Muluneh yisak

Muluneh yisak

Share

Wolaita dicha👏

15/04/2026

ለአዲሶቹ ተከታዮቼ ምስጋና! በመቀላቀልዎ ደስ ብሎኛል! Kabe Man, መሰከ ዳዊት

20/09/2024

የሳምንቱ ምርጥ ሙዚቃዎች
በዩቲዩብ በብዛት ተመልካች ያገኙ 10 የሳምንቱ ሙዚቃዎች

በተከታታይ ሳምንት "ወረ ቦሌ" የተሰኘው የሶና ታከለ የአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ ከፍተኛ ተመልካች በማግኘት አሁን የአንደኝነት ደረጃውን መልቀቅ አልቻለም። ከባለፈው ሳምንት ደረጃቸውን ያለቀቁት ኤደን እና አብዱ ኪያር እስከ 4 ያለውን ደረጃ በዚህ ሳምንት አስጠብቋል።

1ኛ🟡 ሶና ታከለ (ወረ ቦሌ) 🎶 781,128 እይታ
2ኛ🟡 ኤደን ገ/ሥላሴ (ይኹን) 🎶 659,180 እይታ
3ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ገለመሌ) 🎶 397,032 እይታ
4ኛ🟡 አብዱ ኪያር (ቡቡዬ) 🎶 344,970 እይታ
5ኛ🟢 ሰላማዊት ዮሐንስ (ሰንቢደ) 🎶 333,913 እይታ
6ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (አዲስ አራዳ) 🎶 320,459 እይታ
7ኛ🔴 አንዱዓለም ጎሳ (ቢሊሌ) 🎶 302,479 እይታ
8ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (የድሬ ልጅ) 🎶 283,372 እይታ
9ኛ🟢 ቬሮኒካ አዳነ (እናነይ) 🎶 249,515 እይታ
10ኛ🟢 ልጅ ሚካኤል (እያመመው) 🎶 238,974 እይታ

🟢 ደረጃ ያሻሻሉ
🔴 ደረጃ የቀነሱ
🟡 ባሉበት ደረጃ የቆዩ

🎶 ይህ የደረጃ ሰንጠረዥ ከየኔ ቫይብ (yenevibe.com) ጋር በመተባበር የቀረበ ነው።

🎶 በሳምንቱ ውስጥ በኢትዮጵያዊያን በዩቲዩብ በብዛት የታዩ ሙዚቃዎችን በትክክለኛ ዳታ ላይ ተመርኩዞ የቀረበ ምርጥ አስር ሙዚቃ ሰንጠረዥ ነው።

🎶 ቁጥሮች በሳምንት ውስጥ የጨመሩትን እይታ ብቻ ነው የሚያሳየው።

አርብ መስከረም 10/2017 ዓ.ም

02/07/2024

ይህ ባለ ብዙ ተስፋ ወጣት ልጅ ሁሌም ቢሆን በመልካምነቱ እና በጎ አድራጊነት የሚታወቅ ነው።
ታዲያ አሁን ላይ አንዳንዶች የሱን ስም ለማጥፋት በሀሰት ክስ ስሙን ማጥፋታቸው ከቅናት የተነሳ ነውና ጆሮ አትስጡአቸው።
ቤካ ወንድማችን አንተ መስራትህን ቀጥል ሀለሌም ቢሆን የሚሰራ ሰው መተቸቱ እና ስሙ በክፉ መነሳቱ የማይቀር ነውና ጀግናችን አንተ ይሄን አሉባልታ ሳትሰማ ስራህን ብቻ ቀጥል ውሾች ይጩሁ አንተ ግን ስራህን ወጥር!💪

08/06/2024

ነገሬን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው እና ይኸው ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው።
መልካም ቀን

23/04/2023
Photos from Muluneh yisak's post 23/09/2022
Mobile uploads 23/09/2022
Want your school to be the top-listed School/college in Sodo?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Wolata
Sodo
ZIP