Wolaita Sodo Educational Radioየወላይታ ሶዶ ትምህርት በሬዲዮ ማስተ/ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Wolaita Sodo Educational Radioየወላይታ ሶዶ ትምህርት በሬዲዮ ማስተ/ጽ/ቤት

Wolaita Sodo Educational Radioየወላይታ ሶዶ ትምህርት በሬዲዮ ማስተ/ጽ/ቤት Technology enhances quality education

መጋቢት 18/2015 ዓ/ምወላይታ ሶዶየደቡብ ክልል ትም/ቢሮ በ2014 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ስብራት መንስዔዎችና መፍትሄዎች ላይ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የነ...
31/03/2023

መጋቢት 18/2015 ዓ/ም
ወላይታ ሶዶ
የደቡብ ክልል ትም/ቢሮ በ2014 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ስብራት መንስዔዎችና መፍትሄዎች ላይ በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የንቅናቄ መድረክ ተጠናቀቀ።
በዕለቱ በክልሉ ም/ር/መ/ማ/የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትም/ቢሮ ኃላፊ ክቡር ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያጋጠመውን የት/ት ስብራት መንስዔዎችና መፍትሔዎች በተመለከተ ሰነድ ቀርቧል፡፡ በቀረበውም ሰነድ ላይ ውይይት ከተደረገ በኋላ ከተሳታፊዎች ለተነሱ አስተያየቶችና ጥያቄዎች የዕለቱ ክቡር እንግዳ የክልሉ ር/መስተዳደር አቶ ርስቱ ይረዳው ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
በመጨረሻም በ2014 የት/ት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና በክልሉ ውስጥ በት/ት ዘመኑ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ትም/ቤቶች የማበረታቻ ሽልማትና የዕውቅና ሠርተፊኬት ተበርክቶላቸው የንቅናቄው መድረክ ተጠናቋል።
የቢሮው መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

Address

Wolaita
S**o
046

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Sodo Educational Radioየወላይታ ሶዶ ትምህርት በሬዲዮ ማስተ/ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Wolaita Sodo Educational Radioየወላይታ ሶዶ ትምህርት በሬዲዮ ማስተ/ጽ/ቤት:

Shortcuts

Share

Category