የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School

  • Home
  • Ethiopia
  • Sebeta
  • የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School

የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School ዐምደ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት በ 1993 ዓ.ም የተመሠረተ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ https://t.me/Amde_Tewahedo_SS
ወይም በኢሜይል አድራሻችን [email protected] ይጻፉልን
ጊዜ ወስደው ከእኛ ጋር ስለሆኑ እግዚአብሔር ያክብርልን!

 ወደ ተአምረኛው ◦◦◦ ምስር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ  ◦◦◦◦❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖ስለ ገዳሙ ፦ ◍ ጻድቁ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ ክርስትና የተነሱበት◍ በ844ዓ/ም የተቀረፀ ጽላት ያለ...
02/12/2025

ወደ ተአምረኛው
◦◦◦ ምስር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ ◦◦◦◦
❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖
ስለ ገዳሙ ፦
◍ ጻድቁ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ ክርስትና የተነሱበት
◍ በ844ዓ/ም የተቀረፀ ጽላት ያለበት
◍ ቅብዓ ቅዱስ እንደጠበል የሚፈልቅበት
◍ በአባቶች ፀሎት ታዞ የዞረ የወይራ ዛፍ የሚገኝበት
◍ ፋሽሽት ጣሊያን የወረወረው ቦምብ ምንም ጉዳት ሳያደርስ የሚታይበት
❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖❖
#አዘጋጅ የወለቴ ቅድስት ሥላሴ ዐምደ
ተዋሕዶ ሰ/ትቤት
◦ የጉዞ ዋጋ ፦ መስተንግዶን ጨምሮ
700 ብር
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0940133853
0949354855
0900863529

የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School

ማኀበራዊ የትስስር ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!

https://youtube.com/?si=4PCBR4Gt2QYmivwG

https://shorturl.at/Ou0kT

https://t.me/amdetewahedosundayschool

https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8vHWQfFLZSx&_r=1

የእናታችን የቅድስት ሐና በዓለ ዕረፍት በደብራችን በወለቴ ለሚ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trini...
20/11/2025

የእናታችን የቅድስት ሐና በዓለ ዕረፍት በደብራችን በወለቴ ለሚ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School

ማኀበራዊ የትስስር ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!

https://youtube.com/?si=4PCBR4Gt2QYmivwG

https://shorturl.at/Ou0kT

https://t.me/amdetewahedosundayschool

https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8vHWQfFLZSx&_r=1

“ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።”  — ማርቆስ 10፥8ህዳር 7/2018 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆነው ኢንጂነር ቢኒያም...
19/11/2025

“ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም።”
— ማርቆስ 10፥8

ህዳር 7/2018 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆነው ኢንጂነር ቢኒያም ካሳሁን እና ወ/ሪት ሀና ክፍሌ እግዚአብሔር አምላክ ወዶና ፈቅዶ በቅዱስ ጋብቻው ተባርከው አንድ ሆነዋልና ዐምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት መልካም ምኞቷን ትገልጻለች።

ዐምደ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት
የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School

ማኀበራዊ የትስስር ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!

https://youtube.com/?si=4PCBR4Gt2QYmivwG

https://shorturl.at/Ou0kT

https://t.me/amdetewahedosundayschool

https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8vHWQfFLZSx&_r=1

25/10/2025

የዐምደ ተዋህዶ ሰንበት ትምህርት ቤታችን 25 ተኛ አመት የመጀመሪያ መክፈቻ መርሃ ግብር የሆነው
የማዕከላዊ እና የወጣቶች መንፈሳዊ ጉዞ

ወደ አደሬ ኪዳነ ምሕረት ገዳም

ስለ ገዳሙ ፦

ከ400 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ከ 17 ጽላቶች ያሉባት የአባታችን የአዳምና የሔዋን ጽላት ያለባት ,

የጉዞ ቀን ፦ ጥቅምት 23
መነሻ ሰዓት ፦ 11:00

ዋጋ 480 መስተንግዶን ጨምሮ
ለበለጠ መረጃ ፦
◉0940133853
◉ 0994794784

የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School

ማኀበራዊ የትስስር ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!

https://youtube.com/?si=4PCBR4Gt2QYmivwG

https://shorturl.at/Ou0kT

https://t.me/amdetewahedosundayschool

https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8vHWQfFLZSx&_r=1

የ2018 ዓ.ም የዘመነ ጽጌ የሦስተኛ ሳምንት ወረብ​
23/10/2025

የ2018 ዓ.ም የዘመነ ጽጌ የሦስተኛ ሳምንት ወረብ

#ወረብ #ዘመነጽጌ #ወረብ #ዘመነጽጌ

የ2018 ዓ.ም የዘመነ ጽጌ የሁለተኛ ሳምንት ወረብ​
17/10/2025

የ2018 ዓ.ም የዘመነ ጽጌ የሁለተኛ ሳምንት ወረብ

#ወረብ #ወረብ #ዘመነጽጌ

Address

Sebeta

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to የወለቴ ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ ዐምደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት H.Trinity church Amde Tewahedo Sunday School:

Shortcuts

Share