Sabian Secondery & Preparatory School

Sabian Secondery & Preparatory School Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sabian Secondery & Preparatory School, School, Sabiyan.

ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፦(ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር)- በተለያዩ አካባቢዎች ከሰላም እና ፀጥታ ጋር ተያይዞ መፈተን የማይችሉ እና ከሀገር የወጡ የኮሚኒቲ ተማ...
03/10/2022

ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፦

(ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ - የትምህርት ሚኒስትር)

- በተለያዩ አካባቢዎች ከሰላም እና ፀጥታ ጋር ተያይዞ መፈተን የማይችሉ እና ከሀገር የወጡ የኮሚኒቲ ተማሪዎች በአጠቃላይ 56,000 ተማሪዎች ሲሆኑ በቀጣይ #ሁለተኛ ዙር ፈተና ይዘጋጅላቸዋል።

- አሁን ለፈተና ለማይቀመጡ 56 ሺህ ተማሪዎች በአንድ ወር ውስጥ ለፈተናው እንዲቀመጡ ይደረጋል።

- ከመስከረም 30 ጀምሮ የሚሰጠው ብሄራዊ ፈተና ዝግጅት እና ህትመት በቴክኖሎጂ የታገዘ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።

- ተማሪዎችን ወደ ተመደቡባቸው አካባቢዎች የሚያደርሷቸው የክልል የፀጥታ አካላት ሲሆኑ በዩኒቨርሲቲዎች የጥበቃና ፍተሻ ስራን የሚሰሩት አባላት ናቸው።

03/10/2022

ሰላም ውድ ተማሪዎቻችን ሰሞኑን ተቴሌግራም ቻናላችን ለተወሰኑ ቀናት ተቋርጦብን የነበረ ሲሆን ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እየጠየቅን አሁን ወደ መደበኛው ስራችን የተመለስን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን::

01/10/2022
29/09/2022

ቀን 19/01/2015ዓ.ም
ማስታወቂያ ለብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:-

ለ12ኛ ክፍል የኢንትራንስ ፈተና ተፈታኞች የፊታችን ቅዳሜ በ21/01/2015 ዓ.ም በድሬደዋ አጠቃላይ 2ኛ/ደ/ት/ቤት የማይንድ ሴት ስልጠና ስለሚሰጥ ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ከጠዋቱ 2:00 እንድትገኙ ተጋብዛቹሗል እንዳትቀሩ::

🔥ሺማ በተሳካ ሁኔታ ካቲተር ኢንሰርቴሽን ጨርሳለች ይህ ማለት ለትራንስፕላንት ዝግጁ ነች የናንተ ጸሎት ግን ይቀራል!! በፈጣሪ ፍቃድ በቅርቡ ትጨርሳለች 🙏🙏🙏
28/09/2022

🔥ሺማ በተሳካ ሁኔታ ካቲተር ኢንሰርቴሽን ጨርሳለች ይህ ማለት ለትራንስፕላንት ዝግጁ ነች የናንተ ጸሎት ግን ይቀራል!! በፈጣሪ ፍቃድ በቅርቡ ትጨርሳለች 🙏🙏🙏

28/09/2022

ማስታወቂያ ለተፈታኞች በሙሉ:-
አድሚሽን ያልውሰዳችሁ ተፈታኞች በሙሉ የመጨረሻ እድሚሽን መውሰጃ ቀን 19/01/2015.ዓም ድረስ ስለሆነ ከዚህ ውጪ የምትመጡ የማናስተናግድ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን::
ት/ቤቱ::

ለክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የተማሪ ወላጆች መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ይላል የሳ/ሁ/ደ/ትኣ/ቤት:: መልካም...
26/09/2022

ለክርስትና እምነት ተከታይ ተማሪዎች የተማሪ ወላጆች መምህራን እንዲሁም የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ይላል የሳ/ሁ/ደ/ትኣ/ቤት:: መልካም አውዳመት መልካም በአል!!!

26/09/2022
24/09/2022

ማስታወቂያ ለብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:-

የአድሚሽን ካርድ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን በዚሁም መሰረት ቅዳሜና እሁድ ጭምር እስከ 6:00 ድረስ የሚስጥ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን::

Address

Sabiyan

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sabian Secondery & Preparatory School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Sabian Secondery & Preparatory School:

Shortcuts

Share

Category