11/09/2026
ብዝኃነት፡ጸጋው፣ተግዳሮቱእናየኮሙኒኬሽንሚናበሚልርዕስበግብርናሚኒስቴርየእንስሳትጤናኢንስቲትዩትሠራተኞችየውይይትመድረክአደረጉ
ብዝኃነትማለትቋንቋ፣ብሔር፣ሃይማኖት፣ባህል፣ፖለቲካዊአመለካከት፣ ልዩፍላጎት ፣ፆታ፣የኑሮዘይቤእናአከባቢያዊነትየሚያካትትነው ፡፡
ኅብርማለትደግሞራስንሆኖበጋራመኖር፣የራስማንነትንይዞየሌሎችንማክበር፣የሀሳብእናየፍላጎትልዩነትንበመቻቻልእናነዋራረስአብሮመኖር፣በመፈቃቀድእናመከባበርላይየተመሠረተአብሮነትመሆኑ፣በጋራመግባባትለወልፍላጎትመሰለፍ፣የወልሰስኬቶችንበወልጥረትማሳካትናቸው፡፡
በተቋምደረጃለምሳሌበእንስሳትጤናኢንስቲትዩትየተለያዩየሙያ፣የባህል፣እናየልምድ backgrounds ያላቸውሰዎችበጋራሲሰሩየተቋሙምርታማነትናአገልግሎትያንሰራራል።
የኢትዮጵያንአብሮነት፣ስብጥር፣እናየማንነትውበትከማንሠራራት (Renaissance/Resurgence) ጋርአጣጥሞለማቅረብትልቅተቋማዊናሀገራዊእድልነው።
ለዚህቀንየሚሆኑዋናዋናየሃሳብማዕቀፎች፣ጭብጦችእናየኮሙኒኬሽንስትራቴጂዎችየሚከተሉትናቸው፡
ዋናዋናመልእክቶች (Key Messages / Slogans)
• "ኅብራችንውበታችን፣ማንሠራራታችንጥንካሬያችን!"
• "በልዩነትውስጥያለህብረት — ለኢትዮጵያህዳሴእናማንሠራራት!"
• "ልዩነታችንአቅማችን፣አንድነታችንመሠረታችን!"
• "በኅብርየታነፀስራ፣የታደሰችኢትዮጵያንይፈጥራል።"የሚሉመልዕክቶችተንፀባርቋል
• ኅብርእናማንሠራራት፦ኅብር (Unity in Diversity) እንዴትሀገራዊማንሠራራትንያፋጥናል?
• ተግዳሮቶችንማሸነፍ፦ልዩነቶችንወደግጭትሳይሆንወደውበትናጥንካሬየመቀየርጥበብ።
• የኮሙኒኬሽንሚና፦አዎንታዊትረካዎችን (Positive Narratives) መገንባትእናክፍተቶችንድልድይማድረግ።
• ማጠቃለያ፦የሁላችንምአሻራለኢትዮጵያማንሠራራት።
#የኅብርቀን