Obadi Academy

Obadi Academy Where your children learn, play and grow together!
ልጆችዎ የሚማሩበት ፣ የሚጫወቱበት እና የሚያድጉበት!

15/08/2024

Where your children learn, play and grow together!
ልጆችዎ የሚማሩበት ፣ የሚጫወቱበት እና የሚያድጉበት!

03/09/2023

ምዝገባ ላይ ነን | Enroll your child today!

Where your children learn, play and grow together!
ልጆችዎ የሚማሩበት ፣ የሚጫወቱበት እና የሚያድጉበት!

03/03/2023

በቦረና ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ 100 ተማሪዎች የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና አቅም ለሌላቸው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚገቡ 100 ተማሪዎች የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ።

በድርቁ አስከፊ ችግር ውስጥ ሆነው ለከፍተኛ ትምህርት ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በአቅም ማነስ መቅረት የለባቸውም በሚል በአካባቢው ተወላጆችና ነዋሪ የነበሩ የህክምና ባለሙያዎች ዶክተር ጎዳና ጃርሶ፣ዶክተር ሳምሶን እሸቱ እንዲሁም ጓደኞቻቸው አማካኝነት ነው ድጋፉ የተደረገው።

ለ100 ተማሪዎች የተደረገው ድጋፍ ለአሁኑ ወደ ዩኒቨርሲቲ መሄጃ እንዲሆናቸው ሲሆን፥ በቀጣይነት ትምህርታቸውን እስከሚያጠናቅቁ ድጋፉ ይቀጥላል ተብሏል።

ተጨማሪ 100 ተማሪዎችም በተመሳሳይ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው የድጋፉ አስተባባሪ አካል የሆኑት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዴንጌ ቦሩ ተናግረዋል።

ይህ ድጋፍ በትምህርታቸው ላይ የስነ ልቦና ጉዳት እንዳይደርስባቸው ብርታት ለመሆን የታሰበ መሆኑንም ነው የገለፁት።

ትምህርት ለሁሉም መሰረት ነው ሲሉ በማህበረሰቡ ላይ የሚደርሱ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የተማረ የሰው ሀይል መፍጠር ወሳኝ ነው መሆኑን ገልፀዋል።

ለዚህ ደግሞ ሁሉም በድርቁ ለተጎዱት በተለይም ለተማሪዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል።

በታሪኩ ለገሰ

03/03/2023
03/03/2023


ቦረና
እሷ ለኔ አትሆነኝ ፣ እኔም ለሷ አልሆንኳት
ታርዳም አትበላ ፣ ከብቲቱ ልጄ ናት
እምሰጣት ባጣ ልጄን እማበላት
እሷ ቀድማኝ ብትሞት፣ እኔም ልከተላት
በተራቡ አይኖቿ ስታየኝ አየኋት።
ጌታ ሆይ!•••
ወገን እንደለለን ተረስተናልና
ወይ ምህረቱን አውርድ ፣ ወይ አንተ ቶሎ ና !!!

30/08/2022

ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ላይ ነን!

Where your children learn, play and grow together!
ልጆችዎ የሚማሩበት ፣ የሚጫወቱበት እና የሚያድጉበት!

10/11/2021

የስራ መደብ: ገንዘብ ተቀባይ

የሥራ ዝርዝሮች

የሥራ ዓይነት-ሙሉ ቀን(8 ሰዓት ፣ ከሰኞ - ቅዳሜ)
ቦታ-ኦባዲ አካዳሚ - ዓለም ገና ካምፓስ

መስፈርቶች

* የትምህርት ደረጃ: ቢያንስ 12ኛ ክፍል
* መሰረታዊ የኮምፒተር ችሎታ (Word፣ Excel)
* የሂሳብ ችሎታ
* ጠንካራ የግንኙነት እና የጊዜ አያያዝ ችሎታ
* 2 years ገንዘብ ተቀባይ ወይም ተመሳሳይ የሥራ ልምድ
* በአማርኛ / ኦሮሚፋ ቋንቋ የመግባባት ችሎታ እና መሰረታዊ የጽሑፍ እንግሊዝኛን የመረዳት ችሎታ።

ማራኪ ሶፍትዌርን የመጠቀም ልምድ ያላቸው ቅድሚያ ይኖራቸዋል ፡፡

ሰነዶችዎን / ሲቪዎን በኢሜል ይላኩ [email protected] ወይም ወደ ኦባዲ አካዳሚ ዓለም ገና ካምፓስ ይምጡ

28/10/2021

ለተማሪ ወላጆች በሙሉ

ከዚህ ወር ጀምሮ ከኬጂ 1 እስከ 8ኛ ድረስ ለሚገኙ ልጆቻችሁ ወርሃዊ ክፍያ ከዚህ በታች በቀረበው መረጃ መሠረት ብሩን ወደ ባንክ አካውንታችን አስገብታችሁ ደረሰኙን ለሂሳብ ክፍላችን እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
የባንh ሒሳብ ቁጥራችን ፡- ኡባዲ ኢንተርናሽናል /የተ/የግ/ማህበር

1. ወጋገን ባንክ 0004016421001

2. ኢት/ንግድ ባንክ 1000016057227

3. ዳሽን ባንክ 0044514886001

ወርሃዊ ክፍያ | ዓለምገና

Kg-1-3 = 850 ብር
Gr. 1-3 = 800 ብር
Gr.4 =900 ብር
Gr.5-8 = 950 ብር

ወርሃዊ ክፍያ | ሰበታ

Kg-1-3 = 770 ብር
Gr. 1-3 = 800 ብር
Gr.4 = 900 ብር
Gr.5-8 = 950 ብር
Gr.9-10 = 1200 ብር
Gr.11-12 = 1250 ብር

ማሳሰቢያ፡-
• የወርሃዊ ክፍያዎቹን ወር በገባ ከ እስh io ባሉት ቀናት እንድታስገቡ፡፡ በኛው ቀን በ20 ብር የቅጣት ክፍያ እና እስኪፈፀም ድረስ በየቀኑ 5 ብር ክፍያ ይኖራል፡፡

• የተማሪው ሙሉ ስም ከነአያት እና ክፍል ደረጃው ከተጠቀሰ በኋላ የሚማርበት ካምፓስ ሰበታ ከሆነ በተማሪው ስም ፊት ለፊት (S) አለምገና ከሆነ (A) ብለው እንዲያስገቡ እናሳውቃለን፡፡

26/10/2021

በመስከረም ወር ለመፃህፍ ለከፈሉ ሁሉ፣ እባኮዎ ከባንክ ደረሰኝዎ ጋር ይምጡና መፅሐፍዎን ይውሰዱ።

26/10/2021

ቀን 15/02/2014 ዒም

ክፍት የሥራ ቦታ
አማርኛ እና ስፖርት መምህራን::

መስፈርቶች
• የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ
• ቢያንስ 2 ዓመት የማስተማር ልምድ
• በአማርኛ የመግባባት ችሎታ

እባክዎን ሁሉንም መስፈርቶች ካሟሉ ብቻ ያመልክቱ።

ለተጨማሪ መረጃ፡- ሰበታ - 0113 38 30 03
0113 38 15 05

26/10/2021

ቀን 15/02/2014 ዒም

ኡባዲ አካዳሚ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ኡባዲ አካዳሚ በፀሀፊነት ሙያ ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

➢ የት ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ

➢ የስራ መደብ- ፀሐፊ

➢ ተፈላጊ ችሎታ፡ 2 (ሁለት) ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያላት

ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት

➢ ብዛት፡- 2 (ሁለት)

➢ ደመወዝ -- በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የመዝገቢያ ቀናት ፡ ከ15/02/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ vo (አስር) የሥራ ቀናት

ቅዳሜን ጨምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት

የመመዝገቢያ ቦታ፡- ኡባዲ አካዳሚ ዓለምገና ሚካኤል ቤ/ክ ከፍ ብሎ በሚገኘው ካምፓስ

ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይለ

1 ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Address

Alem Gena
Sebeta

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 15:00

Telephone

+251911204169

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Obadi Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Obadi Academy:

Shortcuts

Share

Category