Sine-Ewuket College ሥነ-እውቀት ኮሌጅ

Sine-Ewuket College ሥነ-እውቀት ኮሌጅ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sine-Ewuket College ሥነ-እውቀት ኮሌጅ, Education, Motta.

24/01/2023

ስነ-እውቀት ኮሌጅ ምጣ ካምፓስ

ማሥታወቂያ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
ኮሌጃችን በተለያዪ የትምህርት መርሃ-ግብር በ2015 ዓ.ም ለማስተማር እውቅና በአገኘንባቸው የትምህርት ፕሮግራሞች በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ስለሆነም በኮሌጃችን የሪጅሥትራር ቢሮ በአካል እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

➤ የትምህርት መርሃ-ግብር
➻ በቀን እና
➻ በዕረፍት ቀናት (ቅዳሜ እና እሁድ )

➤ የምንሰጣቸው የትምህርት መስኮች:-
◈ በጤና የትምህርት መስክ:-
🔹 በነርሲንግ በደረጃ III እና IV

◈ በቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ
🔹 በዳታ ቤዝ አድምንስትሬሽን በደረጃ ከI-IV
◈ በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ የትምህርት መስክ
🔹 በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ
ከደረጃ II-IV

አድራሻ:- ሞጣ ከተማ ቀበሌ 02 ፀደይ ባንክ ዋናው ቢሮ ጀርባ ወደ ስታዲየም መግቢያ ላይ በሚያምረው ህንፃ ላይ እንገኛለን ፈጥነው ይምጡ ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0930383304 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

ሥነ-እውቀት ኮሌጅ 🎓

12/01/2023

ሥነ እውቀት ኮሌጅ

0930383304

12/01/2023

ስነ እውቀት ኮሌጅ ይለያል
እውቅና ባገኘንባቸው
👉በዳታ ቤዝ ደረጃ 4
👉በማኔጅመንት ደረጃ4
👉አካውንቲንግ ደረጃ 4
👉ነርሲንግ ደረጃ 4
መመዝገብ ይችላሉ
# # # # # # # # # # # #
ያለን ቦታ ውስን ነው
ሞጣ ከተማ ቀበሌ 02
ከፀደይ ባንክ ጀርባ ግዙፍ ሕንፃ ላይ እንገኛለን

ለበለጠ መረጃ
👉0930383304 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ሥነ እውቀት ኮሌጅ ሞጣ
15/11/2022

ሥነ እውቀት ኮሌጅ ሞጣ

05/09/2022
26/08/2022

በኮምፕርሄንሲቭ ነርሲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በደረጃ 4 COC ያለው ለመምህርነት ይፈለጋል!

ሥነ እውቀት ኮሌጅ ሞጣ ካምፖስ በሚከተሉት የሥራ ዘርፎች የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል መሥፈርቱን የሚያሟላ በአካል ሞጣ ካምፓስ ከአበቁተ በስጀርባ ከሚገኘው ሕንፃ ወይም በኢሜል  sinewuke...
08/08/2022

ሥነ እውቀት ኮሌጅ ሞጣ ካምፖስ በሚከተሉት የሥራ ዘርፎች የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል መሥፈርቱን የሚያሟላ በአካል ሞጣ ካምፓስ ከአበቁተ በስጀርባ ከሚገኘው ሕንፃ ወይም በኢሜል [email protected] በሚለው መመዝገብ ትችላላችሁ ለተጨማሪ መረጃ 0930383304 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

03/07/2022

ሥነ-እውቀት ኮሌጅ ሞጣ ካምፓስ

Address

Motta

Telephone

+251930383304

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sine-Ewuket College ሥነ-እውቀት ኮሌጅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Sine-Ewuket College ሥነ-እውቀት ኮሌጅ:

Shortcuts

Share

Category