልቅ ወንድማችን አቶ ተሰፋዬ አይድቆ በቀን 07/09/2015 ዓ.ም በድንገተኛ አደጋ ከዝህ አለም በሞት በመለየታቸው የኮሌጃችን ማናጅመንት አባላት እና አጠቃላይ ሰራተኞች ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል ።
😭😭😭😭😭😭😭 R I P😭😭😭😭😭😭😭
ወንድማችን እንወዳለን ለዘላለም በልባችን ትኖራለህ !!!!!!!!!!!!!!!
ማስታወቂያ
ለፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ ፦
በፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ለCOC ምዘና የተመዘገባቹ ተማሪዎች በሙሉ የCOC ፈተና የምሰጠው በቀን 23/06/2015 ዓ.ም አረብ እለት ልክ ከጧቱ 2:00 ሰዓት ስለሆነ ማንነታቸውን የምገልጽ መታወቂያ እና የመግቢያ ካረድ በመያዝ በካምፓሳቹ ግብ እንድትገኙ በአክብሮት እንገልፃለን ።
መልካም ፈተና
መልካም ዉጤት
Study for success
Finland college Areka campus
Finland college 2nd round gradation ceremony
08/07/2022
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443 እኛዉ የአድ-አል አደሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም የጤና እንድሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን ።
02/07/2022
ማስታውቅያ
ለፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ተማሪዎች በሙሉ :-
በፊንላንድ ኮሌጅ አረካ ካምፓስ ለcoc ምዘና የተመዘገባቸው ተማሪዎች በሙሉ የcoc ፈተና የምሰጠው በቀን 29/10/2014 ዓ.ም ዕሮብ እለት ልክ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ስለሆነ በካምፓሳችን ግብ እንድትገኝ በአክብሮት እንገልፃለን ።
መልካም ፈተና!!
መልካም ወጤት !!
Study for success
Finland college Areka campus
09/05/2022
02/05/2022
አንጋፋው ፊን ላንድ ኮሌጅ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ -አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ /አደረሰን ። በዓሉ የሰላም ፤የፍቅርና የደስታ እንድሆንላቹሁ እንመኛለን ።
ኢድ -ሙባረክ !!!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Sodo