10/12/2025
Bedessa Technical And Vocational Education And Training College
TVET
10/12/2025
28/10/2025
21/10/2025
‘የሶፍ ኡመር ወግ’ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ETV | EBC | ‘የሶፍ ኡመር ወግ’ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት
20/10/2025
የምን ባለሙያ መሆኑ ይፈልጋሉ?
የቴክኖሎጂ 🖥️፣ የውበት 💄፣ የአውቶሞቲቭ 🚗፣ የፈርኒቸር 🪑፣ የሆቴልና ቱሪዝም 🏨፣ የኮንስትራክሽን 🏗️፣ የፋሽን ዲዛይን 👗 ወይስ ሌላ? 🔧
ፍላጎትዎን እውን ያደርጉ ዘንድ የቴክኒክና ተቋሞቻችን (TVET) ሙሉ ዝግጅታቸውን አጠናቀው እርስዎን ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ✅
አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቴክኒክና ሙያ ተቋም በመሄድ ፍላጎቶን እውን ማድረግ የሚያስችልዎትን ስልጠና ያግኙ።✨
እጀ-ወርቅ ባለሙያ ሆነው የነገ መዳረሻዎን እራስዎ ይወስኑ! 🥇
ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook: https://web.facebook.com/MolsFDRE
Telegram: t.me/fdre_mols
TikTok: tiktok.com/
Twitter / X: twitter.com/Jobs_ሚኒስቴር
WhatsApp: whatsapp.com/channel/0029VakCgcYIyPtTbPZtDW1y
20/10/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Sodo