Waajira Barnoota Aanaa Oddoo Shaakkisoo

Waajira Barnoota Aanaa  Oddoo Shaakkisoo Quality Education for all, especially for children!!

28/02/2026

ዝምታ እስክሰበር ይመች ነበር
ዝምታ ወርቅም ባይሆን ቢከበር
ዉስጥ አይገለፅ አይታይ ነገር
ዝም ባለ ሰፈር መደናበር ማረር
ለካስ ዝምታ ኖሯል ያንቺ ጫጫታ ፀር
ብቻ ብቻ ለኔ ዝምታዬ ይከበር
ሶሽያል ብሎ ሚዲያ ብሎ ነገር
ከኢትክሥ አፈንግጦ እዉነትን ማሽቀንጠር
ዉሸትና ቅጥፈትን በማር ለዉሶ መቸርቸር
ቢዝነሥ ከሆነ ዋሽቶ ማደር!... ዝምታ ይከበር

11/10/2023

Waamicha Ariifachiisaa
Matii Barataatiif
Hawaasa maraaf
Barsiisotaaf
Dhimmamtoota Barnootaa hundaaf
Hundakeenya nulaallata waan ta'eef hin callisnu maal yaagoonu mee?

GADDA ONNEE NAMAA CABSUDuutii uumama jedhanii waljajabeessuu, tokko tokkoon obsu,  Kun maaliree kan abdii nama hundaa ca...
20/05/2023

GADDA ONNEE NAMAA CABSU
Duutii uumama jedhanii waljajabeessuu, tokko tokkoon obsu, Kun maaliree kan abdii nama hundaa cabsu?
Yaa RABBI yaa GOOFTAA bobaa keetti nuuf qabdhu BARSIISOTA duula wallaalarratti taasisuuf BARSIISUUF bahanii balaan wareeggamanii karatti nuduraa hafan kanniin!!

04/02/2023
02/02/2023

ማስታወቂያ .................
ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ...........
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች በ2015 ዓ.ም በመደበኛው (በዲላ ማዕከል ብቻ) እና በቅዳሜና እሁድ መርሃ-ግብር (በዲላ እና ሐዋሳ ማዕከላት) የሁለተኛ (MA/MSc) እና የሶስተኛ (PhD) ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

ጠቃሚ መረጃዎች ......................
የምዝገባ ጊዜ፦ ከጥር 25-የካቲት 25/2015 ዓ.ም
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፦ የካቲት 27/2015 ዓ.ም
ለማመልከት የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ በተዛማጅ የትምህርት አይነት ከታወቀ የከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተገኘ የትምህርት ማስረጃ (ለሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ፣ ለሶስተኛ ዲግሪ አመልካቾች ደግሞ የሁለተኛ ዲግሪ)፣ የመመዝገቢያ 200 ብር የባንክ ደረሰኝ፣ የተፈረመ የስፖንሰርሺፕ ድብዳቤ እና የስራ ልምድ ማስረጃ።
የማመልከቻ ቅፅና የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ከዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት www.du.edu.et እና የፌስቡክ ገፅ ላይ ማገኘት ይቻላል።
ማመልከቻ ቦታ፦ በኦዳያአ ግቢ ሬጂስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ቅበላ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ሲሆን በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በ ኢሜይል አድራሻ [email protected] ሁሉንም ማስረጃዎች፣ የተሞላ ማመልከቻ እና የመመዝገቢያ ክፍያ ስሊፕ በመላክ እና መማር የምትፈልጉትን የትምህርት ክፍል በመጥቀስ መመዝገብ ይቻላል።
የዲላ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ባንክ አካውንት፦ 1000019315642
የመግቢያ ፈተናውን አልፈው ለኮርስ ለመመዝገብ ኦፊሻል ትራንስክሪፕት እንደሚያስፈልግ አይዘንጉ።
ተጨማሪ መረጃ ለማገኘትና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ በስልክ ቁጥሮች 046-331-1211 እና 046-331-2464 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ ከዚህ ጋ የተያያዘውን የምስል ማስታወቂያ ይመልከቱ።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

Address

Oceanland
Shakiso

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waajira Barnoota Aanaa Oddoo Shaakkisoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share