17/08/2022
ለዛጎች 2ኛ ደረጃ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ፡-የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት በመምህራንና በበጎ ፈቃደኛ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሰጠ ቢሆንም አብዛኞቻችሁ እየተገኛችሁ አይደለም ፡፡በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ ከነገ ሀሙስ ማለትም 12/12/2014ዓም ጀምሮ የማትገኙ ከሆነ ፈተና ላይ የማትቀመጡ መሆኑን አውቃችሁ በኀላ ለሚፈጠረው ችግር ሀላፊነት የሚወስድላችሁ አለመኖሩን እንድታውቁት እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ማሣሰቢያ፡-ከሀሙስ ጀምሮ ትምህርት እየተማሩ ያሉ ልጆች ስም ብቻ ወደ ወረዳና ዞን የሚተላለፍ ይሆናል፡፡