23/04/2020
የጤና መረጃን ለህበረተሰባችን ለማድረስ እየተጋን እንገኛለን።
ሚያዚያ 15/2012 ዓ.ም ሚ/አ/ጤ/ሳ/ኮ
🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑
ኮሌጃችን ሚዛን-አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማህበረሰቡን በመረጃ ለመደገፍ ከደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ሚዛን ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር በሦስት የተለያዮ ቋንቋዎች ማለትም #በቤንችኛ÷ #በመኤኒተኛ እና #በሸኮኛ በየሳምንቱ የማህበረሰቡን የጤና ሁኔታ ሊያጎለብቱ የሚችሉ መረጃዎችን አየር ላይ ለማዋል ዝግጅቱን ጨርሶ ወደ ሥራ ገብቷል: ስለሆነም የአከባቢው ማህበረሰብ ዘውትር
#አርብ ጥዋት ከ3:40-3:55 ሠዓት ላይ በሸኮኛ
#ሐሙስ ረፋድ ከ4:20-4:35 ሠዓት ላይ በመኤኒተኛ
#ሐሙስ ምሽት ከ11:10-11:25 ሠዓት በቤንችኛ
በደቡብ ሬ/ቴ/ድርጅት ሚዛን ኤፍ ኤም 104.5 ላይ የሚተላለፍውን መረጃ በመከታተል ስለ ጤና ያለውን ግንዛቤ እንዲያሳድግ ኮሌጃችን ጥሪ ያቀርባል።
#የኮሌጁ ሕዝብ ግኑኝነት ክፍል