12/12/2024
ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የበይነ-መረብ ምዝገባ ሥልጠና በወላይታ ዞን እየተሰጠ ይገኛል።
በሥልጠናው መርሃ-ግብር ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወላይታ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሚካኤል ሳኦል ሲሆኑ በንግግራቸውም የተማሪ ጉዳይ የሕይወት ጉዳይ ስለሆነ ባለሙያዎች የተማሪዎችን መረጃ ሲሞሉ በጥንቃቄ መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።