Omo valley college wolaita sodo campuss

Omo valley college wolaita sodo  campuss Be hulum muya zerfoch ye2014 mizgeba jemirenal

የሥራ ዕድል ፈጠራ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚፈልግ ተገለፀ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ከ15 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ...
04/05/2023

የሥራ ዕድል ፈጠራ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚፈልግ ተገለፀ

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ከ15 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና ከአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ማህበር ተወካዮች ጋር የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራን በፌደራል ደረጃ የሚያስተባብር ፣ የሚደግፍ እና የሚከታተል አደረጃጀት ለመፍጠር የሚያስችል ውይይት አካሂዷል፡፡

የአደረጃጀቱን ዓላማ እና አስፈላጊነት በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪት እና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ንጉሡ ጥላሁን በመቀናጀት እና በመተባበር ባለመሥራት የሚስተዋሉትን ችግሮች በመፍታት ሥራውን በአግባቡ ለመምራት እና ለማስተባበር ተቀናጅቶ መስራቱ አስፈላጊ ሆኗል ብለዋል፡፡

በሀገራችን ማክሮ ኢኮኖሚ ትልቅ ጉዳይ የሆነውን የሥራ ዕድል ፈጠራ በተመለከተ የሚፈጠረው የጋራ ቅንጅት ጠንካራ አደረጃጀት ይሆናል ያሉት ክቡር አቶ ንጉሡ የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግባር በአንድ ተቋም አደረጃጀት ተጀምሮ የሚያልቅ እና የሚመራ ባለመሆኑ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በማካተት በአዲስ መልክ ለተሻለ ውጤት መስራት አስፈላጊ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

የሥራ ዕድል ፈጠራ በኢትዮጵያ የሚመራበትን የተቋም አሰራር እና የዘርፉን ትኩረት በተመለከተ ለመድረኩ ተሳታፊዎች ገለፃ የተደረገ ሲሆን ኮሚቴው ሊመራበት የሚችል መመሪያም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡

የሥራ ዕድል ፈጠራ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ማዕከል እየሆነ በመምጣቱ በመንግስት በኩል በብሔራዊ ደረጃ በከፍተኛ ደረጃ የሚመራ ጠንካራ አደረጃጀት እንዲኖር አቅጣጫ መቀመጡ በመድረኩ ላይ የተገለፀ ሲሆን የሚፈጠረው አደረጃጀት በቀጣይ እንደሚጠናከር ተገልጿል፡፡

ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

እንኳን ደስ አላችሁ
04/05/2023

እንኳን ደስ አላችሁ

የ2015 አድስ ሠልጣኝ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ
01/03/2023

የ2015 አድስ ሠልጣኝ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ

2015 ምዝገባ ጀምረናል
26/09/2022

2015 ምዝገባ ጀምረናል

ሞሮቾ ካመፓስ
04/09/2022

ሞሮቾ ካመፓስ

06/02/2022

Address

Wolaita
S**o

Telephone

+251955306444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Omo valley college wolaita sodo campuss posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category