20/09/2022
ኢትዮጲያዊው የ18 ዓመት ወጣት፣ አቤል ዳኜ፤ የ21 ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኘው እና 2400 ተወዳዳሪዎችን ካሰተፈው ዓለም አቀፍ የሳይንስ ውድድር ተሳትፎ ክ30 ምርጥ ስራዎች ውስጥ በመሆን ለግማሽ ፍጻሜ አለፈ! የእርስዎ ሁለት ድምጽ ደግሞ ለመጨረሻው ዙር ከሚገቡ 16 ተወዳዳሪዎች መካከል፡ በህዝብ ድምጽ የሚያልፍወን አንድ ብቸኛ አላፊ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ይህን ለማድረግ ሁለቱንም የቪዲዮ ሊንኮችን በመክፈት ‘Like’ አድርገው ድምጽዋን ይስጡ።
1. Facebook፡ https://www.facebook.com/watch/?v=595860615362156
2. YouTube፡ https://www.youtube.com/watch?v=PzTAhCHoIMQ&feature=youtu.be
Watch
Original shows and popular videos in different categories from producers and creators you love
This science video has made it to the Popular Vote of the Breakthrough Junior Challenge! If you think it should go straight to the final round, like it befor...